??єм σƒ єєтнισ?

Description
?Welcome to this channel

This channels is create by open mind and it develop cognitive skills ??? join it
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

?ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION ? @Abemallik

7 months, 4 weeks ago

**? ሳሚኝና ልንቃ ?*

ነግረውሽ እንደሆን…
መጎዳቴን አይተው ህመሜን በዝርዝር
ጤናዬን እንዳጣው ለክፎኝ ያንቺ ፍቅር
የመኖር አኳኋን ውሉ ተዛብቶብኝ
ቀንና ለሊቱ እንደተምታታብኝ?

ሰምተሽ እንደሆነ…..............?

አንቺን ካየሁ ወዲህ ሰላም እንደራቀኝ
ፍቅርሽ ውስጤ ገብቶ እንደሚያስጨንቀኝ
ውበትሽ በልቤ ደምቆ እንደተሳለ
የኔ አካል በሀሳብ ካንቺጋ እንደዋለ

ሰምተሽ እንደሆነ…..........?

ብቻ መዋተቴን
እራሴን ማጣቴን
ውሎ አዳር መተከዝ
አለፍ ሲል መፍዘዝ
ለብቻ መፈገግ
ዝም ብሎ መበርገግ
ሆኗልና ግብሬ ሰርክ የማይቀየር
መጥተሽ አንድ በዪኝ ተይ ነገሩ ሳይከር
ባንቺ እንደታመምኩኝ ባንቺው ልዳን በቃ
በውብ ከንፈሮችሽ ሳሚኝና ልንቃ***

7 months, 4 weeks ago

ማመን ብቻ ....

መሆን እንደሚችል ካመንክ መንገዶች ይከፈቱልኋል የሚቻልበትን አማራጭ ማየት ትችላለህ ብቻ ካንተ የሚጠበቀው ከልብህ ማመን ብቻ ነው ያኔ ትክክል የሆነውን መንገድ ብቻ ስለምታይ ታሳካዋለህ !

7 months, 4 weeks ago

ገበሬው በጣም የሚወደው ፈረሱ ይታመምበትና ሀኪም አስጠርቶ ያስመረምረዋል ። ሀኪሙም ፈረሱ አርእጅቷል መድኃኒት እንስጠውና ከ3 ቀን በፊት ካልተሻለው ላንተም ሸክም ከሚሆን እንገለዋለን ብሎት ሄደ ።
ይህን ሲያወሩ ፍየል ሰምታ ኖሮ ለፈረሱ ያወረቱን ሁሉ እያዘነች ነገረችው ። በ3ተኛው ቀን ሀኪሙ መጣ ፈረሱም ለውጥ አላሳየም ይህን ጊዜ ሊገሉት ወሰኑ ጓደኛዬ አንተን ማጣት አልፈልግም ። ሳይገሉህ በፊት ሸክም አለመሆንህን ተነስተህ አሳያቸው ብላ እያለቀሰች ለመነችው በፍየሏ ግፊት እንደ ምንም ተነስቶ መሮጥ ጀመረ ። ገበሬው በፈረሱ መዳን ተደስቶ ፍየሏን አርዶ በላት ።

ይህ የአለም መራር እውነት ነው ። መልካም ስራ ሰርታችሁ በምስጋና ፈንታ ውርደትን ትሸለማላችሁ ። ያም ቢሆን ግን ቅን ሰው ከመሆን አትቦዝኑ ።

♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙             ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ  ?ℎ???
 . ???‍❤️‍?‍?
❤️ ?‍❤️‍?
?.................................?

7 months, 4 weeks ago
**⇘የኔ ሱስ***?***

⇘የኔ ሱስ?**

እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ? አላውቅም
ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ
ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ
አደረግሻት ።ድሮ ድሮ ፍቅር አለ ሲሉኝ  ውሸት ነው  እል ነበር ፤ አሁን ግን ስለመኖሩ አልጠራጠርም?በህይወቴ ብዙ ስጦታና ገጠመኞ አይቻለሁ አንቺ ከሁሉም የገዘፈ ስጦታዬና አስደሳች ገጠመኘ ነሽ፤እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ❤️አፈቅርሻለሁ።**

7 months, 4 weeks ago

፡  ብንቆይ ይሻላል…

ከመኖር አለመኖር ይሻላል እሚሉህን እንዳትሰማቸው…አለመኖር ተሽሎ አያውቅም…ሁሌም ፈጣሪን እንዲያቆይህ ለምነው…ለንሰሀ ሞት እንዲያበቃህ፣ ቤተሰቦችህን ለመጦር እስኪያበቃህ፣ አግብተህ ልጆች ወልደህ እስክትስም ድረስ እንዲያቆይ ፀልይ

መረጋጋትን ከፈለክ ደሞ ወደ ፈጣሪህ ቅረብ…የውስጥ ሰላምን ከፈለክ ወደ ፈጣሪ አብዝተህ ቅረብ…ሁሉም ችግር ከሱ በታች ነው…እምነኝ ሁሉም ያልፋል…ከዚ በፊት እኮ ብዙ አልፈሀል…እሚያልፍ እማይመስሉ ቀናትንም ጨምሮ።

7 months, 4 weeks ago

"ባንቺ ሁኔታ ስለምግብ ማውራት ቅንጦት ስለመሰለኝ እንጂ ቁርስ እንኳን ሳንበላ ነውኮ ጠዋት የወጣነው!" አለኝ ግሩም!

ይቀጥላል ......

እኔ የምለው ዛሬኮ የአባት ሀገር ገና ነው!! በበዓል ግን ቁጭ ብዬ እንደፃፍኩላችሁ ታውቃላችሁ? ያው መውደዴን እንድታውቁት ታክል ነው። በዓሉ ለሚመለከታችሁ። ያማረ በዓል ከምትወዷቸው ጋር ይሁንላችሁ።❤️❤️❤️❤️❤️❤️?

We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

?ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION ? @Abemallik