Реклама @stanik ( скупаю каналы )
Last updated 3 weeks ago
Last updated 4 days, 19 hours ago
ጎደኞችክ ብር የለውም ብለው ጥለውህ ሶደሬ ሊዝናኑ ሄደው ሸኔ እንዳገታቸው ስትሰማ>>>>>>💀😭😂
some folks just won't admit they've got a dark skin nd they act like they're chocolate🤧
I can't even lie you look like Sudanese ጠንቋይ
እናንተ በፀሎት ከሀገር ወታቹ ለኛ ‘‘ማን እንደ ሀገር’’ የምትሉ ሰዎች(spacialy our uncle's) እባካቹ አድቡ!!😏
U wake up to good morning texts, and i wake up to "did u finish the task" texts, we're not the same
እናቴ ታይታኒክ ፊልም ላይ መርከቡ ሲሰምጥ የተሰበሩት ሳህኖች እስካሁን ይቆጯታል😭😭
I'm so broke.. አደብ እንኳን መግዛት አልቻልኩኝም
Happy night 🙌
cheers 🥂🥂 for us ገንዘብ ጨርሸን, ቤተሰብ ላለማስቸገር ወር እስኪድረስ የምንሰቃይ
በሰዎች ዝቅታ ላይ የራሳችሁን ከፍታ ለማሳየት አትሞክሩ::
Cheers 🥂 ሰው ሰላም ለማለት ሼም ይዞን መንገድ ለምንቀይር
ቲቪው ላይ የሀይማኖት channel መጀመሪያ ላይ ስላደረክ የምትፀድቅ የሚመስልህ ውዳጄ ሆይ ሰላም እደርልኝ🙌
Реклама @stanik ( скупаю каналы )
Last updated 3 weeks ago
Last updated 4 days, 19 hours ago