የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc
✨#Freshman 🙌
✅Freshman Tutorial and Exam Practice እንዲሁም Coc ለመመዝገብ Screen shot በBot ልካችሁ Link ያልተላከላችሁ ተማሪዎች ካላችሁ በዚህ Address :-
➡️የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እና Natural or Social መሆናችሁን ፃፉልን ፤ አረጋግጠን Link እንልካለን 🙏
ሰሞኑን በዓል ስለነበረ incase ሳይላክላችሁ ከቀረ 🙌
ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ👇
@MGWTutorial_Reg_bot
Join Us:
🌐@Medicalgateway 🔂
#MGW_COC_Preparation
#Week_1 (➡️ወሳኝ)
🤔 ወደ ጤናው ዘርፍ ከሆናችሁ ያለ Coc ውጤት Department ማግኘት አይታሰብም ፤ የCoc ውጤት ወሳኝ ድርሻ አለው ።
የMGW COC Tutorial ለእነማን ነው የሚያገለግለው ?
1⃣ Medicine
2⃣ Dental Medicine
3⃣ Pharmacy
😀 Anesthesia
😀 Radiology
😀 HO
😀 Midwifery
😀 Nursing
😀 Medical Laboratory...እነዚህን Department መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች ነው የእኛ Coc Program የሚያገለግለው ።
🖱እኛ ለሁላችሁም እኩል የመወዳደሪያ ክህሎት እንዳታዳብሩ እድል እንፈጥራለን ፤ነገር ግን በአግባቡ የተጠቀመ እና በጥሩ የተዘጋጀ ብቻ ልዩነት ይፈጥራል
✅ከላይ በተጠቀሱት Department የመግባት ፍላጎት ካላችሁ No Doubt Medical Gateway Coc Program is your key ፤ ከዚህ በፊት የነበረው የመረጃ እጦት በሜዲካል ጌትዎይ ተወግዶ ባለፈው ዓመት ካስተማርናቸው እጅግ በጣም ብዙ ተማሪዎች ሁሉም ተሳክቶ እንደበፊቱ መጨነቅ አብቅቷል🙏
➡️ለFreshman and Coc Tutorial ምዝገባ
➡️ @MGWTutorial_Reg_bot
💻 ከምዝገባ ጋር በተያያዘ ለማንኛውም ጥያቄ , Use
➡️@MGWsupport
Join Us :
🌐@medicalgateway 🔂
ሰሞኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በጤናው ዘርፍ ባወጣው አዋጅ ብዙ አዳዲስ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
ለአብነት ፡- በሌሎች የሐገሪቱ ህጎች ስለ ስራ ቦታ ደህንነት የተደነገጉ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆኖ የጤናው ዘርፍ ሰራተኛ በስራው ባህሪ ምክንያት ተጋላጭ ለሚሆንባቸው በሽታዎች ቅድሚያ የጤና አገልግሎት የማግኘት መብት እንዳለው ደንግጓል፡፡የጤናው ዘርፍ የመንግስት ሰራተኛ የጤና መድህን አባልነት ሙሉ መዋጮ በመንግስት እንደሚሸፈንም አስቀምጧል፡፡ ለዚህም ዝርዝር አፈጻጸም የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ ይወሰናል፡፡
ሌላው አዋጁ በዋናነት ያስቀመጠው የልብ እና የመተንፈሻ አካላት የአሰራር ሥርዓት መመለስ በማይችልበት ደረጃ ሥራቸውን ሲያቆሙ ወይም የአንጎል ሞት ሲረጋገጥ በመሳርያ ላይ የተመሰረተ የአተነፋፈስ ስርዓትን በሶስት አግባነብት ባላቸዉ ባለሙያዎች ዉሳኔ ማቋረጥ እንደሚቻል(Euthanasia )እና ይህም ቤተሰብን ለማይመለስ ነፍስ ከአላስፈላጊ እንግልትና ወጪ እንደሚታደግ ይታመናል። የዚህ ድንጋጌም ዝርዝር አፈጻጸም ሚኒስቴር መስርያ ቤቱ በሚያወጣው መመሪያ የሚወሰን ይሆናል።
ሀገራችን እስካሁን እስካሁን በፅኑ የታመመ እና መዳን የማይችል ታማሚ በጤና ባለሙያ የታገዘ ሞትን (Assisted killing )ተግባራዊ አድርጋ አታውቅም ነበር ፤ አዲሱ አዋጅ ግን ይህንን ይፈቅዳል ።
ከእነዚህ በተጨማሪ ሌሎች ብዙ ውሳኔዎች እና ማሻሻያዎች ተደንግገዋል ።
ምንጭ : MOH
➡️Serway physics edition 6
✔️Best Book for reference & practice
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Today's Programs
✅Psychology Lecture (#Social &NS)
✅Mathematics Exam Practices for NS
1⃣ከ አራቱ Sections በአንዱ ተመዝግባችሁ ዩኒቨርስቲያችሁ የሚሰጠው ኮርስ ከሌለ ወደ ሌላ Section ለመግባት ድጋሚ ክፍያ አያስፈልግም ።
2⃣ ክፍያ በከፈላችሁበት ቀን ምዝገባ መጨረስ አለባችሁ ፤ ስትደውሉ ስልክ ካልተነሳላችሁ Telegram ላይ አድሚኖችን ማናገር ይኖርባችኋል ፤ እናንተ ልካችሁ እኛ ሳናዬው ቢያድር የእናንተ ጥፋት ሳይሆን የእኛ ጥፍት ስለሆነ ችግር የለውም ።
3⃣Incase በ Mobile banking ስትከፍሉ በ Network መቆራረጥ ምክንያት ደረሰኝ ካላመጣላችሁ ምንም የሚያሳስብ ነገር የለም ለእኛ አሳውቁን ።
📤ብዙዎች ወሳኙን የFreshman ቲቶሪያላችንን ተቀላቅለው አሪፍ ዝግጅት እያደረጉ ነው , እርሶስ ?...ይቀላቀሉን ፤ ክፍተቶን በእኛ ይሞላሉ 💯****
➡️Freshman Registration
🖱@MGWTutorial_Reg_bot
🤔ምናልባት Costumer Support Service via Direct Call አልሰራ ካላችሁ :-
💻Direct On Telegram በእዚህ ልታገኙን ትችላላችሁ ⬇️
➡️@MGWsupport
✨Join Us :
🌐 @medicalgateway⭐
➡️Second Year Medicine 🙏
🔥Mekele University
😵💫የፊዚዮሎጅ Revision Exam Topper
🖱48/50 (አንበሳው )👏*👏***
✨Keep it up!
➡️The more you Practice the more you retain , introduction to med እየተማራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች ትምህርቶቹ በተለይ Pathology ምን ያክል Volatile እንደሆነ ያያችሁት ይመስለኛል ፤ በጣም ይረሳል😌
ለዚህ ደግሞ መድሀኒቱ ጥያቄ መለማመድ Video ማየት ነው ።
በርቱ 🙏
ሰላም የMGW እንዴት ናችሁልኝ😍። በDBU second year medicine ተማሪ ነኝ።እኔ MGW tutorial ያገኘሁትን ጥቅም ይህ ነው ብሎ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል 😘ይሄ ማሽቃበጥ ምናምን አይደለም ! የኔን የትምህርት ህይወቴን ከየት ወዴት እንደቀየረው ብታቁ 😊።በቃ ለካ መማር እንደዚህ ደስ ይላል 🤭, ለካስ ትምህርትን እንደዚህ መረዳት ይቻላል ነው ያስባለኝ ይሄው ፈጣሪ ምስክሬ ነው ! እና መቼስ ትምህርትን ደስ እያለው መማር የማይፈልግ የለም አይደል 😉 ? እኔ አንድ ምክር ልምከራችሁ የጤና ተማሪዎች ከሆናችሁ MGW tutorial ተመዝገቡ በትንሽ ብር ትልቅ የህይወት ለውጥ ታገኛላችሁ እመኑኝ። MGW Tutorial 😘😘😘❤️❤️❤️
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc