★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks, 1 day ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago
ሓበሻ የሀገር ባህል ልብስ:
??? @Zuzuye
Masrate Metflgu angerun
@yebahel_lebse
#ሀበሻ_ማለት እኮ ዶሮ ተሰርቆ ሌባውን ለማወቅ ጠንቋይ ቤት በግ ይዞ ሚሄድ ህዝብ ነው??????
#Share & like
join
@Abenakebe2
@Abenakebe2
?????????
የቤት ሰራተኛ :- ደሞዝ እንዲጨመርልኝ 3 ምክንያቶች አሉኝ
አሰሪዋ:- የመጀመሪያው ምንድነው?
ሰራተኛ :- ምግብ ስሰራ ካንቺ ስለምሻል
አሰሪ :- ማን ነገረሽ
ሰራተኛ :- ባልሽ
አሰሪ :- እሺ ባክሽ ሁለተኛውስ
ሰራተኛ :- እቃ ሳጥብ ካንቺ ስለምሻል
አሰሪ :- ወወይ ጉድ ኢሄንንስ ማን ነገረሽ
ሰራተኛ :- ባልሽ
አሰሪ :- ሶስተኛውስ ምንድነው?
ሰራተኛ:- አልጋ ላይ ካንቺ ስለምሻል
አሰሪ :- በጣም ተናዳ ኢሄንንም እሱ ነው አይደል የነገረሽ ???
ሰራተኛ :- አይደለም ሹፌርሽ ነው የነገረኝ
አሰሪ :- በቃ ድምፅሽን ቀንሺ ይጨመርልሻል ??????
የገባው #Share
join
@Abenakebe2
@Abenakebe2
?????????
መምህር:– «ከቤተሰቦቻችሁ ትንሹ ማነው?»
ማሙሽ:– «አባዬ»
መምህር:– በጣም በመገረም«እንዴ ማሙሽ… እንዴት?»ብሎ ጠየቀው ?????ማሙሽ ምን ቢል ጥሩ ነው????????
?
?
?
?
?
?
ማሙሽ:– ?«እስካሁን ከእማዬ ጋር ነው የሚተኛው!» ጡት እራሱ ይጠባል?????????????????????????????
?? የተመቸው ብቻ share ያርግ?@Abenakebe2 @Abenakebe2
ደስ አይላቸውም
አቦቸር ሰኞ ከሰአት ከት/ቤት ሲመለስ አይኖቹ በልዘው አባት ያየዋል..
:
አባት:~ አንተ ልጅ..ከሰው ጋር አትጣላ አለልኩህም..?
:
አቦቸር:~ የኔ ጥፋት አይደለም ጠዋት አስተማሪ ክፍል ሲገባ ስንቆም ከፊቴ የነበረችው ልጅ ቀሚሷ መቀመጫዋ? ውስጥ ገብቶ ሳየው አላስተዋለችም ይሆናል ብዬ ጎትቼ ሳወጣላት...ዞራ በቡጢ መታኝ እኮ ነው.. ?
:
አባት:~? በል..! ሁለተኛ እንዲህ እንዳታረግ...! ሴቶች ደስ አይላቸውም..!
:
:
በቀጣይ ሳምንትም ሰኞ አቦቸር በድጋሚ አይኑ በልዞ ይመጣል...
:
አባት:~? በንዴት...ኸረ አንተ ልጅ..ተው..!!! በዚህ ጉዳይ ላይ ስንቴ እናውራ.. ላትጣላ ተነጋግረን የጨረስን መሰለኝ..?
:
አቦቸር:~ አባዬ...! እኔ ምን ላድርግ..? ዛሬም አስተማሪ ሲገባ እንደ ባለፈው ቀሚሷ መቀመጫዋ ውስጥ ሲገባ ጊዜ ጓደኛዬ ጎትቶ ሲያወጣላት..? ባለፈው አንተ ደስ አይላቸውም ስላልከኝ……
:
:
:
:
:
:
:
መልሼ ሳስገባላት በቡጢ መታችኝ???????
???????????
የምን አይቶ ዝም ማለት?
ሌሎችም join እዲያደርጉ @Abenakebe2
@Abenakebe2
Share ? Share ? Share?
???
ሰውየው እግሩን ታሞ ሃኪም ጋር ይሄድና በዶክተር ይታያል።
ሃኪሙም የምርመራውን ውጤት ይዞ እየገባ:- ''አንድ መልካምና አንድ መጥፎ ዜና ይዤ መጥቻለሁ ከየቱ ልጀምር ?'' ይላል..
.
ሰውየው:- ከመጥፎው!
.
.
.
ሃኪም:- 2ቱም እግርህ መቆረጥ አለበት
.
ሰውየው:- እሺ ጥሩው ዜና ታድያ ምንድነው?
.
.
.
ሃኪም:- እዛኛው ክፍል ውስጥ ጫማህን የሚገዛ ሰው ተገኝቷል
.
.
መሳቅ ነው አመሌ አመሌ
?????????????
ቀን በቀን ለመሳቅ ይቀላቀሉን
ይቀላቀሉን
@Abenakebe2
የምን አይቶ ዝም ማለት?
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share ? Share ? Share?@Abenakebe2 @Abenakebe2
አንድ በዕድሜ ገፋ ያሉ አድማጭ ሸገር ሬዲዮ ደውለው
“መንግሥት የሚሰማኝ ከሆነ ሐሳቤን በአጭር እንድገልጽ
ይፈቀድልኝ!” አሉ፡፡
.
“እሺ ይቀጥሉ” አለ ጋዜጠኛዉ፡፡
.
ጉሮሯቸውን ከጠራረጉ በኋላ “እኔ እንኳ ብዙም የምለው
የለኝም….በአጭሩ ሐሳቤን አጠቃልዬ ለመግለጽ ያህል
ነው…::” አሉ እጅግ በበዛ ትህትና፡፡
.
“ይቀጥሉ አልኩ እኮ አባት…ይቀጥሉ” አለ ጋዜጠኛዉ፡፡
.
“….እሺ…እንግዲያውስ ከተፈቀደልኝ ልቀጥል…
“ለአፍታ
ትንፋሻቸውን
ሰበሰቡና…
.
.
.
.
.
.
.
“ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ..."
ብለው እርፍ
????????
የገባው ብቻ?
Join
@Abenakebe2
beautyfull
ባልና ሚስት ?እቤት? ውስጥ ቁጭ ብለዋል በድንገት ቻርጅ ላይ የነበረው የሚስትየው ስልክ? ይጮሀል?።
ባል ?♂ቶሎ ብሎ ስልኩን አንስቶ ከተመለከተው ?ብኃላ ወደ ሚስቱ ዞር ብሎ በንዴት?
አንቺ ?ማነው? በዚህ ሰዕት? beautyfull ብሎ የሚልክልሽ
ብሎ ሲጮህባት?.....
ሚስት ?ብድግ ብላ ስልኩን ?ካየች በኃላ ይበልጥ ተናዳ???።
በደንብ አታነብም.??....
ደደብ battery full ነው የሚለው።
፤
ባል ሼም ይዞት ምን ቢል ጥሩ ነው፡፡
እሱስ ቢሆን በዚ ሰዓት ጥሩ ነወ፡፡?*?????????????
ተበላሽ ?????
????????U? በሉ ብቻ መሳቅ ክልክል ነው ሼር አርጉ
to Join ? @Abenakebe @Abenakebe ሼር ሼር ይደረግ
??????ለፈገግታ ያክል????????
እናት ልጇን ትጠራና ለአባትህ ደውልለት እስኪ ይምጣ ብላ ወደ ጓዳ ገባች
ልጅ፦ ማሚ 4 ጊዜ ደውዬ የሆነች ሴት ነው የምታነሳው ብሎ ወደ ጨዋታው ተመለሰ
እናት፦??? ቆይ... አሳየዋለሁ
አባት መቶ ገና ቤት ከመግባቱ ሚስቱ? በጥፊ
አባት፦ ምን አጠፋሁ
ሚስት፦? ድጋሚ በጥፊ ትመታወና ቀን ስልክህን ያነሳችው ሴት ማናት
አባት፦ ተሳስተሻል ስልኬ ቻርጅ ዘግቷል
ሚስት፦ ደሞ ትዋሻለህ ልጄ ና ና ቅድም አባትህ ጋ ስትደዉል ያነሳችው ሴት ምንድነው ያለችህ?
ልጅ፦ ? ያሏት ቀሪ ሂሳብ ነው አነስተኛ ነው እባክዎ ሂሳብዎን ይሙሉ ነው ያለችኝ?? እማዬ ??
? ? ለብቻቹ መሳቅ ክልክል ነው ለጀለሳቹ ሼር አርጉ?
@Abenakebe2 @Abenakebe2 share yargu
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks, 1 day ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago