Crypto Farmers🇪🇹

Description
Stay with us if you want to not miss any information related to cripto and Airdrop

We are a crypto farmer

ማንኛውም ከ cripto እና Airdrop ጋር የሚገናኝ መረጃ እንዳያመልጣቹ ከፈለጋቹ ከእኛ ጋር ሁን

እኛ የcripto ገበሬ ነን
https://t.me/cryptofarmers
Advertising
We recommend to visit

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 месяца, 1 неделя назад

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 месяц, 2 недели назад

ጥራት ያላቸው የወጥ ቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ። ካሉበት ሆነው ይዘዙን እንልክልዎታለን። 0944-222324/0904-944848

Last updated 1 неделя, 6 дней назад

1 month, 3 weeks ago

ብዙዎቻቹ በቻናላችን ላይ የመረጃ ክፍተት እንዳለ እየነገራቹሁን🗣 ነው
በቅርቡ በ Crypto እና airdrop ላይ ሰፊ እውቀት🧠 ያላቸውን adminኦችን በመጨመር የተሻለ እና ፈጣን መረጃዎች ወደ እናንተ እንደምናደርስ ቃል እንገባለን🙏

ዛሬ አጫጭር እለታዊ airdrop መረጃዎችን እና ስለ Blum አዲስ መረጃ ይዘን ከተፍ እንላለን🍸

#መልካም እሁድ ተመኘንላቹ🦋
እስኪ እንዳስለመዳቹሁን react አድርጉ😍

@cryptoFarmers

1 month, 3 weeks ago
***1️⃣******8️⃣***Another bonus***🪙***

1️⃣8️⃣Another bonus🪙
እስከ ነገ  9 ሰአት ድረስ ብቻ የሚቆይ

Hamster እየተጫወታችሁ ለምትገኙ አሁንም በአስራ ስምንተኛ ዙር ሽልማት ተጨማሪ 5 ሚሊየን ነጥብ የምታገኙባቸው ሶስት የካርድ combination ከላይ በምስሉ የሚታየው ነው።

ሁሉንም የምታገኟቸው Mine በሚለው Tab ገብታችሁ ሲሆን፦

1⃣* Market በሚለው ካታጎሪ ስር DAO የሚለውን ካርድ አንዴ መግዛት

2⃣* በድጋሜ Market በሚለው ካታጎሪ Trading bots የሚለውን ካርድ አንድ ጊዜ መግዛት

3⃣*  PR&TEAM በሚለው ካታጎሪ X የሚለውን ካርድ አንዴ መግዛት

እስከ ዛሬ ድረስ በሰጠናችሁ Tip ብቻ 90 ሚሊየን coin አግኝታችኋል 🪙ይመቻችሁ👍!

lock ከሆነባቹ እዛው ከካርዱ በታች በትንሹ የተፃፈውን ካርድ  የሚጠይቃቹን ያክል Level ግዙ
እንዲሁም ሰዎችን invite አድርጉ

Hamster Combat ያልጀመራችሁ በዚህ  link ጀምሩ 👇
https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId710386365

🌐 ሌሎች የAirdrops መረጃ እንድናጋራችሁ ይህንን ቻናል ለጓደኞቻችሁ ሼር  ማድረግ አትርሱ።

we are crypto farmers👨🏾‍🌾
⬇️Join Now⬇️
https://t.me/cryptofarmers
https://t.me/cryptofarmers

1 month, 3 weeks ago

🐹ተጨማሪ  የ 1ሚሊየን Hamster  ኮይን የምታገኙበት
CODE 👉  WALLET

በቅድሚያ Earn per tap የሚለውን 3 ጊዜ ትነኩታላቹ

Short press = 🟣
Long press =

WALLET
W = *🟣** *A= *🟣***L= *🟣**🟣*🟣* *L = *🟣**🟣*🟣* *E = *🟣 *T = ****

we are crypto farmers👨🏾‍🌾
⬇️Join Now⬇️
https://t.me/cryptofarmers
https://t.me/cryptofarmers

1 month, 4 weeks ago
***1️⃣******1️⃣***Another bonus***🪙***

1️⃣1️⃣Another bonus🪙
እስከ ነገ  9 ሰአት ድረስ ብቻ የሚቆይ

Hamster እየተጫወታችሁ ለምትገኙ አሁንም በአስራ አንደኛ ዙር ሽልማት ተጨማሪ 5 ሚሊየን coin የምታገኙባቸው ሶስት የካርድ combination ከላይ በምስሉ የሚታየው ነው።

የዛሬው ቀለል ይላል
ሶስቱንም ካርዶች የምታገኟቸው Mine የሚለውን Tap መርጣቹ Market በሚለው ካታጎሪ ዉስጥ ታገኛላቹ ሁሉንም ካርዶች አንድ ጊዜ ብቻ ግዟቸው

lock ከሆነባቹ እዛው ከካርዱ በታች በትንሹ የተፃፈውን ካርድ  የሚጠይቃቹን ያክል Level ግዙ

እስከ ዛሬ ድረስ በሰጠናችሁ Tip ብቻ 55 ሚሊየን coin አግኝታችኋል 🪙ይመቻችሁ👍!

Hamster Combat ያልጀመራችሁ በዚህ  link ጀምሩ 👇
https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId710386365

🌐 ሌሎች የAirdrops መረጃ እንድናጋራችሁ ይህንን ቻናል ለጓደኞቻችሁ ሼር ማረግ ማድረግ አትርሱ።

we are crypto farmers👨🏾‍🌾
⬇️Join Now⬇️
https://t.me/cryptofarmers
https://t.me/cryptofarmers

1 month, 4 weeks ago
TapSwap ተጫዋቾቹ ላይ የማጭበርበር ተግባር ፈፅሟል …

TapSwap ተጫዋቾቹ ላይ የማጭበርበር ተግባር ፈፅሟል ወይም ሞክሯል የሚል ጥርጣሬ እየተሰነዘረ ነው።

ቴሌግራም ዋሌቱን የዘጋውም የተጠቃሚዎቹን ደህንነት ለማረጋገጥ የወሰደው እርምጃ ነው የሚል ሃሳብም እየተንሸራሸረ ይገኛል።

ለማንኛውም እውነታውን የምናየው ይሆናል!

we are crypto farmers👨🏾‍🌾
⬇️Join Now⬇️
https://t.me/cryptofarmers
https://t.me/cryptofarmers

1 month, 4 weeks ago
2 months ago
***👆***

👆
Locked ለሆነባቹ ለማስከፈት ከታች ያለውን ፅሁፍ ተመልክታቹ ያንን የጠቆማቹን ፈልጋቹ ሄዳቹ ያላቹ Level ላይ ማድረስ አለባቹ ።

ምሳሌ በምስሉ ላይ ያለውን ተመልከቱት

P2P TRADING ተዘግቷል ይላል ፤ ከታች KYC LEVEL 7 የሚል ተቀምጧል ።

ያ ማለት P2P TRADING እንዲከፈትላቹ KYC የሚባለውን ፈልጋቹ LEVEL 7 አድርሱት

በሌሎቹም የተለያየ ነው የሚጠቁማቹ ፈልጋቹ የሚላቹ LEVEL ላይ አድርሱ ።

we are crypto farmers👨🏾‍🌾
⬇️Join Now⬇️
https://t.me/cryptofarmers
https://t.me/cryptofarmers

2 months ago
[#Hamster\_Combat](?q=%23Hamster_Combat)

#Hamster_Combat
Another 5 Million BONUS 🪙
(እስከ ነገ እሁድ 9 ሰአት ድረስ ብቻ የሚቆይ)

Hamster እየተጫወታችሁ ለምትገኙ አሁንም በሶስተኛው ዙር ሽልማት ተጨማሪ 5 ሚሊየን ነጥብ የምታገኙባቸው ሶስት የካርድ combination ከላይ በምስሉ የሚታየው ነው።

ሁሉንም የምታገኟቸው Mine በሚለው Tab ገብታችሁ ሲሆን፦

1* Market በሚለው ካታጎሪ ስር
P2P Trading የሚለውን ካርድ አንዴ መግዛት

2* PR & Team በሚለው ካታጎሪ ስር Hamster Tube የሚለውን ካርድ አንድ ጊዜ መግዛት

3* Legal በሚለው ካታጎሪ ውስጥ KYB የሚለውን ካርድ አንዴ መንካት ብቻ ነው።

ከትላንት ጀምሮ በሰጠናችሁ Tip ብቻ 15 ሚሊየን ነጥብ አግኝታችኋል 🔋ይመቻችሁ!👍

Hamster Combat ያልጀመራችሁ ከታች ባለው link ጀምሩ 👇
https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId710386365

🌐 ሌሎች የAirdrops መረጃ እንድናጋራችሁ ይህንን ቻናል ለጓደኞቻችሁ ሼር ማረግ ማድረግ አትርሱ።

we are crypto farmers👨🏾‍🌾
⬇️Join Now⬇️
https://t.me/cryptofarmers
https://t.me/cryptofarmers

2 months ago

በTAPSWAP ዙሪያ በጣም ወሳኝ መረጃ አግኝቻለው😐

በጣም ብዙ ሰው ከ 10ሚሊየን በላይ coin እንደሰራ የ TAPSWAP Founderኦች እንዲሁም የ SOLANA wallet ownerኦች ያወቁ ይመስለኛል። ስለዚህ
ልክ Notcoin እንዳደረገው በ coin ብዛት የ ሶስት zero ቅነሳ (10000~~000~~) ባያደርጉም እኛው እራሳችን በምንሰራቸው ሁለት ትላልቅ ስህተቶች የሰራነውን coin ሊቀንሱ አልያም ሊሰርዙት ይችላሉ።

አይዞአቹ አትደናገጡ
እኔ እያለው ይህ ነገር እንዲከሰትባቹ እና ልፋታቹ በ ዜሮ እንዲባዛ አልፈልግም።

በራሳችን ስህተት የሰራነውን coin የሚያሳጣን ሁለት ትላልቅ ስህተቶችን እነግራቹሃለው።

ግን ከእናንተ አንድ ነገር እፈልጋለው
ይህን መልዕክት ወይም ከታች ያለውን link copy አድርጋቹ ለምታቁት ሰዎች እንዲሁም ባላቹበት ግሩፕ share አድርጉልኝ🙏
ከ 50 ሰዉ በላይ ቻናላችንን እንዲቀላቀል እንፈልጋለን🥺

ቶሎ በሉ 🔤🔤🔤🔤🔤
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+ZJvC3V6dDdthNmU0
https://t.me/+ZJvC3V6dDdthNmU0

2 months, 1 week ago
**tapswap ሊስት ሲደረግ የሚኖረው ዋጋ** ***💵******🤑***

tapswap ሊስት ሲደረግ የሚኖረው ዋጋ 💵🤑

🤏ግን ግምት ነው ትክክለኛ ዋጋው ከዚህ ሊያንስ ወይም ሊበልጥ ይችላል👍

በዚህ መሰረት በትንሹ 30$ማግኘት ይቻላል።
ያልጀመረ አለ ብዬ አላስብም
ካልጀመራቹ ይህን link ተጭናቹ ጀምሩ ታብታብ forever *🍸*👇****
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1911936588

https://t.me/cryptofarmers

We recommend to visit

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 месяца, 1 неделя назад

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 месяц, 2 недели назад

ጥራት ያላቸው የወጥ ቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ። ካሉበት ሆነው ይዘዙን እንልክልዎታለን። 0944-222324/0904-944848

Last updated 1 неделя, 6 дней назад