«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

Description
« የአቡ ዓኢሻ አወል ካሳው ይፋዊይ ቻናል»

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
(« ከሞተ በኋላ ስራው እንዳይቋረጥበት የወደደ ሰው እውቀትን ያሰራጭ)
{ابن الجوزي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

አስታያየትዎን በዚህ ይላኩ

@Awel_kasaw_Bot
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 year, 7 months ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 year, 5 months ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 1 year, 5 months ago

1 Jahr, 5 Monate her

#ሁሉም ከሞተ ቡሃላ ወደ አላህ ይሄዳል,
ነገር ግን በሂወቱ እያለ ወደ አላህ የሚሄድ ነው
https://t.me/Abuebrahim22322

1 Jahr, 5 Monate her

አናማ ጀግናየ በሱናህ ላይ በመናሃጅህ ላይ ፅና።
በቻልከው ያክል አላህንም ፍራ።

1 Jahr, 5 Monate her

እረመዷንን በምግብ ዝግጅት ሳይሆን ውስጣችንን አፅድተን መቅረብ ነው።
https://t.me/Abuebrahim22322

2 Jahre, 1 Monat her

ኪታቡ ተዉሂድ
ክፍል2
በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ

https://t.me/UstazKedirAhmed

2 Jahre, 1 Monat her

ኪታቡ ተዉሂድ
ክፍል1
በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ

https://t.me/UstazKedirAhmed

2 Jahre, 1 Monat her

ያረብ ይቅር ካልካቸው ባሮችህ አድርገን ።

2 Jahre, 1 Monat her

ያረብ የሱን ቤት የምዘይርበትን ቀን ቅርብ አድርግልኝ ኢላሂ

2 Jahre, 1 Monat her
2 Jahre, 1 Monat her

አለመፍረድ። ትንሽ በእድሜ ከፍ ስንል፣ ትንሽ በሚፈትኑ የህይወት ተሞክሮዎች ስናልፍ፣ ትንሽ በኢማን መጨመርና መቀነስ ውስጥ ስንመላለስ… የምንረዳው እውነታ ነው። በቃ… "ምናልባት" ብለን ማሰብ እንድንችል የሚያደርገን የብስለት ደረጃ ነው።

በሆነ መልኩ ዱንያ ያንገላታቻቸውን ሰዎች ስታይ  … "ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ ማያውቁ ሞኝ ድሆች" ብለህ ጭራሽ እንዳታስብ። ጭራሽ። ትዳር ዓለም ያልዘለቀላቸውን ሰዎች ስታይ "የባህሪ ደካሞች፣ ጥሬዎች" ብለህ እንዳትፈርድ። እነርሱ ብቻ የሚያውቁት ብዙ ማታውቀው ነገር አለ። "ምናልባት" የሚያስብልህ።

2 Jahre, 1 Monat her

ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል ?

∆ ዒልም በመፈለግ ላይ የዱኒያን ጥቅም የፈለገ የጀነትን ሽታ አያገኝም።

∆ ሁሉም ዒልም አይነገርም ፣ ፊትና ይቀሰቅሳል ተብሎ የተፈራ ዒልም አይወራም።

∆ የማያውቁትን አላውቅም ማለት ትልቅነት ነው

∆ የነሳራን ስጋ መብላትን በተመለከተ

?ustaz ibnu munewor

https://t.me/Abuebrahim22322

We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 year, 7 months ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 year, 5 months ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 1 year, 5 months ago