Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 3 weeks, 2 days ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 2 months, 1 week ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 2 months, 3 weeks ago
📌 ጨንቆሃል?
📌 ጨንቆሻል?
📌 ማርክ ካሁኑ ካልሰበሰብኩ ግሬዴ ይበላሻል የሚል ፍርሃት ውስጣችሁ አለ?
📣 **አይዞን አለንላችሁ። እናንተ ብቻ አሳይመንቶቻችሁን ጥንቅቅ እያረጋችሁ ስሩ እንጂ ለፈተናዎቹ እኛ ጋር የምታገኟቸው ግልጽ የአማረኛ እና እንግሊዘኛ ማብራሪያዎች ፣ መልመጃ ጥያቄዎች እና የቀድሞ ፈተናዎች በደንብ ያግዟቹሃል።
⭐️ ዛሬ ነገ ሳትሉ እና ጊዜው ሳይሄድባችሁ አሁኑኑ www.zegju.com ላይ ገብታችሁ ተመዝገቡ።**
ለመመዝገብ መስፈንጠሪያውን ይጫኑ ➝ zegju.com
Join Our Channel - @ZegjuExamPrep
🔴🔴🔴🔴Lost ID🔴🔴🔴
Someone who found the above ID contact with the owner using the link below
የቅዳሜ ምሽቶን ከኛ ጋር ያድምቁ
ሽሙንሙን በሚሏት እኛም መሽሞንሞኗን በሀሳብ ለማድረግ ሳምንት ጠብቀን በምንቀጣጠርባት ቅዳሜያችን እንደለመደብን የማውጊ እርዕስ መርጠን ልንመክር ዝግጁ ሆነናል፡፡
በቅዳሜያችን ልክ ከምሽቱ 1:00 ላይ በቤታችን (በ RVC Library) ተሰባስበን እንመክራለንና እንዳትቀሩብን፡፡
1) ለምን ይሆን የምትማሩት?
2) ጊቢ የመጣችሁበት ምክንያት ምንድነው ነው?
3) ጊቢ መምጣታችሁ ማሳካት ለምትፈልጉት ነገር(መድረስ ከምትፈልጉበት ቦታ) የሚያደርሳችሁ ትክክለኛ መንገድ ነው ወይ?
4) ጊቢ ከመግባታችሁ በፊት የነበራችሁት እናንተ እና ጊቢ ከገባችሁ በኋላ ያላችሁት እናንተ በምን ትለያያላችሁ?
እና ሌሎችም …
በጉጉት እንጠብቃችኋለን
⏰ ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው
አዳራሽ።
የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላቹ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
🚨LOST ID 🚨****
If anyone finds this id please contact 0963171202
ቅዳሜ ምሽት በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ:-
1) ዲምክራሲ በአንተ/በአንቺ ግለሰባዊ ህይወት ላይ ምን አይነት ተጽዕኖ እየፈጠረ ነው ?
2) ዴሞክራሲያዊ ጥያቄዎች ይቀድማሉ ወይስ በልቶ ማደር ?
3 ) ዲሞክራሲ ከሃሳብነት አልፎ በምንኖርበት ምድር ላይ መውረድ የሚችል ይመስላችኋል? (ምንናባዊ ነው ያደረግነው ወይንስ ነባራዊ ማድረግ ችለናል ?)
4 ) ዲሞክራሲ ነፃነት ነው ብላችሁ ታስባላችሁ ? ዲሞክራሲ ከነፃነት ይመነጫል ወይንስ ነፃነት ከዲሞክራሲ?
5 ) አሁን ላይ እንደ ማህበረሰብ ዲሞክራሲን የተረዳንበት እንዲሁም እየተገበርንበት ያለው መንገድ ጠቅሞናል ወይስ ጎድቶናል?
⏰ ምሽት 1:00
📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
🎟 Want to grab your tickets? 🎟
Hit up these awesome folks to get yours now:
• @iLoOLz1
• @issmuth
• @hafizoo_6
• @Bruke_16
• @N_96_uman
• @Sabakunogaarra
• @Seraphim_Addisu
• @u_ivy
• @Dostov21
• @ee_lut
• @feynann
• @yoni_g7g
• @JP2415
• @heldu6
• @Jasba2
• @Selina3356
• @Enaaatye
• @Dgmmel
• @sudiii1st
Don’t miss out—secure your spot today! 🔥
If so, check this out: https://forms.gle/14VTjkaUajGD5Pcn9
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 3 weeks, 2 days ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 2 months, 1 week ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 2 months, 3 weeks ago