Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

Hawassa University Students' Information Center

Description
This channel will provide you the information you need in all the campuses of Hawassa University.

Main campus
Techno
Referal
Agri
Wendo
Bensa Daye and
Awada campuses

For more information and comments contact :

@Ab_lala

@Rediet_Gezahegn
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 5 days, 11 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month ago

ጥራት ያላቸው የቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን ከእኛ ይግዙ። አድራሻ፦ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 ያገኙናል። ባሉበት ሆነው ማዘዝ ይችላሉ። 0944222324

Last updated 23 hours ago

1 month, 2 weeks ago
Calling all Hawassa University Students!

Calling all Hawassa University Students!
New Generation Club is partnering with the Hawassa University Women and Social Affairs Directorate & Entrepreneurship Institute to bring you a Youth Entrepreneurship Training!
Learn valuable skills to kickstart your entrepreneurial journey  and job interview skill.  This training is perfect for those looking to turn their ideas into reality and seek for skill in job world.
Limited spots available! Register NOW to secure your place. ‍♀️‍♂️
Training Dates: March 22-23, 2024 (2-day training)
Important: Please be sure you're available for BOTH days before registering.
Participants will receive certificates upon completion!
Don't miss out! Register now via https://forms.gle/RxHDu4knUegdSvyEA

Join our channel for further information
https://t.me/Hu_new_generation_club

1 month, 2 weeks ago
1 month, 2 weeks ago
Hawassa University Students' Information Center
1 month, 2 weeks ago

ውድ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች
እንኳን ለአንደኛው መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና በሰላም አደረሳችሁ እያለን።   እናንተም ሆነ
ሲኒየሮቻችሁ ነገ ከጥዋቱ 1፡00 ጀምሮ የማደሪያ ሕንፃ ችሁን እንድትለቁ እያሳስብን ፣ በምትኖሩበት ህንፃ አካባቢ መንቀሳቀስ የምትችሉት ከ6:00 ጀምሮ መሆኑን እናስታውቃለን። መረጃውን በቴሌግራም  ግሩፕ ለሌሉት ና ላልሰሙት አሰሙ፡ ፡

ማሳሰቢያ፦ ከፕሮክተር ውጪ  የፅዳት ሠራተኞች በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ፅዳት መሥራት አይችሉም፣

1 month, 3 weeks ago

መታወቂያ እነ ፓስፖርት ጠፍቶብኛል እና ያገኛችሁ ሰዎች እባካችሁ ተባበሩኝ🙏

ID Name: Nebiyu Esayas
ID no. :2460/14
&
Passport Name :Nebiyu Esayas

adress : @nebiyu_esayas
0954613144

1 month, 3 weeks ago

ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን
የናፈቅናት ቅዳሜ በቤታችን ደርሳለች

ሳምንቱ ያላለቁ ፈተናዎችን ማጠናቀቅ በአንድ በኩል፤ ውጤት ማየት በሌላ በኩል ያጨናነቀው ሳምንት ሆኖ ተገባዷል። ታዲያ ቀሪዎቹ ቀናት የእረፍት ናቸውና ለ እረፍቱ ስንቅ ይሁናቹ ብላ RVC ቤታችን አንድ ሀሳብ ይዛ በተለመደው ሰዓት ምሽት 1 : 00 ላይ ቀጠሮ አስይዛናለችና መቅረት የማይሆን ነው።

የዚህ ሳምንት መወያያ የሆነውን ሀሳብ እንደሚከተለው አቀረብኩላቹ፤ እስከ ማታ እያሰላሰላቹት ቆዩን

ማንፀር ወ ሰብዓዊነት (ምንጭ: ከRVC ማህደር)

ሁሉ ነገር ንፅረት አለው (ይነፃፀራል) ይላሉ አብዛኞቹ ሃሳብያን። ማነፃፀርን መዳኛም መፅናኛም አርገው ያቀርቡልናል። ለምሳሌ አንተ ተቸግረህ ካንተ የበለጠ የተቸገረ ስታይ ትፅናናለህ ይላሉ ብዙ ሳይኮሎጂስቶች።

እኛ የማን ማንፀርያ እንሆን ይሆን? Albert 'relativity' ን ሲገልፀው ውበትን አስታኮ ነበር " ከአንድ አስከያሚ ሴት ጋ ለ 1 ሰዓት ብታወራ እና ወሬዋ ካልሳበህ በጣም ለረዥም ሰዓታት አብረሃት የተቀመጥክ ያህል ይሰማሃል። ነገር ግን ከቆንጆ ሴት ጋር ያንን ብታረግ 10 ደቂቃ የተቀመጥክ አይመስልህም" ይላል።

ጥያቄዬ ሰብአዊነታችንስ ነው። ሰው ህመሙን በማንፀርያ ካስተዋለ ከእኔም የባሰ አለ ብሎ ከተፅናና deep down የሌላው ህመም ነው የእኛ ቁስል ማካካሻው ማለት ይሆን?

መኖር በማንፀርያ ብቻ ካየነው የህይወት ዋጋው ስንት ነው?

ደሃ ሀብታምን ካነፀረ ደስታውስ ሙሉ ይሆናል? ሃብታሙስ የተሻለውን ሀብታም አያነፅርም? ሀገርስ መፍረስ የምትጀምረው ራሷን ተሻሉ ብላ ከምታስባቸው ሀገሮች ስታነፅር አይደለም?

ህይወት በማንፀርያ ከታየች ሰብዓዊነት ይጓደልበልብን ይሆን?

እያልን ከሀሳብ ማዕድ ላይ ስንቋደስ እናመሻለን። ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ዛሬ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።

ሰናይ ውሎ ተመኘንላቹ!!!

📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።

የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል ትችላላችሁ።

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub

3 months, 3 weeks ago

የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ ( rvc)

🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

መልካም የገና በአል🎄 እንዲሆንላችሁ ተመኘን🎄

የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ( rvc)

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub

3 months, 3 weeks ago

0953622522 ላይ ደውሎ መውሰድ ይችላል።

3 months, 4 weeks ago

አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የተቀበላችሁ ተማሪዎች ዛሬ ማክሰኞ ከ 8:30 ጀምሮ ወደ ተማሪዎች መማክርት ቢሮ እየመጣችሁ "certificate"እንድትወስዱ እናሳስባለን።

4 months ago

By Abuki

@abubeker_ali

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 5 days, 11 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month ago

ጥራት ያላቸው የቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን ከእኛ ይግዙ። አድራሻ፦ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 ያገኙናል። ባሉበት ሆነው ማዘዝ ይችላሉ። 0944222324

Last updated 23 hours ago