ሂላል ኪድስ Hilal Kids

Description
ህፃናትን የሚመጥኑ ኢስላማዊ ትምህርቶችና ጠቃሚ መልዕክቶች የሚተላለፉበት አንዲሁም ልጆችን የሚያዝናኑ የተለያዩ ውድድሮች የሚካሄድበት ቻናል ነው።

👉 መጪውን ትውልድ በመገንባት ጉዞ ላይ አብረውን ይሁኑ!!

ለማንኛውም አስተያየት 👇👇👇

@hilalederbot
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago

1 month ago
***🏆***አሸላሚ ጥያቄ***🏆***

🏆አሸላሚ ጥያቄ🏆

🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
ይመልሱ! ይሸለሙ!
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁

ቁርአን በስንት ጊዜ ወርዶ አለቀ?
      ሀ. በ20 አመት
      ለ. በ13 አመት
      ሐ. በ18 አመት
      መ.በ23 አመት

መልሱን በ@Hilal40 ቀድመው በመላክ ይሸለሙ።

ሂላል ቤት ለቤትና ኦንላይን ቁርአን ማእከል

1 month, 1 week ago
***📝*** **ቁርአናዊ መልዕክት**

📝 ቁርአናዊ መልዕክት

👉 እኛ እጅ ላይ ያለው ነገር የቱንም ያህል ቢበዛ እንኳን ማለቁ አይቀርም። በአላህ እጅ ያለው ነገር ግን አያልቅም።

በአላህ እጅ ያለው ሪዝቅ፤ ጥሩ ስራ ሰርተን ለነገ ያስቀመጥናቸው አጅሮችም የቱንም ያህል ጊዜው ቢረዝም አያልቅም፣ አይደበዝዝም።

🎁 ስለዚህ ብልህ ሰው የማያልቀውን ከሚያልቀው ይመርጣል።

ሂላል ቤት ለቤትና ኦንላይን ቁርአን ማእከል 0970979393

1 month, 1 week ago
**ሂላል ቤት ለቤትና ኦንላይን ቁርአን ማእከል**

ሂላል ቤት ለቤትና ኦንላይን ቁርአን ማእከል

📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

❔️ልጅዎ አሊያም እርስዎ ቁርአንን በጊዜ በመጨረስ ወደሌላ የሸሪአ ትምህርት መሸጋገር ይመኛሉ?

❕️እንግዲያውስ የተመቻችዎሎትን እድል በመጠቀም ምኞትዎን እውን ያድርጉ!

*🙌 እርስዎ ብቻ*
- ተፈትነው ባለፉ ኡስታዞች
- ስልጠናን በወሰዱ
- ከፈለጉ በኦንላይን ከፈለጉ በቤትዎ
- በሚያስደንቅ ፍጥነትና ብቃት ለመማር ይዘጋጁ።

📞 0970979393
አሁኑኑ ይደውሉ

1 month, 1 week ago
***🏆***አሸላሚ ጥያቄ***🏆***

🏆አሸላሚ ጥያቄ🏆

🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
ይመልሱ! ይሸለሙ!
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁

በቁርአን ከሁሉም ነቢያት ይበልጥ በብዛት የተጠቀሰው ነቢያ ማን ነው?
      ሀ. ኢብራሂም (ዐ.ሰ)
      ለ. ዩሱፍ (ዐ.ሰ)
      ሐ. ዩኑስ (ዐ.ሰ)
      መ. ሙሳ (ዐ.ሰ)

መልሱን በ@Hilal40 ቀድመው በመላክ ይሸለሙ።

ሂላል ቤት ለቤትና ኦንላይን ቁርአን ማእከል

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago