ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 1 month ago
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion 📩 @Share_Home
Last updated 1 week ago
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 4 months, 4 weeks ago
«ተደጋጋሚ ስህተትህን የሚያልፍህ ሰው ሁሌ መስመሩን እንድትተላለፍ የሚፈልግ ሞኝ አይደለም። ስህተቶችን ችሎ የሚያሳልፍ ያንተ ውዴታና ክብር ይዞት እንጂ። … ውሎ አድሮ ግን መሰልቸት የሚባል ነገር ደግሞ ይመጣል። "ይቅርታ" የሚለው ቃል ዋጋ የሚያጣበት። ከአቻቻሉ ብዛት አንድ ቀን የተናገረህ ቃል ልብህ የሚሰባበርበት ሁኔታም ሊፈጠር ይችላል። ብዙ ስህተታችንን እያወቁ የሚያልፉንን ሰዎች ባናስቀይም ጥሩ ነበር።… በቃ አናስቀይማ!»
Copy!
🌹تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌹
🌻عيدكم مبارك🌻
አሁን ቀጥታ ስርጭት
ሶደቃን መስጠት በሚል ርዕስ
🌙 ረመዷናዊ ምክር
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream=143b5e9d4d562ff9d1
በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሐፊዘሁላህ
الشفاعة المثبتة والمنفية
Shafa'aa mirkanooftuufii dhabamsiifamtuu
Fuad Mohammed
ወንድሙ ለአላህ ስትል መስራት ያለብህን ስራ በምንም መልኩ የሰዎችን አድናቆት ሳትሻ ንፅት አድርገህ ለጌታህ ብቻና ብቻ ስትል ስራ።የሰው ልጅ ሲያወድስም ሲያንኳስስም አያውቅበትም አጥቦ ነው የሚያሰጣህ።
=>ኢኽላስ(ስራን ለአላህ ብቻ ማጥራት ግድ ነው ልልህ ነው)
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
☝️☝️☝️☝️
እየከረምኩኝም ቢሆን የተመከሩኩባቸውን ምክሮች ለማጋራት ያህል ነው ብቅ ያልኩትኝ!!
##ማስጠንቀቂያ‼
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته!
~~~~~~
የተከበራችሁ ወንድምና እህቶቼ ስልካችሁ እኔ ስልክ ላይ የተመዘገበ ከሆነ ዛሬ ወደ እናንተ ምንም በማላውቀው መንገድ #ሊንክ ገብቶላቹኃል። እናም አሁን ቅርብ ጊዜ አንድ ወንድም ደውሎ ስልክ #ሐክ ማድረጊያ #ሊንክ እንደሆነ አረዳኝ። እኔ ለማንም ሊንኩን ፎርዋርድ አላደረግኩም። በራሱ ጊዜ ነው ወደ ሁሉም contact ሼር ያደረገብኝ።
☞ እናም ቴሌግራማችሁ setting ውስጥ በመግባት device ላይ ግቡና #ሐክ መደረጋችሁና አለመደረጋችሁን አረጋግጡና መፍትሔ አበጁለት።
☞ ስለተፈጠረው ነገር ለአሏህ ብላችሁ ዐውፍ በሉኝ። ለኔም ከማላውቀው ሰው ሊንኩ ደርሶኝ check ለማድረግ ስጎረጉር ነው ስህተቱ የተከሰተው።
☞ መልእክቱን ለሁሉም share share አድርጉልኝ።
📝 ወንድማችሁ አቡ ሰዒድ (ዐብዱረሒም ሁሴን)
የኢስቲቃማ አንገብጋቢነት በተመለከተ ገሳጭ ምክር!
🎤 በኡስታዝ ሁሴን ሱለይማን
የዓሹራእ ፆም
~
ነብያችን ﷺ ሙስሊሞች እንዲፆሙት አዘዋል። [ቡኻሪ፡ 1865]
የሚፆምበት ቀን፦ ሙሐረም 10 ነው።
ቀኑ አላህ ሙሳን ﷺ ከፊርዐውን ነፃ የወጣበት ቀን ነው። [ቡኻሪ፡ 1865]
ይህን ቀን መፆም የአንድ አመት ወንጀሎችን ያሳብሳል። [ሙስሊም፡ 1162]
ይህንን ቀን መፆም ነብያችን ﷺ በጣም ትኩረት ይሰጡት የነበረ ነው። [ቡኻሪ፡ 1867]
ከአይሁድ ጋር መመሳሰል እንዳይኖር 9ኛውን አብሮ መፆም ይወደዳል። [ሙስሊም፡ 1916]
11ኛውን ቀን መፆም የሚመለከት ሐዲሥ የመጣ ቢሆንም ነገር ግን ሰነዱ ደካማ በመሆኑ ለማስረጃነት የሚሆን አይደለም። ነብዩም ﷺ "ለቀጣይ አመት ከደረስኩኝ 9ኛውንም እፆማለሁ" አሉ እንጂ "እንግዲያውስ ነገንም (11ኛውን ቀን) እፆማለሁ" አላሉም። ስለዚህ የሚወደደው 9ኛ እና 10ኛውን ቀን መፆም ነው።
ዛሬ እሮብ ቀኑ ሙሐረም 8/1445 ነው። ስለዚህ ነገንና ከነገ ወዲያን እንፆማለን ኢንሻአላህ።
* እለቱን ከመፆም ውጭ በአንዳንድ አካባቢዎች እንደሚታየው በተለየ መልኩ እንደ በዓል አድርጎ ማክበር ማስረጃ ያልመጣበት ተግባር ነው።
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 1 month ago
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion 📩 @Share_Home
Last updated 1 week ago
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 4 months, 4 weeks ago