Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

Description
ህፃናትን የሚመጥኑ ኢስላማዊ ትምህርቶችና ጠቃሚ መልዕክቶች የሚተላለፉበት አንዲሁም ልጆችን የሚያዝናኑ የተለያዩ ውድድሮች የሚካሄድበት ቻናል ነው።

👉 መጪውን ትውልድ በመገንባት ጉዞ ላይ አብረውን ይሁኑ!!

ለማንኛውም አስተያየት 👇👇👇

@hilalederbot
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks, 1 day ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 2 days ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 2 weeks ago
ረመዳን 23

ረመዳን 23

﴿ ۞ نَبِّئْ عِبَادِي أَنِّي أَنَا الْغَفُورُ الرَّحِيمُ﴾ [ الحجر: 49]

ለዘመናት የተጫነንና ያስጨነቀን ወንጀል በአንድ ከልብ በመነጨች ማረኝ የምትል ቃል ትታበሳለች።

ባሮቼን እኔ አዛኝና መሀሪ እንደሆንኩ ንገራቸው ይለናል ጌታችን

ጌታችን ሆይ፦ ቃልህን አምነናልና ላጠፋነው፣ላጎደልነዉ፤ድንበር ላለፍነው ሁሉ ይቅር በለን።

ጌታችን ሆይ፦በድብቅም በግልፅም፣እያወቅንም ሳናውቅም የሰራነውን፤ትንሹንም ትልቁንም ወንጀላችነን ማረን

1 month, 2 weeks ago
ረመዳን 22

ረመዳን 22

ነብዩላህ ሙሳ (አ.ሰ)
አላህን"ከፍጡራኖችህ የምትረሳው የለም እንዴ?" ብለው ጠየቁት።
አላህም እንዲህ አዘዛቸው

ሙሳ ሆይ አጠገብህ ያለውንድንጋይ ምታው አላቸው። ሲመቱት ለሁለት ተከፍሎ ከውስጡ ሌላ ድንጋይ አለ።
አሁንም ምታው አላቸው ሲመቱት ከዛም ድንጋይ
ውስጥ ሌላ ድንጋይ።
ለሶስተኛ ጊዜ ምታው አላቸው። ያኔ
ሲመቱት ከውስጥ አንዲት ነፍሳት ቁጭ ብላ አረንጓዴ እፅዋት ስትመገብ ተመለከቱ።

አላህም የዛችን እንስሳ ድምፅ ለነብዩላህ
ሙሳ (አ.ሰ) አሰማቸው።
እንዲህ አለች:–

በዚ ሶስት ጨለማ ውስጥ ለሚረዝቀኝ ሁሌም ለማይረሳኝ ጌታ ጥራት ይገባው ስትል ሰሟት።

አብሽር ጌታህ አለተወህም፤አልረሳህም
የረሳህ ቢመስልህ እንኳን አንተ ሳታውቀው ብዙ ሀጃዎችህ ላይ አግዞሀል

የቀሩት የረመዳን ቀኖች ውድ ናቸውና በምንም ሁኔታ ላይ ብንሆን የሚደርስልንን ጌታ የምንፈልገውን እንጠይቀው ወደሱ እንቃረብ ከኢባዳ ጋር እነታረቅ።

1 month, 2 weeks ago
ረመዷን 21

ረመዷን 21

ከተከበሩ 10 ቀናቶች ውስጥ የመጀመሪያውን ዛሬ ከወንን አልሀመዱሊላህ

በነዚህ 10 ቀናት ውስጥ ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ ዘንድ ሜዳው ክፍት ነው።

የአንድ ስራ ስኬት የሚለካው በፍፃሜ ነውና ፍፃሜያችንን እናሳምር ከቀድሞው በበለጠ ራሳችንን እናበርታ

አላህ ለይለተል ቀድርን ከሚወፈቁት ያድርገን

1 month, 3 weeks ago
ረመዳን 17

ረመዳን 17
كَم مِّن فِئَةٍ قَلِيلَةٍ غَلَبَتْ فِئَةً كَثِيرَةً بِإِذْنِ اللَّهِ ۗ وَاللَّهُ مَعَ الصَّابِرِينَ

“ከጥቂት ጭፍራ በአላህ ፈቃድ ብዙን ጭፍራ ያሸነፈች ብዙ ናት፤ አላህም ከታጋሾች ጋር ነው።” (አል-በቀራህ 2፤ 249)

ይህ የበድር ምሳሌ ነው።
ልክ በዛሪዋ ቀን ረመዳን 17 የሙስሊሞች ማንነት የታወቀበት፣ የኢስላማዊ ስልጣኔ ጉዞ የተጀመረበት፣ ሙስሊሞች ልቅናቸውን ያስመሰከሩበት፣ የአላህ እርዳታ ከሀቅ ጋር መሆኑ በግልጽ የታየበት የድል ቀን...

ከስንት ግፍና ጭቆና በኋላ አላህ ድልን ሰጣቸው የተከበሩ መልአክቶችን በመላክም ጦርነቱ ላይ እንዲሳተፉ አደረገላቸው። በኢማን የተሞላ ልብ ያለው ማንንም ምንንም አይፈራም ይህም ነው ለድል ያበቃቸው።

ዛሬ ይህንን ትልቅ የነጻነት ቀን አስበን ለነዛ ለሀገራቸውና ለእስልምናቸው ሲሉ የግፍ አይነትን ለሚያዩ ግፉአን ፍልሲጤማውያን አላህ የበድርን ድል ይሰጣቸው ዘንድ ከልባችን ዱአ እናድርግ።

1 month, 3 weeks ago
ረመዳን 16

ረመዳን 16

ሰደቃ ወንጀልን ያብሳል፣በረካን ይጨምራል፣ከጀሀነም እሳት ይከላከላል፣ሀጃ ያወጣል፣የአላህን ቁጣ ያጠፋል።

ሀጃችሁ ይሞላ ጉዳያችሁ ይሰምር ሀያታችሁ ያምር ዘንድ በምትችሉት ልክ ሰድቁ፧የተቸገሩትን አስታውሱ

ረሱል (ሰ.አ.ወ)ቸር ነበሩ ረመዳን ላይ ደግሞ የበለጠ ቸር ይሆናሉ

የወሩ በረካ ይግጠማችሁ የምትሶድቁትን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመልስላችሁ

1 month, 3 weeks ago
ረመዳን 15

ረመዳን 15

ورسلا لم نقصصهم عليك

ደግነትህን ሰው ባያውቅልህ ምንም እንዳይመስልህ
አላህ ካወቀልህ በቂ ነው።

ኑህ (አ.ሰ)፣ሙሳን፣ኢሳን፣ኢብራሂምና ሌሎችንም ነቢያት እኛ በማወቃችን ሚዛናቸው ላይ ምንም አንጨምርም።

አላህ እንዳናውቃቸው ያደረገንን ነቢያት እኛ ባለማወቃችን ሚዛናቸው ላይ ምንም አንቀንስም

ለኡመር (ረ.አ) የአንድ አካባቢ ሰዎች ስም ዝረዝር መጣላቸው ዝርዝሩ ላይ ያሉት የተከበሩና የሚታወቁ ሰዎች ስም ብቻ ነበርና ሌሎችም አሉ ግን አንተ አታወቃቸውም ተባሉ

ኡመር አለቀሱ እንዲህም አሉ
“በኡመር አለመታወቃቸው አልጎዳቸውም አላህ በደንብ ያውቃቸዋል”አሉ

ማንነታችሁን አላህ ያውቀዋል ስለሌላው አትጨነቁ!

3 months, 3 weeks ago
ሂላል ቤተሰብ

ሂላል ቤተሰብ
ለተሻለ ነገ!

🎯በትዳር ውስጥ ያሉብንን ሀላፊነቶች መወጣት
🎯 የሰላምና የፍቅር ቤትን ጠብቆ ማቆየት
🎯ልጆች ወደቤት መግባትን የሚናፍቁበትና የሚኮሩበት ቤትን መመስረት
🎯አላህ የሚወደውና ለሌሎች አርዓያ የሆነ ትዳር  ማድረግ የምንችለው እኛው ነን።

📣ለዚህም የሚያግዝ ለባለትዳሮች ልዩ የአንድ ወር የድህረ ጋብቻ ስልጠና ሊጀመር ቀናት ቀርተውታል።

🕘ሰኞ ጠዋት ከ4:00-6:30

☎️በ0944189366/0940912291 ይደውሉ።

🏆መማር - መተግበር - ውጤታማ መሆን

3 months, 3 weeks ago
ሂላል ኪድስ Hilal Kids
3 months, 3 weeks ago
ሂላል ኪድስ Hilal Kids
4 months ago
ቤትዎ ሆነው ቁርአንን አቀላጥፎ ለመቅራት ወደ …

ቤትዎ ሆነው ቁርአንን አቀላጥፎ ለመቅራት ወደ ሂላል ኪድስ ጎራ ይበሉ።

ብቁ እና የበርካታ አመት ልምድ ባላቸው ኡስታዞቻችን ልጅዎም ሆኑ ራስዎ ቁርአንን ቀርተው  የተከበረውን ረመዳን ይቀበሉት ዘንድ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።

በአካል ለማይመቻችሁ በውጭ ሀገር እንዲሁም በሀገር ውስጥ የምትገኙ ቤተሰቦች በኦንላይን መቅራት እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ
በ0947650720/0970979393 ይደውሉ

ሂላል ኪድስ ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማዕከል
የከፍታ ድልድይ

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks, 1 day ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 2 days ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago