ኢብኑ ሰኢድ

Description
«ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል፡፡ ዩሱፍ 108
~~~~~~~~
Advertising
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc

4 months, 3 weeks ago
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ

የአፋልጉኝ ማስታወቂያ

7 months, 2 weeks ago

ጨረቃ ባለመታየቷ ኢድ አልፊጥር ረቡዕ ይሆናል።

2 years, 1 month ago

ከውሸት እንራቅ!!
~~~~~
?ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ፦[አደራ ውሸትን ተጠንቀቁ! ውሸት ወደ ጥመት ይመራል፤ ጥመት ደግሞ ወደ እሳት ይመራል።] ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

2 years, 1 month ago

?መውሊድ ቢድዓ ነው‼️

#መ መለያ ምልክት የሙብተድዕ አርማ
#ው #ውስጡን_የገነባ_በኹራፋት_ኮርማ
#ሊ ሊያጠወልግ ክብሩን የኢስላሜን ውበት
#ድ ድብቅ መርዙን ሊረጭ ሊያስቀረኝ ራቁት
#ቢ ቢያግበሰብስ ሙክት ሺወችን ቢያበላ
#ድ ድቤውም ቢያጓራ ቢወገር በዱላ
#ዓ ዓይኑ እስኪቀላ ቢቅም ቢያመነዥክ
#ነ #ነውና_ቢድዓ_የድን_ጠላት_እሾክ
#ው ውስጣችን ቁልፍ ነው?

2 years, 1 month ago
2 years, 2 months ago

ሰለፊይ ነን የምንል እህት ወንድሞች ልናዳምጠው የሚገባ ወሳኝ ምክር !

2 years, 2 months ago

የመልካም ነገር መክፈቻ ሁን !!

ነቢዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰላም እንዲህ ይላሉ
" إِنَّ مِنَ النَّاسِ مَفَاتِيحَ لِلْخَيْرِ مَغَالِيقَ لِلشَّرِّ،

"ከሰዎች መካከል ለኸይር መክፈቻ ቁልፍ የሆንና ሸርን ደግሞ የሚዘጋ አለ።"

እንደዚሁም
وَإِنَّ مِنَ النَّاسِ مَفَاتِيحَ لِلشَّرِّ مَغَالِيقَ لِلْخَيْرِ،
 "ከሰዎች መካከልም እንደዚሁ የሸርን በር የሚከፍቱ ወይንም ለሸር በር መከፈት ምክንያት የሆኑ ቁልፎችና የኸይር ወይንም የመልካም ነገር በር መዘጋት ምክንያት የሆኑ ቁልፎች አሉ።"

فَطُوبَى لِمَنْ جَعَلَ اللَّهُ مَفَاتِيحَ الْخَيْرِ عَلَى يَدَيْهِ،
"የኸይርን በር መክፈቻ በእጁ ያደረገለት ሰው፤ ይህ ትልቅ እድል አግኝቷል።"

وَوَيْلٌ لِمَنْ جَعَلَ اللَّهُ مَفَاتِيحَ الشَّرِّ عَلَى يَدَيْهِ "
"የሸር ቁልፎችንም በእጁ ያደረገበት ሰውም ወየውለት!።" ይላሉ።
ኢብኑ ማጃህና ሌሎች ዘግበውታል አልባኒ ሀሰን ብለውታል

2 years, 2 months ago

?አሰላሙዐለይኩም ወራሐምቱሏሂ ወበረካቱህ

ጥያቄ
?ሴት ልጅ ግሩፕ ከፍታ ወንዶችንም ሴቶችንም ማስተማር እና በተለያዩ ቡድኖች ላይ ረድ መስጠት ከነሱ ጋር መከራከር ትችላለችን? አንዳንዴ በፅሁፍ አንዳንዴ በሪከርድ እየገባች

መልስ:-በሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ
~
https://telegram.me/daruselam

2 years, 2 months ago

አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላሉ፦
"ነቢዩ( ﷺ) ተሳዳቢ፣አስቀያሚ ንግግርን ተናጋሪ ሆነ ተራጋሚ አልነበሩም።"
?【ቡኻሪ ዘግበውታል】

2 years, 2 months ago

?የሰዎችን አቋም ምንፈትነው በአህሉ ሱና ኡሱል ወይም በኢማምነታቸው ጥርጥር የሌለባቸውን መሻኢኾች ኢማም አህመድ ኢማም ሻፊዒ ኢማም ማሊክን ይመስል ነው።

?በመንደር ሼኽና ኡስታዝ የሰውን ሱንይነት መፈተን አትችልም።
Dawud Ali AbuAsiya

We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc