Chapa

Description
Giving you the safest, quickest, and most modern approach to receive payments from anywhere in the world.
Linktr.ee/chapa.et
Advertising
We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 4 weeks ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market

Last updated 3 weeks ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 1 week ago

3 months, 1 week ago
[#CHAPA](?q=%23CHAPA)

#CHAPA

የይለፍ ቁጥሮን ባለማጋራት ራስዎን ካጭበርባሪዎች ይጠብቁ!

?አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎች ሲኖሩ ወደ ?8911 በመደወል ሪፖርት ያድርጉ

? ለበለጠ መረጃ ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ https://chapa.co/

#chapa #chapapayments #Fraudawareness #Digitalpayment

3 months, 1 week ago
[#Chapa](?q=%23Chapa)

#Chapa

እራስዎን በዲጂታል ክፍያ ከሚፈፀሙ ማጭበርበሮች ይጠበቁ!

እነዚህን ቀላል የጥንቃቄ መንገዶች በመጠቀም እራሶን በዲጂታል ክፍያ ከሚፈፀሙ ማጭበርበሮች ይጠበቁ!
የላኪዉን አጠቃላይ መረጃ ያረጋግጡ
ፒኖትን አያጋሩ
ለተጀመሩ ግብይቶች ብቻ ምላሽ ይስጡ
?አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎች ሲኖሩ ሪፖርት ያድርጉ
?ስለተለያዩ የማጭበርበር ዘዴዎች መረጃ ያግኙ

?አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎች ሲኖሩ ወደ ?8911 በመደወል ሪፖርት ያድርጉ

? ለበለጠ መረጃ ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ https://chapa.co/
?Visit our website Chapa.co or use our shortcode ?8911 for more information

#chapa #chapapayments #Fraudawareness #Digitalpayment
Website |Telegram | Instagram | Facebook |LinkedIn |X

3 months, 3 weeks ago
እንኳን ለ1445ኛው ኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል …

እንኳን ለ1445ኛው ኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!

#chapa #eidmubarek #holiday

Website | Instagram | Facebook |LinkedIn |X

3 months, 4 weeks ago
Chapa
3 months, 4 weeks ago
Your vote matters!

Your vote matters!

Chapa has been selected as a regional finalist in two categories at the Eastern Africa Startup Awards 2024: Startup of the Year and Best Fintech. Now, we need your support to win!

Click the link below to vote for Chapa:

Category: Fintech Startup of the Year

Category: Startup of the Year

#Chapa #EasternAfricaStartupAwards #VoteNow #Fintech #StartupOfTheYear

6 months ago
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለ1445ኛው …

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Wishing you a joyful Eid Mubarak! May this holiday be filled with peace, togetherness, and blessings for you and your loved ones.

#chapa #Digitalpayment #Ethiopia #Eidalfater

6 months, 1 week ago
We're thrilled to showcase our innovative …

We're thrilled to showcase our innovative payment processing platform at The National Digital Payments Summit! Join us at the Ethiopian Skylight Hotel on April 5th & 6th to discover how you can experience faster, more efficient payments.

#NDPS2024 #chapa #Exhibit #Digitalpayment

Website | Instagram | Facebook |LinkedIn |X

6 months, 2 weeks ago

ቻፓ ቆይታ ከፖሽ ላውንደሪ ስራ አስኪያጅ ዘላለም እሸቴ ጋር።

“ፖሽ ላውንደሪ ደረጃውን የጠበቀና በዓይነቱ ለየት ያለ ቀልጣፋ የእጥበት አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን እንደ ደንበኛችን ፍላጎት ከ 3 ሰዓት እስከ 3 ቀን በሚደርስ ጊዜ ውስጥ እናስረክባለን።“

“ከቻፓ ጋር በመስራታችን ለደንበኞቻችን ቀላል እና ከብዙ አማራጭ የሚከፍሉበትን የክፍያ መንገድ ማቅረብ ችለናል፤ ለእኛም እያንዳንዱን ክፍያ በአንድ ቦታ ለመከታተል ረድቶናል።“ ከ ዘላለም እሸቴ ጋር በነበረን ቆይታ ስለ ፖሽ ላውንደሪ እና የኦንላይን ግብየት::

youtube link: ቻፓ ቆይታ ከፖሽ ላውንደሪ ስራ አስኪያጅ ዘላለም እሸቴ ጋር።

? ለበለጠ መረጃ ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ https://chapa.co/ ወይንም ዛሬውኑ በ 0960724272 ይደውሉልን ።

Website | Instagram | Facebook |LinkedIn |X

7 months, 3 weeks ago
*****?***ከ 1.5** ሚሊዮን **ብር በላይ** የገንዘብ …

*?ከ 1.5 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ እና የአይነት ሸልማት የሚያሸንፉበት የ 24 ሰዓት ሃካቶን ውድድር?***
እለት ከለት የምንገለገልባችውን ስራዎችን ዲጂታላይዝ በማድረግ በሃሳብ ደረጃ ያሎትን የቴክኖሎጂ መፍትሄ ወደ ንግድ አለም እውነታ የሚቀይሩበት የ 24 ሰዓት ሃካቶን ውድድር Bright Ethiopia 2024፤ ቻፓ ከኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ፣ ብሄራዊ መታወቂያ ፣AWS እና CC Tech ጋር በመተባበር አቅርቦላችኋል።

ዛሬ ይመዝገቡ! (ከ3-5 ቡድን ብቻ) https://chapa.co/sessions/bright-ethiopia-2024
በዚሀ የ 24 ሰአት ሃካቶን ውድድር ላይ፡
? ከ 1.5 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ እና የአይነት ሽልማት
? በዘርፉ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች የምክር እና የልምድ ልውውጥ እድሎች
?ከቻፓ እና አጋሮች ጋር የትብብር አድል
? የሰሩትን ፕሮጀክት ወደ ተጨባጭ እውነታ በመቀየር ዘላቂ የሆነ ቢዝነስ የሚጀምሩበት እድል ያገኛሉ።

ወደ ብሩህ ኢትዮጵያ ጉዞ!

? ለበለጠ መረጃ ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ https://chapa.co/ ወይንም ዛሬውኑ 8911 ላይ ይደውሉልን ።

Website | Instagram | Facebook |LinkedIn |X

We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 4 weeks ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market

Last updated 3 weeks ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 1 week ago