ETHSS_E

Description
?የእውቀቶች ሁሉ ምህዳር?
❤️ለሚወዱት የሚሰጥ ልዩ፡ ስጦታ፡ የደከሙለትን ፡ መስዋዕት ከፍሎ ያገኙትን ያለገደብ ማካፈል ነው።
??????????
?ይቀላቀሉን፡ ለእናንተ እኛ አለን ?
?ለጠየቁን ሁሉ ያለገደብ እናገለግላለን✍


t.me/ETHS72
Advertising
We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 6 days, 8 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month, 3 weeks ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 2 months ago

1 year, 3 months ago

አስተውል !

ስለትላንቱ ስላለፈው ሁሉ ነገር ተመስገን ትልቅ ትምህርት ቤት ነበር አዎ ዛሬን በዚህ ማንነት እንድንቀበለው የረዳን ትላንታችን ነው ዛሬ ደግሞ ነገአችንን ውብ አድርጎ ለመስራት የምንጠቀምበት መሳሪያ ነው አሁንም ተመስገን ?

የተባረከ ምሽት ተመኘን ?

1 year, 3 months ago

ከሆነ ነገር ተጠበቁ ??

የሆነ ቀን የሆነ ቦታ ?‍♂️
     ከሆነ ሰው ጋር?‍?‍?
ለሆነ ጉዳይ በሆነ ሰአት
  በሆነ ሁኔታ ውስጥ እያለሁ ?
የሆኑ ሰዎች አይተውኝ ??
    ለሆነ ሰው ነገሩትና ??
   ያ ሰው የሆነ ነገር ብሎኝ ?
የሆነ ነገር ውስጥ ገባው ::?‍♂️?‍♂️

1 year, 3 months ago

አንተ ካመንክበት ማረጋገጫ አትጠብቅ ፤ አዎ ሁሉም ሰው አንተ የታየህ አይታየውም አንተ የተሰማህ አይሰማውም ስለዚህ ራስህን ብቻ አሳምን ለራስህ ብቻ እርግጠኛ ሁን ከዚያም መንገድህን ቀጥል !

??የተባረክ ነህና የተባረከ ቀን ይሁንልህ??

1 year, 3 months ago

HE:
???????????????????
???????????????????????????????????????????????????????????? ??መልካም 2016 አዲስ አመት ???????????????????????????????? ??????????????????????????????????????????????????

በዓሉ ደረሰ
ጨለማው ፈረሰ
አዲስ አመት መጣ
ብርሃን ለኛ ወጣ
ፈጣሪ የባረካችሁ
ይችን ቀን ስላያችሁ
እጅግ ደስ ይበላችሁ
ምክንያቱን ስነግራችሁ
የዛሬዋ ቀን ድንቅ ናት
ማንም ደርሶባት ያላያት ፣ ያልሰማት
ሠላምና ፍቅር ደስታ የሞላባት
ሀዘን በደስታ የሚሞላበት
ጥላቻም በፍቅር የሚሸነፍበት
እጅግ በጣም ድንቅ ቀን ነው
ዛሬን ደርሶ ማየት እንዴት መታደል ነው ( 2 x )

    ሔኖክ መላኩ ( ፀሀፊ )

???????????????????
???????????????????????????????????????????????????????????? ??መልካም 2016 አዲስ አመት ???????????????????????????????? ?????????????????????????????????????????????????

1 year, 3 months ago

? የሆነን ሰው መሆን እየተመኘህ በሄድክ ቁጥር የዛ ሰው ኮፒ ስብዕና እንጂ የራስህ የሆነ ማንነትና እውቀት እንዲሁም ተጽዕኖ አይኖርህም! ስለዚህ ወዳጄ ሁሌም ቢሆን ልትጥለው የሚገባው ነገር እንደ እገሌ መሆን እፈልጋለሁ ወይም እንደ እሱ እሆናለሁ የሚለውን አባዜ ነው። አንተ ማንንም ለመምሰልም ሆነ ማንንም ለመሆን አልተፈጠርክም ። አንተ አንተ ነህ እገሌም እገሌ ነው።

         መልካም አዲስ አመት

አዲሱ አመት እገሌን ከመሆን ይሰውረን

1 year, 3 months ago

- Reading 20 pages per day is 30 books per year.
- Saving $10 per day is $3650 per year.
- Running 1 mile per day is 365 miles per year.
- Becoming 1% better per day is 37 times better per year.

Small habits are underestimated.

Stay with Haile

1 year, 4 months ago

ለጀግኖቹ !

ጀግና ከፈጣሪ በታች ሆኖ ራሱን የሚሰራ ነው ራስን መስራት ማስተዋልን እና የየእለት እንቅስቃሴ ላይ ብርቱ መሆንን ይጠይቃል ስለዚህ ራስን ለመስራት ሁልጊዜም ወደኋላ እንዳትል አሁኑኑ  መንገድህን ጀምር !

መልካም ምሽት ተመኘን ?

1 year, 4 months ago

Never Think Hard about 'PAST'

It brings "TEARS"

Do not Think more about 'FUTURE'

It brings "FEARS"

Live this Moment with a 'SMILE'

It brings "CHEERS"..

1 year, 4 months ago

Imagination is more important than knowledge. For while knowledge defines all we currently know and understand, imagination points to all we might yet discover and create.

?Albert Einstein

stay with Haile

1 year, 4 months ago

ለፊቼ ተማሪዎች ብቻ

ደብተር ባለ 50 በ 45 ብር ብቻ

መግዛት ለምትፈልጉ በዚህ???ስልክ ቁጥር ይደውልልኝ

0713915194

We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 6 days, 8 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month, 3 weeks ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 2 months ago