አቤና ከቤ ቁጥር ፪

Description
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

2 years, 5 months ago
ሓበሻ የሀገር ባህል ልብስ:

ሓበሻ የሀገር ባህል ልብስ:
👇👇👇 @Zuzuye
Masrate Metflgu angerun
@yebahel_lebse

2 years, 5 months ago
ሓበሻ የሀገር ባህል ልብስ:

ሓበሻ የሀገር ባህል ልብስ:
👇👇👇 @Zuzuye
Masrate Metflgu angerun
@yebahel_lebse

5 years ago

#ሀበሻ_ማለት እኮ ዶሮ ተሰርቆ ሌባውን ለማወቅ ጠንቋይ ቤት በግ ይዞ ሚሄድ ህዝብ ነው😂😂😂😂😂😁
#Share & like
join
@Abenakebe2
@Abenakebe2
😂😂😂😂😂😂😂😂😂

5 years, 1 month ago

የቤት ሰራተኛ :- ደሞዝ እንዲጨመርልኝ 3 ምክንያቶች አሉኝ
አሰሪዋ:- የመጀመሪያው ምንድነው😡
ሰራተኛ :- ምግብ ስሰራ ካንቺ ስለምሻል
አሰሪ :- ማን ነገረሽ
ሰራተኛ :- ባልሽ
አሰሪ :- እሺ ባክሽ ሁለተኛውስ
ሰራተኛ :- እቃ ሳጥብ ካንቺ ስለምሻል
አሰሪ :- ወወይ ጉድ ኢሄንንስ ማን ነገረሽ
ሰራተኛ :- ባልሽ
አሰሪ :- ሶስተኛውስ ምንድነው😳
ሰራተኛ:- አልጋ ላይ ካንቺ ስለምሻል
አሰሪ :- በጣም ተናዳ ኢሄንንም እሱ ነው አይደል የነገረሽ 😡😡😡
ሰራተኛ :- አይደለም ሹፌርሽ ነው የነገረኝ
አሰሪ :- በቃ ድምፅሽን ቀንሺ ይጨመርልሻል 😂😂😂😂😂😁

የገባው #Share
join
@Abenakebe2
@Abenakebe2
😂😂😂😂😂😂😂😂😂

6 years, 5 months ago

መምህር:– «ከቤተሰቦቻችሁ ትንሹ ማነው?»

ማሙሽ:– «አባዬ»

መምህር:– በጣም በመገረም«እንዴ ማሙሽ… እንዴት?»ብሎ ጠየቀው 🤣🤣🤣🤣🤣ማሙሽ ምን ቢል ጥሩ ነው😂😂😂🤣😂🤣😂🤣
😂

😂

😂

😂

😂

😂
ማሙሽ:– 🤣«እስካሁን ከእማዬ ጋር ነው የሚተኛው!» ጡት እራሱ ይጠባል🙉🙊🙉🙊🙉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👇👇👇
😁😁 የተመቸው ብቻ share ያርግ👇@Abenakebe2 @Abenakebe2

6 years, 5 months ago

ደስ አይላቸውም

አቦቸር ሰኞ ከሰአት ከት/ቤት ሲመለስ አይኖቹ በልዘው አባት ያየዋል..
:
አባት:~ አንተ ልጅ..ከሰው ጋር አትጣላ አለልኩህም..?
:
አቦቸር:~ የኔ ጥፋት አይደለም ጠዋት አስተማሪ ክፍል ሲገባ ስንቆም ከፊቴ የነበረችው ልጅ ቀሚሷ መቀመጫዋ🙉 ውስጥ ገብቶ ሳየው አላስተዋለችም ይሆናል ብዬ ጎትቼ ሳወጣላት...ዞራ በቡጢ መታኝ እኮ ነው.. 😚
:
አባት:~🙏 በል..! ሁለተኛ እንዲህ እንዳታረግ...! ሴቶች ደስ አይላቸውም..!
:
:
በቀጣይ ሳምንትም ሰኞ አቦቸር በድጋሚ አይኑ በልዞ ይመጣል...
:
አባት:~😡 በንዴት...ኸረ አንተ ልጅ..ተው..!!! በዚህ ጉዳይ ላይ ስንቴ እናውራ.. ላትጣላ ተነጋግረን የጨረስን መሰለኝ..?
:
አቦቸር:~ አባዬ...! እኔ ምን ላድርግ..? ዛሬም አስተማሪ ሲገባ እንደ ባለፈው ቀሚሷ መቀመጫዋ ውስጥ ሲገባ ጊዜ ጓደኛዬ ጎትቶ ሲያወጣላት..🤣 ባለፈው አንተ ደስ አይላቸውም ስላልከኝ……
:
:
:
:
:
:
:
መልሼ ሳስገባላት በቡጢ መታችኝ😝😝😂😂😂😂😂

😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ @Abenakebe2
@Abenakebe2
Share 😘 Share 😘 Share😘

6 years, 6 months ago

🤣🤣🤣

ሰውየው እግሩን ታሞ ሃኪም ጋር ይሄድና በዶክተር ይታያል።

ሃኪሙም የምርመራውን ውጤት ይዞ እየገባ:- ''አንድ መልካምና አንድ መጥፎ ዜና ይዤ መጥቻለሁ ከየቱ ልጀምር ?'' ይላል..
.
ሰውየው:- ከመጥፎው!
.
.
.
ሃኪም:- 2ቱም እግርህ መቆረጥ አለበት
.
ሰውየው:- እሺ ጥሩው ዜና ታድያ ምንድነው?
.
.
.
ሃኪም:- እዛኛው ክፍል ውስጥ ጫማህን የሚገዛ ሰው ተገኝቷል
.
.

መሳቅ ነው አመሌ አመሌ
😂😂😂😂🤣🤣😜😜😜😜😅😅😅
ቀን በቀን ለመሳቅ ይቀላቀሉን
ይቀላቀሉን
@Abenakebe2

የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘@Abenakebe2 @Abenakebe2

6 years, 6 months ago

አንድ በዕድሜ ገፋ ያሉ አድማጭ ሸገር ሬዲዮ ደውለው
“መንግሥት የሚሰማኝ ከሆነ ሐሳቤን በአጭር እንድገልጽ
ይፈቀድልኝ!” አሉ፡፡
.
“እሺ ይቀጥሉ” አለ ጋዜጠኛዉ፡፡
.
ጉሮሯቸውን ከጠራረጉ በኋላ “እኔ እንኳ ብዙም የምለው
የለኝም….በአጭሩ ሐሳቤን አጠቃልዬ ለመግለጽ ያህል
ነው…::” አሉ እጅግ በበዛ ትህትና፡፡
.
“ይቀጥሉ አልኩ እኮ አባት…ይቀጥሉ” አለ ጋዜጠኛዉ፡፡
.
“….እሺ…እንግዲያውስ ከተፈቀደልኝ ልቀጥል…
“ለአፍታ
ትንፋሻቸውን
ሰበሰቡና…
.
.
.
.
.
.
.
“ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ..."
ብለው እርፍ
😂😂😂😂😂😂😂😂

የገባው ብቻ👍

Join
@Abenakebe2

6 years, 7 months ago

beautyfull

ባልና ሚስት 💑እቤት🏡 ውስጥ ቁጭ ብለዋል በድንገት ቻርጅ ላይ የነበረው የሚስትየው ስልክ📱 ይጮሀል🎶

ባል 🙍‍♂ቶሎ ብሎ ስልኩን አንስቶ ከተመለከተው 👀ብኃላ ወደ ሚስቱ ዞር ብሎ በንዴት😡

አንቺ 😕ማነው🤔 በዚህ ሰዕት🕰 beautyfull ብሎ የሚልክልሽ
ብሎ ሲጮህባት🙃.....

ሚስት 👩ብድግ ብላ ስልኩን 📱ካየች በኃላ ይበልጥ ተናዳ😡😡😡

በደንብ አታነብም.😏😏....





ደደብ battery full ነው የሚለው።

ባል ሼም ይዞት ምን ቢል ጥሩ ነው፡፡




እሱስ ቢሆን በዚ ሰዓት ጥሩ ነወ፡፡
🤣*🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

ተበላሽ 😜😜😜😜😜
😂😂😂😂🤣🤣😜😜U😜 በሉ ብቻ መሳቅ ክልክል ነው ሼር አርጉ
to Join 👉 @Abenakebe @Abenakebe ሼር ሼር ይደረግ

6 years, 7 months ago

🤣🤣🤣🤣🤣🤣ለፈገግታ ያክል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እናት ልጇን ትጠራና ለአባትህ ደውልለት እስኪ ይምጣ ብላ ወደ ጓዳ ገባች

ልጅ፦ ማሚ 4 ጊዜ ደውዬ የሆነች ሴት ነው የምታነሳው ብሎ ወደ ጨዋታው ተመለሰ

እናት፦😡😡😡 ቆይ... አሳየዋለሁ

አባት መቶ ገና ቤት ከመግባቱ ሚስቱ👋 በጥፊ

አባት፦ ምን አጠፋሁ

ሚስት፦👋 ድጋሚ በጥፊ ትመታወና ቀን ስልክህን ያነሳችው ሴት ማናት

አባት፦ ተሳስተሻል ስልኬ ቻርጅ ዘግቷል

ሚስት፦ ደሞ ትዋሻለህ ልጄ ና ና ቅድም አባትህ ጋ ስትደዉል ያነሳችው ሴት ምንድነው ያለችህ?

ልጅ፦ 👶 ያሏት ቀሪ ሂሳብ ነው አነስተኛ ነው እባክዎ ሂሳብዎን ይሙሉ ነው ያለችኝ😂😂 እማዬ 🤣🤣

😂 👍 ለብቻቹ መሳቅ ክልክል ነው ለጀለሳቹ ሼር አርጉ😂
@Abenakebe2 @Abenakebe2 share yargu

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago