የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
MB ቀንሰን እንለቀዋለን
➙ ማን ነው በሰለፎች ጉዳና ላይ ያለው?*
وكل نص أوهم التشبيها
أوله أو فوض ورم تنزيها
በግርድፉ ሲተረጎም
"ተሽቢህ (መመሳሰልን) ያሰጠረጠረ የሆነው ሁሉንም ጥቅስ ፣ አዙረው (ከዟሂርትርጉሙ) ወይም አስጠጋው (ወደ አላህ)። ማጥራራትንም ፈልግ (አስብ)!"
(ጀውሀረቱ አትተውሂድ ቁ·40)።
ይህ የአሻዒራና ማቱሪድያ መሰረታዊ መርሀቸው ነው።ማለትም "የቁርአንና የሀዲስ ስለ አላህ ባህሪ የሚገልፁ ጥቅሶች፣ከፍጡራን መገለጫ ጋር መመሳሰላቸው ከተጠረጠረ የጉልህ (ግልፅ የሆነው) መልእክታቸው አይፈለግም" እንደማለት ያለች አገላለፅ ናት¡¡
➙ እዚህ ጋር ለአሻዒራዎች መሰረታዊ ጥያቄ አለንእሱም በቁርአን ወይም በሀዲስ የተጠቀሰ የአላህ መገለጫ ከፍጡራን ጋር መመሳሰልን የሚያስጠረጥር አለ ወይ? "አዎ" ከሆነ መልሳችሁ፣ ከሰለፍ አንድ ዐሊም እንዲህ ያለ አምጡልን? ( መቼም አላህ ይስጣቸው በጊዜያችን ያሉ አንዳድ አሻዒራዎች "የሰለፎች ግንዛቤ እንከተላለን" ይላሉ።) ልብ በሉ! ጥያቄው ተእዊል ያደረገ ወይም ተፍዊድ ያደረገ ሰለፍ አይደለም። ጥያቄው "ከቁርኣንና ከሀዲስ ጥቅሶች መመሳሰልን የሚያስጠረጥር አለ"ብሎ በግልፅም የተናገረ ሰለፍ አምጡ???" ነው። ከዚህ የቀጠለ ➴https://t.me/Mistre_ahbashe/3288https://t.me/Mistre_ahbashehttps://t.me/Mistre_ahbashe Share ሼር በማድረግ አድርሱላቸው ባረኸላሁ ፊኩም*
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik