ፍቅር ብቻ ❤️❤️

Description
ለፍቅር ግጥም
ለመዝናኛ
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀላሉን @Tinagersss
ለአስተያየት ወይም ለክሮስ @legendoftheman
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 day, 11 hours ago

2 months, 2 weeks ago

@ChatGPTetbot በዚህ እዩ ውጤት

2 months, 2 weeks ago

ውጤት ያላያችሁ ልጆች ብቻ እንዲታይላችሁ ከፈለጋችሁ id እና ስም ላኩልኝ ደሞ አልፌያለሁ Congra በሉኝ ☺️*?***

@legendoftheman

2 months, 2 weeks ago
2 months, 2 weeks ago

ለምን ወደድኩሽ እንጃ
ምንሽ ተመቸኝ እንጃ
እንዴት ማረክሺኝ እንጃ
ይሄ ነው ለኔ ፍቅር  ማለት
ያለ ምላሽ ወዶ መገኝት
በነፃ ልብ ጠልቆ  መገኘት
ይሄ ነው ለኔ ፋቅር ማለት
@tinagersss

2 months, 3 weeks ago
2 months, 4 weeks ago

የቴሌግራም መስራች ፓቬል ዱሮቭ ወንጀለኝነትን ያበረታታል በሚል የእስር ጊዜው ተራዘመ

የፈረንሳይ ባለስልጣናት የቴሌግራም መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ፓቬል ዱሮቭ የመልእክት መላላኪያ አፕሊኬሽኑ የገንዘብ ማጭበርበርን እና የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውርን ጨምሮ ወንጀለኛነትን ያመቻቻል በሚል ክስ በፓሪስ አውሮፕላን ማረፊያ ከታሰረ በኋላ የእስር ጊዜውን አራዝመዋል። የ39 አመቱ ዱሮቭ የእስር ቆይታው ከእሁድ ምሽት በላይ እንዲራዘም መርማሪ ዳኛ አዟል ሲል የዘገበው አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ሲሆን ለምርመራው ቅርብ የሆነ ስማቸው ያልተጠቀሰ ምንጭን ጠቅሷል።

ዱሮቭ በግል ጄቱ ከአዘርባጃን ወደ ፈረንሳይ መጓዙን የአካባቢው ምንጮች ገልጸው የፈረንሳይ የእስር ማዘዣ ዒላማ ያደረገው የቅድሚያ ምርመራ አካል መሆኑን ገልጸዋል። ለአካለ መጠን ያልደረሱ ሕፃናት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመዋጋት ኃላፊነት የተሰጠው የፈረንሳይ ኦፍሚን ኤጀንሲ ማጭበርበር፣ አደንዛዥ ዕፅን ማዘዋወር፣ የሳይበር የኃይል እርምጃ፣ የተደራጀ ወንጀልን እና ሽብርተኝነትን ማስተዋወቅ በሚል ሩሲያዊ ተወላጅ ዱሮቭን እየመረመረ መሆኑን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል።

ፍራንኮ-ሩሲያዊው ቢሊየነር መተግበሪያውን ለወንጀል ተግባር ጥቅም ላይ ሲውል ማስቆም ባለመቻሉ ተከሷል።ቴሌግራም ባወጣው መግለጫ ዱሮቭ "ምንም የሚደብቀው ነገር የለም" ወደ አውሮፓ በተደጋጋሚ ይጓዛል ሲል አስታውቋል።በፈረንሳይ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ ዱሮቭ የቆንስላ አገልግሎት እንዲያገኝ እና መብቱ እንዲከበርለት ጠይቋል ሲል የሩሲያ መንግስት የዜና ወኪል ታስ ዘግቧል።

ወደ 1 ቢሊዮን የሚጠጉ ተጠቃሚዎች ያለው ቴሌግራም በዱሮቭ እና ወንድሙ አማካይነት ኤእአ በ2013 በሩሲያ ውስጥ ተፈጥሯል።እ.ኤ.አ. በ 2022 ሩሲያ በዩክሬን ላይ ሙሉ ወረራዋን ከከፈተች በኋላ ቴሌግራም በጦርነቱ ውስጥ ከሁለቱም ወገኖች ያልተጣራ እና አንዳንድ ጊዜ ሊታዩ የማይገና ምስሌችን ሲጋራበት ይስተዋላል።በመተግበሪያው የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪን ጨምሮ በሩሲያ እና በዩክሬን ባለስልጣናት በብዛት ጥቅም ላይ ይውላል።

አጠቃላይ 15.5 ቢሊዮን ዶላር ሀብት እንዳለው የሚገለጸው ዱሮቭ ሩሲያን በ2014 የለቀቀው መንግስት ቪኮንታክቴ ከተባለው እና ቆይቶ ከሸጠው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያሉ የተቃዋሚ ገጾችን እንዲያጠፋ ያቀረበለትን ጥያቄ እንደማይቀበለው ከገለጸ በኋላ ነበር።ዱሮቭ የፈረንሳይ ዜግነት ያገኘው በፈረንጆቹ  በነሐሴ 2021 ነበር።  ዱሮቭ በ2017 ቴሌግሬምን እና ራሱን ወደ አረብ ኢምሬትስ አዛውሯል። የአረብ ኢምሬትስ ዜግነትም አግኝቷል።

ከቴሌግራም ተጠቃሚዎች መካከል 58.6 በመቶ ወንዶች ሲሆኑ 38 በመቶ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ከእስያ አህጉር መሆናቸውን መረጃዎች ያመላክታሉ።ሶስት ቀናት ውስጥ ቴሌግራም 25 ሚሊዮን አዳዲስ ተጠቃሚዎችን ያገኘበት ከፍተኛ ክብረወሰን ነው።

በስምኦን ደረጄ

@tinagersss

3 months ago
3 months ago

Comment መስጫ ውስጥ የማይሆን link የምትለቁ ልጆች ግን ? ?*?***

5 months, 3 weeks ago

https://www.tiktok.com/@wounderfullman/video/7376279088274623749?_t=8mtRVxBus1V&_r=1

TikTok

TikTok · 𝕗𝕚𝕜𝕖𝕣 😘😍

Check out 𝕗𝕚𝕜𝕖𝕣 ***😘******😍***’s video.

ፍቅር ብቻ ❤️❤️
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 day, 11 hours ago