أبو سعيد

Description
በዚህ ቴሌግራም ቻናል የተለያዩ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች ቁርኣን እና ሐዲሥን እንዲሁም የደጋግ ቀደምቶችን ፈለግ መሠረት ያደረገ ፅሁፍ እና ኦዲዮ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ይቀርብበታል።

?አቡ ሰዒድ (ዐብዱረሒም ሑሴን)
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 1 month, 3 weeks ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 7 months, 4 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 9 months, 4 weeks ago

1 month, 4 weeks ago

إنا لله وإنا إليه راجعون
توفي والد شيخنا الشيخ صالح سندي
وسيصلى عليه فجر غد في المسجد النبوي بإذن الله تعالى ..

عظم الله أجر شيخنا وأحسن عزاءه وغفر لوالده وأسكنه جنات النعيم وألهمه وأهله وذويه الصبر والسلوان

1 month, 4 weeks ago

?ስራ ፈት'ቶ መቀመጥ እንኳን ለአንድት ሴት ልጅ አይደልም ለወንድም ከባድ ነው ያውም በሰው ሀገር፤ሀገሩም ሰውም አድስ በሆነበት።ቢርብህ እራበኝ አትል ቢቸግርህ ቸገረኝ የማትልበት።ብቻ ከባድ ነው።በየትኛውም ሀገር ሁነው በስራ ማጣት እየተንገላቱ ያሉ እህት ወንድሞችን አላህ የተሻለ ስራ ይስጣቸው።

➡️ታዳ ለብዙ ጊዜያት በስራ ማጣት ከተንገላቱት ውስጥ አንዷን "ኳተር" ላይ ያለች እህታችንን በጀመአችህ ስራ አፈላልጋችሁ ታስገቧት ዘንዳ ትብብራችሁን እንሻለን።

➡️ኳተር ላይ የትኛውም አካባቢ ይሁን ተሸፍኖ"ኒቃብ"ለብሶ፡ መስራት የሚፈቅዱ የሁኑ ስራ ያለበትን ካገኛችሁ ከስር ባለው
Username አሳውቁን ምንዳ ከፋዩ አሏህ ነው።

=>@Umu_Abdillah

1 month, 4 weeks ago

#አስቸኳይ የቁርኣን አስተማሪ ይፈለጋል
መርከዝ አት ተውሒድ የቁርኣን ሒፍዝ አስተማሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
~ቁርኣንን በጥሩ ሁኔታ የሐፈዘ እና ጠንካራ ሙራጀዓ ያለው
~የቁርኣን ሸሃዳ ያለው ቢሆን ይመረጣል
~መሰረታዊ የዐቂዳ እና የፊቅህ እውቀት ያለው
~ብዛት: 1
~ፆታ: ወንድ
~የቅጥር ሁኔታ: አዳሪ ሙሉ ሰዓት
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኡስታዞች ከታች ባሉት አድራሻ ያናግሩን
@durise

5 months, 2 weeks ago

يا راقصا طربا بحفل المولد☝️☝️

https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group

6 months ago

በዚህ ዘመን እንደ Breakthrough ያሉ pyramid scheme የሚከተሉ ድርጅቶች እንደ አሸን ነው የፈሉት። በሆነ መልኩ ሲነቃባቸው ስማቸውን ቀያይረው በሌላ መልክ ይመጣሉ። ብዙ ደክማችሁ ከመባከናችሁ በፊት በጊዜ ከመሰል የኔትዎርክ ማርኬቲንግ ድርጅቶች ጥንቃቄ አድርጉ። የራሳችሁ አልበቃ ብሎ በነሱ አሳሳች ስብከቶች ተሸንግላችሁ ሌሎችን ወደነዚህ አታላይ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ሰዎችን የምታስገቡ አላህን…

8 months, 2 weeks ago

#ከታሪክ_ማህደር
ክፍል ①?

https://t.me/abuseidibnuhussen/530

#ከታሪክ_ማህደር
        ክፍል ②?
https://t.me/abuseidibnuhussen/532

#ከታሪክ_ማህደር
        ክፍል ③?
https://t.me/abuseidibnuhussen/534

#ከታሪክ_ማህደር
        ክፍል ④?
https://t.me/abuseidibnuhussen/537

Telegram

أبو سعيد

☞ #ከታሪክ\_ማህደር #ኢስማዒል\_ቢን\_ኢብራሂም (ክፍል ①) … በምድረ-ፍልስጤም ሁለት ኢብረሂምና ሳራህ የተሰኙ ታዋቂ ጥንዶች ኻዲማቸው ሃጀርን ጨምሮ አብረው ይኖሩ ነበር። የአላህ ሰላምና በረከት በእነርሱ ላይ ይሁንና ብዙ የቤት እንስሳት እንዲሁም ገንዘብ ተችረዋል። በዙሪያቸውም በእነርሱ እምነት (ኢስላም) ስር የሚኖሩ ዘመዶችም…

9 months, 1 week ago

~በትዳር ሕይዎት ውስጥ ከባሏ በኩል የሚያጋጥሟትን የተለያዩ ፈተናዎች አሳልፋ ለቤተሰብ የምታወራ ሚስት በትዳሯ የመቀጠል እድሏ ጠባብ መሆኑ አይቀርም።

ምክንያቱም በቤት ውስጥ መፍታት ያልተቻለ ጉዳይ ከውጭ ባሉ ጣልቃ-ገቦች የቱንም ያክል አይስተካከልም።ይልቁንም የከፋ ቂም ያስይዛል።ለእልህ ሊጋብዝም ይችላል።ይሄ ደግሞ ፍፃሜው ሁሉንም የሚጎዳ ይሆናል።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

9 months, 1 week ago

አብሽር!ተረጋግተህ ጎንንህ አሳርፍ
*ነገ በአንተ እጅ አይደለችም።
አላህ የፃፈልህ ነገር አንድም አያመልጥህም ።
ያመለጠህ ነገር መጀመሪያውንም ያልተፃፈልህ ነው ።

*መልካም እንቅልፍ…
@ibrahim_furii

10 months, 2 weeks ago

«ተደጋጋሚ ስህተትህን የሚያልፍህ ሰው ሁሌ መስመሩን እንድትተላለፍ የሚፈልግ ሞኝ አይደለም። ስህተቶችን ችሎ የሚያሳልፍ ያንተ ውዴታና ክብር ይዞት እንጂ። … ውሎ አድሮ ግን መሰልቸት የሚባል ነገር ደግሞ ይመጣል። "ይቅርታ" የሚለው ቃል ዋጋ የሚያጣበት። ከአቻቻሉ ብዛት አንድ ቀን የተናገረህ ቃል ልብህ የሚሰባበርበት ሁኔታም ሊፈጠር ይችላል። ብዙ ስህተታችንን እያወቁ የሚያልፉንን ሰዎች ባናስቀይም ጥሩ ነበር።… በቃ አናስቀይማ!»

Copy!

https://t.me/abuseidibnuhussen

We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 1 month, 3 weeks ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 7 months, 4 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 9 months, 4 weeks ago