- ኦርጅናል ብራንድ ጫማዎች በጣም በቅናሽ ዋጋ
- አድራሻ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ጀርባ ሰንጋ ተራ [ዮቤክ ህንፃ] 2ተኛ ፎቅ ቁጥር 221
- Contact us - 0913033741
- 0973507107
- @hafashion1
Last updated 2 months, 1 week ago
m.shein.com ወይም m.sheglam.com ዌብሳይት ላይ መግዛት የሚፍልጉትን እቃ ሊንኩን ወይም ፎቶውን የላኩልን እኛ ከ25 እስከ 30 ቀን ውስጥ አስመጥተን እናስረክብዎታለን።
ስልክ:- 0976105888
የዋጋውን 40% ከፍለው ማዘዝ ይችላሉ ቀሪዉን ክፍያ እቃዉን ሲረከቡ ይከፍላሉ።
Last updated 2 months ago
ጥራት ያላቸው አውሮፓ ስታንዳርድ የወንድ የቦንዳ ልብሶች።
🚌አድራሻችን 1 መገናኛ መተባበር ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 ፒያሳ የገበያ ማዕከል 3ተኛ ፎቅ
3 ቤተል ታክሲ መውረጃ ጋር (LEMON ZEST BURGER 1st FLOOR)
☎ 0928189999/0991208847
✅CONTACT 👉 @ultra_bon
Last updated 2 days, 15 hours ago
አሰላሙ አለይኩም እንግሊዘኛ ምታቅ ፓኪስታኒ ቤተሰብ ጋር መስራት የምትችል እህት ካለሽ አናግሪኝ ፐራታ ቸባቲ ምትሞክሪ ኢን ሻ አላህ
አፍጥኑ እህቶች ጥሩ ደመወዝ ነው
~~~እህቴ ሆይ ...?
?ተጠንቀቂ ለማንም ወንበዴ ጏዳሽ አትክፈቺ በውስጥ እየመጣ ለትዳር ነው ቢልሽ እውነት መስሎሽ ልብሽን አትስጪ!!
?መጀመሪያ እራስሽን ጠይቂ ከየት ሲያውቅሽ ነው ለትዳር ሚመኝሽ !?
?እንኳን የማታውቂው የሚድያ አንኳኪ አሏህ ካዘነለት በቀር የምታውቂውኳን የማይታመንበት ዘመን መሆኑን እወቂ !!
?በህይወትሽ ውስጥ ወሮ በላ ተኩላወች ከዲናቸው የተዘናጉ ስለተውሂድ ምንም የማያውቁ የራሳቸው ጅህልና አልበቃቸው አንቺንም ከእውቀት ነፃ ሊያደርጉ !!
?የሰውና የጅን ሰይጣኖች ሊወተተውቱሽ
ይመጣሉ!!
?በትዳር ስም እየመጡ ወርቃማው ጊዜሽ ይቀማሉ ጠንቀቅ በያቸው እውነት መስሎሽ እንዳትሸወጅላቸው
በአካል ከመጡ በሂጃብሽ ተከናንበሽ አምልጫቸው!!
?በሚድያ ከመጡ መጃጃልን ትተሽ በ block አጠናግረሽ ሸኛቸው!!
?ወደዛ ሂድና አምሳያህን ፈልግ በውስጥ እየመጣ ጊዜዬን አታቅጭጭ ከሸሪአን የሚጋጭ የማይረባ ወሬ ልታስለፈልፈኝ ፈፅሞ አልፈቅድልም እኔኮ የተውሂድ ተማሪ ሱና ተከታይ የሰለፍይ ሴት ነኝ ብለሽ በመመለስ ቆራጥ ሆነሽ ተግኝ!!
? እረ ድገሚለት እቴ የሰለፍይ እንስት በየ ሚድያው በቀላሉ ሰርች ተደርጋ የምትገኝ እርካሽ ፖስት አይደለችም!!
?ምክር ከእህትሽ ከራሴንም ጭምር
✍??በማይመለከትሽ ነገር ጥልቅ እያልሽ አትዝረክረኪ ያኡክታ ስትር በይ ላች ውበት ነውና
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ያኡኽታ መልካም እንስት ባህሪ ይኑርሽ በስም ወይም ውብ የሆኑ ፅሁፎች ፅፈሽ በፕሮፋይል ሳይሆን በተግባርሽ ይሁን
?የመልካም ሷሊህ እንስት ባህሪ በተግባር ተላበሽው በወሬ ሳይሆ
መቸ መናገር እንዳለብሽ እና እምታወሪውን ከማውራትሽ በፊት ጠንቅቀሽ ልታቂ ይገባል እምትፅፊያቸውን ከመፃፍሽ በፊት ልታገናዝቢ ይገባል በሄድሽበት ጥሩ አሻራ አሳርፈሽ መሄድ አለብሽ
??ከቻልሽ መልካም ተናገሪ ካልቻልሽ ዝም በይ በሁሉም ቦታ አለሁ አትበይ ያኡኽታ በዛም በዚህ መገኘትሽ አችነትሽን አያልቅሽም እና ቁጥብ ጥንቁቅ ያለች መልካም እንስት ለመሆን ጥረት ይኑርሽ
?ማንን መቅረብ እዳለብሽ እና ምን ያሉ ጎደኞችን መራቅ እዳለብሽ ልታገናዝቢ ይገባል ጎደኛ ትልቅ ተፅኖ አለው
??በተሳሳትሽ እና ባጠፋሽ ጊዜም ስተትሽን እምትነግርሽ አደራሽን አትናቂ ምክንያቱም ስተትሽን እሚያርምሽ እና ስተትሽን በግልፅ እምትነግርሽ ላች መልካምን የተመኘች ብትሆን እንጂ
♦️?ስተትሽ ሲነገርሽ ስተት መሆኑን እያወቅሽ እራስሽን ስተተኛ ላለማድረግ መካሪሽን ከመውቀስ አደራሽን ልትጠነቀቂ ይገባል መልካም ሷሊህ እንስት ማለት ከስህተት የጠራች ናት ማለት አይደለም
??ላኪን እሷን ለየት የሚያደርጋት ደረቅ ግትር አይደለችም በምትመከር አና ጥፋቷን በምትነገር ግዜ ግትር ያለች አይደለችም ስተቷን ለማስተካከል ትመለሳለች ከስተቷም የመከራት እና የሚያስጠነቅቃትን ትወዳለች እንጂ አትተችም አትወቅስም አታጥላላም
??ሀያእ የሚያመጣው ጥሩን ነገር ብቻ ነው ሴት ልጅ ሀያአዋ ሲጨምር ዝምታዋና አይናፋርነትዋ የውበቷ መገለጫ ይሆናል
♦️?የሰለፍያ እንስቶች የተከበሩ እንቁዎች ናቸውና ተግባራቸውን ተላበሽ
♦️?እንቁ መልካም ሷሊህ ሴት በአለባበሷ በተግባሯ በንግግሯ ለልጆቻ ሆነ ለማህበረሰብ ሆነ ለሴቶች ምርጥ ሞዴል ነች
♦️?ስትመከሪ ምክርን ወደ ተግባር ቀይሪው ካለብሽ ስቶቶች ለመመለስ ጥረት ይኑርሽ ችልተኛ እና ዛሬ ተነግረሽ ነገ አታበላሽ ከጥፋቶችሽ ተቆጠቢ።
┈••ৡ✵ ┈••ৡ✵ ┈••ৡ✵
https://t.me/guzo_beambiyawoch_menged
https://t.me/guzo_beambiyawoch_menged
➦የምፈራላችሁ ነገር ቢኖር ስሜትን መከተልንና ምኞትን ማስረዘም ነው።
ሰሜትን መከተል ሐቅን እንዳንቀበል ያረጋል።
ምኞትን ማስረዘም አኺራን ያስረሳል።
ዱንያ ጀርባዋን ሠጥታን እየሄደች ነው፤
አኺራ ፊቷን ወደኛ አዙራ እየመጣች ነው፤
የአኺራ እንጂ የዱንያ ሰው አትሁኑ ፤
ዛሬ ሥራ እንጂ ምርመራ የለም፤
ነገ ምርመራ እንጂ ሥራ የለም።
ዐልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ ረደሏሁ አንሁ
⚘https://t.me/TewhidSunnah1
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሒ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ ያ በናት
ዱባዮች
ዱባይ ውስጥ ሀሪፍ አደብ ያለው የሴቶች ኢጃዛ ቤት የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ
1 የሴቶች ብቻቻቻቻ
2 ዱባይ ውስጥ ብቻ
0569421749
አሰላመለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ውድ እና የተከበራችሁ የዚህ ጉርፕ ቻናል ተከታታዮች ባለፈ ቁርአን የሚቀራ ብዬ መልክት አስተላልፌ ብዙዎቹ መጥታችሁ ነበር ክፍያ አለው ስላችሁ መልስ ሳትሰጡ ጠፋችሁ ያሳዝናል ድሮ ኢልም ለመቅሰም ኡለማዎቻችን ብዙ ነገር መስዋት ይከፍሉ ነበር ስለ ኡለማዎች ታሪክ ስንሰማ ብዙ ነገር እንሰማለን ዛሬ ግን እኛ ቁጭ ባልንበት በስልካችን ኢልም መቅሰም እንችላለን ግን ክፍያ አለው ስንባል ዱንያ ይሸውደናል አልሙሂም እስካሁን የምትጠይቁኝ አላችሁ መልስ አልመልስም ከዚህ በሃላ በክፍያ መቅራት ከፈለጋችሁ ዝግጁ ከሆናችሁ ብቻ አንግሩኝ እመልሳለው::
✅《አምስት ነጥቦች ለብልሆች》
ከልብ እርጋታ … እስከ ጀነት ስኬት ድረስ ስንፈልግ ፤ የአላህ ባሮች ጭንቅና መከራ ውስጥ ገብተው ችግራቸውን ስለማቅለልና እንዳይዋረዱ ገመናቸውን ስለመሸፈነ ስናስብ የሚከተለውን ታላቅ ሀዲስ ልብ እንበል።
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " مَنْ نَفَّسَ عَنْ مُؤْمِنٍ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ الدُّنْيَا ؛ نَفَّسَ اللَّهُ عَنْهُ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ الْقِيَامَةِ. وَمَنْ يَسَّرَ عَلَى مُعْسِرٍ ؛ يَسَّرَ اللَّهُ عَلَيْهِ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ. وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِمًا ؛ سَتَرَهُ اللَّهُ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ. وَاللَّهُ فِي عَوْنِ الْعَبْدِ مَا كَانَ الْعَبْدُ فِي عَوْنِ أَخِيهِ. وَمَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا ؛ سَهَّلَ اللَّهُ لَهُ بِهِ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّةِ. وَمَا اجْتَمَعَ قَوْمٌ فِي بَيْتٍ مِنْ بُيُوتِ اللَّهِ يَتْلُونَ كِتَابَ اللَّهِ، وَيَتَدَارَسُونَهُ بَيْنَهُمْ ؛ إِلَّا نَزَلَتْ عَلَيْهِمُ السَّكِينَةُ، وَغَشِيَتْهُمُ الرَّحْمَةُ، وَحَفَّتْهُمُ الْمَلَائِكَةُ وَذَكَرَهُمُ اللَّهُ فِيمَنْ عِنْدَهُ. وَمَنْ بَطَّأَ بِهِ عَمَلُهُ ؛ لَمْ يُسْرِعْ بِهِ نَسَبُهُ ". صحيح مسلم: 2699
የአላህ መልእክተኛ(ﷺ) አሉ:
《ከሙእሚን ላይ ከዱንያ ጭንቆች (ችግሮች) አንድ ጭንቅ ያስወገደ ሁሉ አላህ ከሞት የመነሳት እለት (የቂያመህ እለት) ካሉ ጭንቆች አንድ ጭንቅ ገላገለው። የሆነ ነገር ከከበደው አካል ላይ ያቀለለ ለእርሱም አላህ በዱንያም በአኺራም አቀለለት ።የሙስሊምን ገመና የሸፈነ አላህ በዱንያም በአኺራም ገመናውን ሸፈነለት። ባሪያው በሙስሊም ወንድሙ እገዛ ላይ አስካለ ድረስ አላህም በባሪው እገዛ ላይ ነው። እውቀትን የሚፈልግበት መንገድ ውስጥ የገባ ሁሉ አላህ በዚህ እውቀት ወደ ጀነት መንገድን አገራለት። ሰዎች ከአላህ ቤቶች (መስጂዶች) በአንዱ ቤት ተሰባስበው የአላህን መፅሀፍ እያነበቡ፣ በመካከላቸውም እየተማማሩት ከሆነ በእነርሱ ላይ እርግታ (ሰኪናህ) መውረዱ ፣በአላህ እዝነት መሸፈናቸው ፣ በመላእክት መታጀባቸው እና አላህ እርሱ ዘንድ ላሉት ሁሉ እነርሱን ማውሳቱ (ማወደሱ) ተረጋገጠላቸው። ስራው ኋላ ያስቀረውን ዘሩ ተቀዳሚ አያደርገውም። 》
✅ ከዚያ ከባድ ቀን ጭንቅ ለመገላገል
✅በዱንያም በአኺራም ነገሮች ገር እንዲሆኑ
✅የዱንያም የአኺራም ገመና እንዲሸፈን
✅ የጀነት መንግድ እንዲገራ
✅ የልብ እርጋታ፣ የአላህን እዝነት ፣በመላእክት መታጀብ… ለመታደል
? በዙሪያው ብዙ አማራጮች ያሉት
ሰው በአጠገቡ ስላለች አንድ ወሳኝ
ሰው ቦታ ሊኖው አይችልም! ?
? ላንች ኩርፊያ ላንች ሀዘን
? ያንች መራቅ ያንች ሀዘን
⚫️ ያንች ስኬት ያንች ውድቀት
ከእርሱ ጋር ቦታ የለውም ?
አንች ብትሄጅም ተተኪዎች አሉት!
ህልምሽን ህይወትሽን በእሱ አትቆልፊ!
_↪️ንግግር ያበዛ ስህተት ያበዛል።_
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
_?ስህተት ያበዛ ሀያእ ይጠፋል።_
_? ሀያእ የጠፋ የአላህ ፍራቻው ይጠፋል።_
_? የአላህ ፍራቻ የጠፋ ቀልቡ ይሞታል።_
_↪️አልይ አቢን አቢጧሊብ↩️_
- ኦርጅናል ብራንድ ጫማዎች በጣም በቅናሽ ዋጋ
- አድራሻ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ጀርባ ሰንጋ ተራ [ዮቤክ ህንፃ] 2ተኛ ፎቅ ቁጥር 221
- Contact us - 0913033741
- 0973507107
- @hafashion1
Last updated 2 months, 1 week ago
m.shein.com ወይም m.sheglam.com ዌብሳይት ላይ መግዛት የሚፍልጉትን እቃ ሊንኩን ወይም ፎቶውን የላኩልን እኛ ከ25 እስከ 30 ቀን ውስጥ አስመጥተን እናስረክብዎታለን።
ስልክ:- 0976105888
የዋጋውን 40% ከፍለው ማዘዝ ይችላሉ ቀሪዉን ክፍያ እቃዉን ሲረከቡ ይከፍላሉ።
Last updated 2 months ago
ጥራት ያላቸው አውሮፓ ስታንዳርድ የወንድ የቦንዳ ልብሶች።
🚌አድራሻችን 1 መገናኛ መተባበር ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 ፒያሳ የገበያ ማዕከል 3ተኛ ፎቅ
3 ቤተል ታክሲ መውረጃ ጋር (LEMON ZEST BURGER 1st FLOOR)
☎ 0928189999/0991208847
✅CONTACT 👉 @ultra_bon
Last updated 2 days, 15 hours ago