Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 23 hours ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 1 month, 1 week ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 1 month, 2 weeks ago
አሁን Online ላላችሁ ብቻ ?የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ
?? ? ? ? ? ? ??????? መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex ቻናል ያውቃሉ❓
? ???? ????? ???????? ?
@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ ??% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !
☎️ +251977338586 ??
☎️ +251977338586 ??
ይህን ይጫኑት ይህን ይጫኑት ይህን ይጫኑት
?? ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ !??
? ይህን ይጫኑት ይህን ይጫኑት ይህን ይጫኑት ?
? ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ ?
[?ኧረረረረረ Telegram ምኑን አመጣብን??? Join የሚለውን ብቻ በመጫን ምን እንደሚፈጠረ ይመልከቱ።?
✅✅✅✅✅✅✅✅
✅✅✅JOIN?✅✅
✅✅✅✅✅✅✅✅
____
☁️ ☁️ ☁️ ☁️
☁️ ✈️ ? ☁️
? ☁️ ☁️
? ? ? ? ⛪️ ? ? ? ? ?
/ | \
?/? | *? ?
/ ? | ?♀ \ ⛲️
?/ ? | *? ?
/ | ? \ ?
?/? ? | *?
/ | \ ?
?/ ? ? | **?
/ |? \
?/ |?♀ |? | ? *?
/? ? ? |? ?** \
/ | \
✅?JOIN?✅](https://t.me/addlist/8AIRU6QETZ9jYTFk)
Wave+?@KINGS_WAVER
?? ? ? ? ? ? ??????? መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex ቻናል ያውቃሉ❓
? ???? ????? ???????? ?
@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ ??% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !
☎️ +251977338586 ??
☎️ +251977338586 ??
ይህን ይጫኑት ይህን ይጫኑት ይህን ይጫኑት
?? ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ !??
? ይህን ይጫኑት ይህን ይጫኑት ይህን ይጫኑት ?
? ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ ?
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
? ዛሬ ?የምነግራችሁ Maths እና Physics እንዴት መነበብ እንዳለባቸው ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦?
? በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦
ለPhysics ❓
? concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም formula በመሸምደድ ፋንታ proof ማድረግ በጣም ጠቃሚ ናቸው ፡፡ እንዲሁም ዋና ዋና የሚታወቁ የ physics ህጎችን ለምሳሌ ፦
፡-Newtons law of motion.
፦ Pascal principle
፦ Archemedian principle ወዘተ...ህጎችን መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
? ስናጠና ደግሞ የtopicኡን ህግ እንዲሁም ጥያቄዎቹ የሚሠሩበትን መንገድ step by step በደንብ ለመረዳት መሞከር እንዲሁም ያልገባን ጥያቄ ካለ የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍችን( ከላይብረሪ ብትጠቀሙ ብዬ እመክራለሁ ) እና ት/ቱን የሚያስተምረውን አስተማሪ መጠየቅ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡
? ደግሞ Maths & Physics ማጥናት ያለብን ፈተና ሲደርስ ብቻ አይደለም፡፡ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን topic መከለስ አለብን እንዲሁም ቢያንስ በዚያን ቀን ከተማርነው topic 5 ጥያቄ ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል ፤ ምክንያቱም እነዚህ ት/ቶች እንደሌሎች የሽምደዳ ት/ቶች ለፈተና concept እንዲሁም formula ሸምድደን በመግባት ብቻ የምንሰራቸው ከመሰለን በጣም ተሳስተናል፣ ይልቁንስ topicኡን በመረዳት እና የተለያዩ ጥያቄዎችን በመለማመድ የምንሠራቸው የት/ት አይነቶች ናቸው፡፡ አሁን ተግባባን አይደል ❓
? ከእነዚህ ት/ቶች ደስ የሚለው ነገር ደግሞ topicኡን አንዴ በደንብ ከተረዳነው ከጭንቅላታችን አይጠፉም ስለዚህም ፈተና ሲደርስ በመጨናነቅ ፈንታ ራሳችንን በተለያዩ ጥያቄዎች challenge የማድረግ እድሉን እናገኛለን ማለት ነው፡፡ እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ፃፍኩላችሁ ፡፡ በሉ ተነሱና ፍለጡት ❓
?Accounting ማለት ምን ማለት ነው?
Accounting ማለት ?የሂሳብ ስራ ሆኖ የአንድ ድርጅት ወይም የአንድ ባንክ የፋይናንስ ግብይቶች
✍️መመዝገብ፣
?ማጠቃለል፣
?መተንተን እና
?ሪፖርት ማድረግን ጨምሮ ሌሎችን ተያያዥ ጉዳዮችን የሚከታተል የሞየ ዘርፍ ነው Accounting ማለት ?
።ይህም ገቢዎችን፣ ወጪዎችን፣ ንብረቶችን እና እዳዎችን መከታተል፣ እንዲሁም እንደ የሂሳብ መዛግብት፣ የገቢ መግለጫዎች እና የገንዘብ ፍሰት መግለጫዎች ያሉ የሂሳብ መግለጫዎችን ማዘጋጀትን ይጨምራል። መምሪያው የፋይናንስ መዝገቦች ትክክለኛ መሆናቸውን ያረጋግጣል, ደንቦችን ያከብራሉ, እና ለውሳኔ አሰጣጥ አስፈላጊ መረጃ ይሰጣል.
Finance ማለት የፋይናንስ ተግባር ማለትም( ከገንዘብ አየየዝ ጋር የተየየዘ )የድርጅቱን የፋይናንሺያል ሀብቶች በመምራት ላይ ያተኮረ ሲሆን ይህም የወደፊት የፋይናንስ ፍላጎቶችን ማቀድ፣ ካፒታል ማሰባሰብ፣ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን ማድረግ እና አደጋዎችን መቆጣጠርን ይጨምራል። ይህ እንደ የፋይናንስ ትንተና፣ በጀት ማውጣት፣ ትንበያ፣ የገንዘብ ፍሰት አስተዳደር፣ የኢንቨስትመንት አስተዳደር እና የፋይናንሺያል ሪፖርት ማድረግን የመሳሰሉ ተግባራትን ያካትታል። የድርጅቱን ዋጋ ከፍ ለማድረግ የስትራቴጂክ የፋይናንስ እቅድ እና ውሳኔ አሰጣጥ ላይ የፋይናንስ ክፍል ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
ስናጠቃልላው ACCOUNTING AND FINANCE የአንድ ድርጅት ወይም ባንክ የፋይናንስ ጤና ለማረጋገጥ እና አግባብነት ያላቸውን ህጎች እና ደንቦችን ለማክበር በጋራ ይሰራል። እንዲሁም በመረጃ የተደገፈ የንግድ ውሳኔዎችን ለማድረግ አስተዳደርን ለመደገፍ ጠቃሚ የፋይናንስ መረጃ እና ትንታኔ ይሰጣሉ።
በAccounting and Finance የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎች ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል ??
በጣም ብዙ የስራ እድሎች አሉ በAccounting and Finance ??
በጥቂቱ ለማየት የህል በአማርኛ ለማብራራት ትንሽ ስለሚከብድ በእንግሊዝኛ እንይ እስኪ
?Accountant
?Financial Analyst
?Auditor
?Tax Advisor
?Financial Controller
?Investment Analyst
?Risk Manager
?Treasury Analyst
?Budget Analyst
? Credit Analyst
?Forensic Accountant
?Management Accountant
?Financial Planner
?Compliance Officer እና የመሳሰሉት በጣም ብዙ ስራዎች ላይ መቀጠር ትችላላችሁ ።
በጣም ብዙ የስራ እድል ቢኖርም እንደምታውቁት በአገራችን በአንዴ ወደ ስራ ለመግባት የስቸግራል ማለቴ
ገንዘብ ወይ ሰው ሊያስፈልግ ይችላል ለምሳሌ ባንክ ምናምን ለመግባት የመግቢያ
መላ(ብር ) ጉቦ መስጠት ? ምናምን ሊየሰፈልጋችሁ ይችላል ብሬ እንዳይሰማን??
ያው ጉቦ ሀገራችን ለይ በኃል ሆኑዋል?
?♂️?♀️ ገቢውስ(ደሞዙስ) ምን ያክል ነው ከአገራችን Economi አንፃር ❓
☘️ አንድ ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።
?ባንክ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራ አንድ Junior Accountant (ለማጅ፣አዲሰ)? በወር በአማካኝ እስከ 10,000 ያህል ገቢ ያገኛል ፡፡
Manager ?♂️ ከ25_100ሺ ብር?
ደሞዙ ግን በያ ድርጅቱ ወይም በየ ባንኩ ይለያያል
?? በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
አብዛኛው በአገራችን የሉት ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጆች Accounting and Financeን በዲግሪ የFreshman courseን ጨምሮ ለ4 ዓመታት ነው የሚያስተምሩት።
በAccounting and Finance ተመርቃችሁ ስራ ላይ ሳትቀጠሩ ለሁለት ወይም ለሶስት አመታት ከተቀመጣችሁ ከዛ በኃላ Documentu ይፎረጅዳል ??
ማለትም Documentu ከፎረጀደ በኃላ ስራ አያስቀጥርም ማለት ነው??
ግን ይሄ አያስጨንቃችሁ ምክንያቱም በAccounting ተመርቃችሁ አንድ አመት እንኳን ሳይሞላችሁ ስራ የመግባት እድላችሁ በጣም የሰፋ ነው??
በቃ የAccounting ችግር እሄ ነው እንጂ fieldu እንደኔ እይታ ከSocial stream ውስጥ በጣም አሪፍ ነው
እንደውም አብዛኛው Natural Stream የነበሩ ተማሪዎች ለAccounting ብለው ወደ Social ይቀይራሉ ይህንን እናንተም እንደምታውቁት ማለት ነው?
እኔ ከሰጠዋችሁ Info በተጨማሪም እናንተም ስለ መግባት ምትፈልጉ Departmentu Info በደንብ ፈልጉ
ስለ ትምህርት ነክ እና ስለ ኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ሙሉ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⚜️ Eᴛʜɪᴏ Sᴛᴜᴅᴇɴᴛ Gᴜɪᴅᴇ ™ ⚜️
Join :- @Famlyplus
?⚖️ ትምህርቱ ሽምደዳ ሲሆን ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ማለት አይቻልም። ምክንያቱም ከመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጭ ያሉት የኮርሶች ፈተና open book ነው።
open book ማለት መምህሩ የሚፈቅድላችሁን ማንኛውም መፅሀፍ ይዛችሁ መግባት ትችላላችሁ።
?⚖️ ከዚህ በተጨማሪ የምትማሩዋቸውን ኮርሶች ማቴሪያል መፅሀፎች ከ መፅሀፍት ቤቱ ይሠጡዋችኃል።
?ወደ ፈተናዎቹ ስንመለስ ከላይ እንዳልኳችሁ ከመጀመሪያ አመት ሁለተኛው ሴሚስተር ጀምሮ case ይሆናል የምትፈተኑት። ይህም ማለት የሆነ የፍርድ ቤት ክርክር አይነት ይሰጣችሁና ውሳኔውን እናንተው የምትሰጡት ይሆናል።
?⚖️እዚህ ጋር የማልደብቃችሁ ነገር English language ሞካሪ መሆን ይጠበቅባችኃል። ምክንያቱም ውሳኔያችሁን ከ civil code አንቀፅ ጠቅሳችሁ ማብራራት ስለሚጠበቅባችሁ።
የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር??( በአምናው የትምህርት ፖሊሲ)
1) introduction to law
2) legal system
3) legal history
4) customary law
5) English for lawyers
6) ICT
1) law of person (case)
2) law of succession (case)
3) family law (case)
4) logic
5) legal research
6) jurisprudence
?⚖️በመጨረሻም ከተመረቃችሁ በኋላ ለ 6 ወር ያክል የደሞዛችሁን ግማሽ እየተከፈላችሁ ለ 6 ወር ያክል ስልጠና ትወስዳላችሁ። ለምሳሌ አማራ ክልል ከሆናችሁ ባህር ዳር ትሰለጥናላችሁ። በመጨረሻም ዳኛ።
ከቆይታዎች በኋላ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያወጣውን የጠበቆች ፈተና ተፈትናችሁ ጠበቃ መሆን ትችላላችሁ።
═══════════════════════════
???? ??? ???? ??????? ??????.
?JOIN: ⚜️ Eᴛʜɪᴏ Sᴛᴜᴅᴇɴᴛ Gᴜɪᴅᴇ ™ ⚜️
?JOIN : @Famlyplus
? General Introduction to Computing and Informatics school.
? እሺ በቅድሚያ እንኳን ወደ Computing & informatics በደህና መጡ?
በጠቅላላ ለማየት ያክል በዚህ ዘርፍ ውስጥ 4 ታዋቂ ዘርፎች አሉ
❶ software engineering
❷ computer science
➌ information technology
❹ information science(not in all universities )
✨ ሁሉንም በዝርዝር እና ከ Applicationናቸው ጋር እንይ፡፡
?❶ Software engineering - ይህ feild በይበልጥ የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ እና logic የሚጠይቅ ነው፡፡ ዋና አላማውም ሶፍትዌር ማቀልጸግ እንዲሁም deployment ላይ ያተኩራል፡፡ በዚህ ፊልድ ውስጥ ስለ app development, web development, software development እና system maintaining ላይ በትኩረት ይሰራል፡፡ ብትገቡበት መልካም ፊልድ ነው፡፡
• ዲግሪ በ SE ካላችሁ ማስተርሳችሁን በሚከተሉት department መስራት ትችላላችሁ፡፡
- MSC software engineering
? ❷ computer science - ይህ ቲዮሪ የሞላው department ነው። ተግባር ተኮር ላይ ብዙም አያተኩርም፡፡ ይህ ፊልድ ኮምፒውተር ኮምፒውተር እንዲሆን የሚያስችሉትን ነገሮች ላይ ያተኩራሉ ለምሳሌ ስለ operating systems በጥልቀት ይማራሉ programming course ይወስዳሉ ግን ዋና ትኩረቱ ስለ science of computers ነው ትንሽ theory አለው፡፡
• ዲግሪ በ CS ካላችሁ ማስተርሳችሁን በሚከተሉት department መስራት ትችላላችሁ፡፡
- MSC software engineering
መጀመሪያ በኮምፒውተር ዘርፍ ስላሉ ነገሮች ጠቅለል አርገን እንደመግቢያ እንገራችሁ ብለን እንጅ አልጨረስንም ስለ ኮምፒውተር ሳይንስ ሰፋ አድርገን ነገ እናቀርባለን።ግን ሼር ካረጋችሁ ነው። ለነገሩ ሼር አታደረጉም።?
TIP 1 : ለምሳሌ ኮምፒውተር ላይ ሁለት software layers አሉ system software እና application software ስለዚህ ስለ system software በጥልቀት የሚያጠናው እና apply የሚያደርገው computer science ሲሆን application software የሚሰራው ደግሞ software engineering ነው፡፡
?➌ Information technology : ይህ department ተግባር ተኮር ከሚባሉት አንዱ ነው፡፡ ዋና አላማው information እና technology አጣምሮ መስራት ነው ከሌሎቹ ትንሽ ለየት የሚያደርገው physics ትንሽ አለው? ምክንያቱም computer maintainance ስለምትማሩ electronics part ላይ physics አለው በተጨማሪም ስለ logic get ምናምን ትማራላችሁ፡፡ networking በደንብ የምትማሩ ሲሆን it specialist ስትሆኑ የኔትዎርክ ጓደኛ መሆናችሁ አይቀርም በተጨማሪም database በደንብ ትማራላችሁ ልክ እንደ is፡፡
• ዲግሪ በ IT ካላችሁ ማስተርሳችሁን በሚከተሉት department መስራት ትችላላችሁ፡፡
- MSC software engineering
?❹ Information science - ይህ department የሚያተኩረው ስለ መረጃ ነው፡፡ በተለይም ስለ degital መረጃዎች፡፡ ይህ ፊልድ አብዛኛው ሰው ያልተረዳው ቢሆንም በውስጡ ስለ cyber security እና deta science በተጨማሪም artificial intelligence እና data analysis በተጨማሪም Networking እና database አለው፡፡
• ዲግሪ በ IS ካላችሁ ማስተርሳችሁን በሚከተሉት department መስራት ትችላላችሁ፡፡
- MSC artificial intelligence
- MSC information science
- MSC software engineering
...
TIP 2 : የ computing ዘርፍ መግባት ከፈለጋችሁ ፍቅር እና መሰጠት ይፈልጋል፡፡ አራቱም almost 75% ተመሳሳይ ናቸው፡፡ የትኛውም ብትማሩ አዲስ ነገር መፍጠር ካልቻላችሁ እና አቅማችሁ ካላሳያችሁ ብዙም ውጤታማ አትሆኑም
ስለ ትምህርት ነክ እና ስለ ኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ሙሉ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⚜️ Eᴛʜɪᴏ Sᴛᴜᴅᴇɴᴛ Gᴜɪᴅᴇ ™ ⚜️
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 23 hours ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 1 month, 1 week ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 1 month, 2 weeks ago