Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/
Last updated 3 months, 1 week ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market
Last updated 3 months ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 3 days, 5 hours ago
ተ
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ
በሰላም አደረሳችሁ !!
ለሞቲ ኢንጂነሪንግ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ :-
🌼🌼እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ🌼🌼 እያለ በዓሉ የሰላም፤ የፍቅር ፤ የመከባበር ፤ የመተጋገዝ ፤ የአብሮነትና ፤ የመተጋገዝ ያድርግላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልፃል ።
🌻🌻🌼🌼መስከረም 16 2017 ዓ.ም🌻🌻🌼🌼🌼
ሞቲ ኢንጂነሪንግ ኋ .የተ.የግ. ድርጅት🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🎉እንኳን ለ2017ዓ.ም በሰላም አደረሰን🎉
🌻 አዲሱ ዓመት🌻
🌻 የሰላም የፍቅርና የመተሳሰብ🌻
🌻ያሰብነው የሚሳካበት ይሁንልን🌻
🌻 አዲሱ ዓመት ቤትዎን በደስታ🌻
🌻ልብዎን በፍቅር 🌻
🌻 ህይወትዎንም በሳቅ ይሙላው🌻
🌻መልካም አዲስ ዓመት!!🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻🌻️ 2017 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ሞቲ ኢንጂነሪንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር
የሀዘን መግለጫ
የድርጅታችን ባልደረባ የነበሩት አቶ ከድር መሐመድ ጷጉሜ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው ድርጅቱና መላው የሞቲ ቤተሰብ የተሰማንን ከፍተኛ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለወዳጅ ጓደኞቻቸው መፅናናትን እንመኛለን ።
ሞቲ ኢንጂነሪንግ .የተ.የግ .ማህበር
Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/
Last updated 3 months, 1 week ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market
Last updated 3 months ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 3 days, 5 hours ago