Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

كوني مفتاح للخير وكوني مغلاق للشر የመልካም ነገሮች መክፈቻ ሁኚ የመጥፎ ነገሮች መዝጊያ ሁኚ

Description
https://t.me/MENHAJSEIEFlYA

ለአስተያየትና ለሐሳበዎ በ @mased_20016bot ያድርሱ!
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago

3 months, 2 weeks ago

ቀለም አልባ ምስል
የሚበር አህያ - ቀንድ ያለው ዝንጆሮ፣
ሳር የሚግጥ ድመት - የሚራገጥ ዶሮ፣
እንቁላል ጣይ በሬ - የሚያገሳ ጉንዳን፣
መልክት አድራሽ ቁራ - የሚታዘል ዝሆን፣
የጃርት ጎረቤት - የሚጥሚጣ ንፍሮ፣
ቀለም አልባ ምስል - ይህ ነው የኛ ንሮ።
🌐 t.me/abdu_rheman_aman

3 months, 2 weeks ago
***✅*** ከአሏህ ውጭ ጭንቀትህን የሚያስወግድ አንድም …

ከአሏህ ውጭ ጭንቀትህን የሚያስወግድ አንድም ሰው የለም።

وَإِن يَمْسَسْكَ ٱللَّهُ بِضُرٍّۢ فَلَا كَاشِفَ لَهُۥٓ إِلَّا هُوَ ۖ وَإِن يَمْسَسْكَ بِخَيْرٍۢ فَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ قَدِيرٌۭ~አላህም በጉዳት ቢነካህ ለእርሱ* (ለጉዳቱ) ከእርሱ በቀር ሌላ አስወጋጅ የለም፡፡ በበጎም ነገር ቢነካህ እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡

=***t.me/https_Asselfya

3 months, 2 weeks ago

አላሁ-ል-ሙስተዓን!

በጋዛ የሞቱ ህፃናትን ስም ዝርዝር የያዘ ወረቀት ርዝመቱ!

#ፍልስጤም_የደም_ምድር
#እስራኤል_ዘር_አጥፊ
#ይህን_ዘርማጥፋት_ወንጀል_እያየ_ዝምታን_የመረጠ_ዓለም

3 months, 3 weeks ago

ክክክ
ጭራሺ ዕሳት ዉስጥ መኖር እ

3 months, 3 weeks ago

كيف تكون المرأة خير متاع في الحياة

🌹مطيعة زوجها بارة به 👌🏻

و المرأة المسلمة الراشدة مطيعة زوجها دوما في غير معصية الله ، بارة به حريصة على إرضائه ، و إدخال السرور على نفسه 🍃

.

3 months, 3 weeks ago

ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር እንዲህ አለ

" ሁሌም የምትጓዝበት ቋሚ መርህ ይኑርህ። ሱኒ የሆነ ሰው ከሰው ሰው የማይቀያየር እንደ ስሜቱ እንዳሻው የማይከረባበት ወጥ የሆኑ መርሆዎች ሊኖሩት ይገባል። "

📗 አልበያን ገፅ 183

5 months, 3 weeks ago
ሂወትት በጣም ሰፊ ነች!

ሂወትት በጣም ሰፊ ነች!

አንድ ሰዉ ደስተኛ ነኝ አለ ማለት ሂወቱ ሁሉ የተስተካከለለት ነዉ አሊያም በሒወቱ የሚፈጠሩ ነገራቶች ሁሉ ጥሩ ናቸዉ ማለት አይደለም።

5 months, 3 weeks ago

﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا وَسَبِّحْ بِالْعَشِيِّ وَالْإِبْكَارِ﴾
«ጌታህን በብዛት አውሳው በማታና በጧትም አወድሰው»

- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

5 months, 3 weeks ago

☞︎︎︎የአህያዉ ዶሪሕ

ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞~ t.me/SheikhMuhammedZainAdam

7 months, 1 week ago
እልም ያድርጋችሁ

እልም  ያድርጋችሁ
=/
የአይሁዶች አውራ መሪ የግፍ ሀገር
ሰው በላዎች አውሬ የኢስራኤል ነገር
ሰው ተከበሮ እንዳይኖር ባገሩ ተከብሮ
ካልቀማሁኝ የሚል የሰው እንባ ለቅሶ
የርሱን ቤት ሊሰራ የሰው ቤት አፍርሶ
የኢስራኤል ውርጃ አይሁድ አረመኔ ደህና ሰው አታይም ውሻ ነው ጨርሶ።
=/
አላህ ዱዓን ሰምቶ እሽ ብሎ ጥሪ
ከስር ከመሰረት እልም ያድርጋችሁ ሳይተው ለነጋሪ።
=
አሏህ ሆይ ብርቱ አያያዝህን ታውቅበታለህና፡ለንጹሃን ባሪያዎችህ ስትል፡ነስርህን አውርድ።አላህ ሆይ በቁም እስር ላይ ላሉ ባሮችህ እርዳታህን ቅርብ አድርግላቸው።

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida

We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago