~ምንም እንኳ ከጥፋት የፀዳን ባንሆንም ያወቅነውን እና የሰማነውን (ሀቅ) እስከሆነ ድረስ ከማስተላለፍ ወደ ኃላ አንልም!!

Description
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 8 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago

3 months, 2 weeks ago

የዛሬው ህይወትህ
ከአላህ የተሰጠህ ስጦታ ነው።

ይህንን ውድ ስጦታ
ለሚመጣው በማሰብና

ባለፈው በመጨነቅ አታበላሸው።
#ተስፋህና_መመካትህ_በአላህ_ላይ_ይሁን_በእርዳታውም እርግጠኛ ሁን!!!

https://t.me/ebinawol
https://t.me/ebinawol

3 months, 2 weeks ago

ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር!

ከሰዎች ጋር ራስህን አነፃፅረህ መቼም ሰላም አይኖርህም፤ ህይወት ውድድር አይደለም! ማሸነፍ ወይም መሸነፍ አይደለም! #የዱኒያ ህይወት ማለት ከዚህ አለም ከመሰናበትህ በፊት ዘላለማዊ ለሆነው #የአኬራ ቤትህ  ስንቅ የምትይዝበት ነው።

ወዳጄ ውድድር አቁም!!

3 months, 2 weeks ago

ለሀዘን የሚያጋልጡህን ነገሮች
እየቆጠርክ ልብህን ከምታደክም
አላህ የዋለልህን ፀጋዎች እያሰብክ
አልሀምዱ ሊላህ ማለትን አብዛ.....
ሀዘንህንም ትረሳለህ ደስተኛም ትሆናለህ ።

6 months, 1 week ago
6 months, 1 week ago

ግን ለምን.....?!

♻️➝ከአፋችን ለሚወጣ አስጠሊታ
ጠረን እንጂ ከአፋችን ለሚወጣ
አስጠሊታ ቃላት አንጨነቅም ለምን?!

♻️➝መፃፋችንን እንጂ ከቀለማችን
ጫፍ ለሚወጡ ፊደላት አንጨነቅም ለምን?!

♻️➝ለአለባበሳቸን እንጂ ለአስተሳሰባችን
ብዙም ቦታ አንሰጠውም

♻️➝ለውበታችን እንጂ ለውብ
ስነ ምግባራችን ግድ የለንም

♻️➝ሰዎች ምን ይሉናል እንጂ
ፈጣርያችን ምን ይለናል ለሚለው
አንጨነቅም

♻️➝መጨነቅ ላለብን ትተን
መጨነቅ ለሌለብን ነገር
እየተጨነቅን ጊዜያችንን እንፈጃለን❗️

እናስተውል (ልብ እንበል) እራሳችንን እንፈትሽ!

https://t.me/ebinawol
https://t.me/ebinawol

6 months, 1 week ago

ምናልባት የጭንቀትህ ምክንያት ትንሽ ነው ብለህ ያሰብከው እና ኢስቲግፋር ማድረግ የረሳህለት ወንጀል ቢሆንስ…?

6 months, 2 weeks ago
  • አንዳንድ ነገሮችን ወደሀቸው አላህ ሳይሰጥህ የሚያቆይብህ ምናልባትም ይበልጥ በወደድክባቸው ጊዜያቶች ላይ ሰርፕራይዝ ሊያደርግህ ፈልጎ ሊሆን ስለሚችል አብዝተህ ታገስ ወዳጄ
    ፈተናዎችም ተደራርበው ቢረዝሙብህ፣ቢታክቱህና ተስፋ ሊያስቆርጡህ ቢሞክሩ አላህ ወደፊት የማያልቅ ደስታን ሊሰጥህ አስቦ ሊሆን ስለሚችል በትዕግስት ጠብቅ ወዳጄ
6 months, 2 weeks ago

ከትናንትህ ለመብለጥ እንጂ ሰዎችን ለመብለጥ እትልፋ። ሰዎችን ለመብለጥ መልፋት ትንሽነት ነው። ትናንትህን ለመብለጥ መታገል ግን ትልቅነት ነው።

@AbuHafsaYimam

6 months, 2 weeks ago

~ነገ ላይ እንድትደርስ የትላንቱ አትርሳ።
የምትሄድበት እንዳይጠፋህ የመጣህበትን አትዘንጋ።

∆ተብሏል

@AbuHafsaYimam

6 months, 3 weeks ago


ዱንያ ብትሆን ኖሮ ለደጋጎች ካሳ
ባልጠገቡ ነበር ካፊር ከእንስሳ

ነብዩ በርሀብ ድንጋይ በሆድ ያስራል
የሀብታሙ ውሻ ስጋ ያማርጣል

የትግል የስራ የፈተና ሀገር
መሆኑ እወቅና በሰብር ተሻገር!!

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 8 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago