Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 3 дня, 12 часов назад
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 2 недели, 6 дней назад
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 4 недели, 1 день назад
🗣ሀሉም ሰው ቀለሙን አውቆ ብሩሹን መፈለግ አለበት
.
`በዚህ ዩንቨረስ ውስጥ የተገኙ እጅግ ድንቅ ፕላኔቶች በቀደም ተከተል👇👇
የፕላኔት ስም " pso j3185-22" ምንም አይነት ኮከብ ሆን ሶላር ሲስተም የለውም ወይም ጠፈር ውስጥ ተንሳፎ የሚገኝ ፕላኔት ነው
የፕላኔት ስም "55 Cancri" በዳይመንድ የተሰራ ፕላኔት ነው
የፕላኔት ስም "TrES-2b" ብርሃን የሚባል ነገረ አያውቅም ወይም የጨለማው ዓለም ልንለው እንችላለን
የፕላኔት ስም "KELT-9b" አጅግ ሞቃታማ ሲሆን የእሳት ዝናብ ይዘንብበታል በቅፅል ስሙ ደግሞ የገሀነሙ አለም ይባላል
የፕላኔቱ ስም "HR 5183b" አጅግ የተለጠጠ የእሽክርክሪት ኦርቢት አለው ፕላኔቱ በኛ ሶላር ሲስተም ውስጥ የሚኖር ቢሆን ሰባቱ ፕላኔቶች የሚሽከረከሩበትን ኦርቢት ሙሉ ይሸከረከራል።
የፕላኔት ስም "K2-18b" የውሃ ዝናብ የሚዘንብበት ዓለም ነው እዚህ አለም ላይ ሕይወት ያለው ነገረ የመገኘት እድሉ ሰፊ ነው
የፕላኔት ስም " Gj1214b" ሙሉ ለሙሉ በውሃ የተሸፈን አለም ነው እዚህ አለም ላይ ለመኖር የግድ ዋናተኛ መሆነ አለብን`
@be_motivatedperson
@be_motivatedperson
Join and share
#Book Recommendation 2
Title:Atomic Habits
Author:James Clear
`✅ሜርኩሪ ትንሽ ስበት ስላላት ጠንካራ ከባቢ አየር ወይም አትሞስፌር የላትም፣በዙሪያዋ የሚዞር ጨረቃም የላትም።
➠ከባቢ አየር ባለመኖሩ የቀንና የማታ የሙቀት መጠኗ በጣም ልዩነት ያሳያል።ለምሳሌ በቀን ክፍለ ጊዜ እስከ 426°c ድረስ የሞትሞቅ ሲሆን በለሊቱ ደግሞ እስከ -173°c ድረስ ቅዝቃዜን ታስተናግዳለች።
✅በእፍጋት መጠኗ ከስርዓተ ፀሀዩ ሁለተኛ ስትሆን ይህም የሆነው ከተሰራችባቸው ንጥረ ነገሮች አንፃር ነው።
✅በራሷ ዙሪያ ለመሽከርከር የምድርን 58.65 ቀናት ስትፈጅ በፀሀይ ዙሪያ ደግሞ 87.97 ቀናትን ታስቆጥራለች።`
ቀጣይ ስለ ቬነስ
@be_motivatedperson
@be_motivatedperson
Today evening
We will have
✅continued lessons
✅Book recommendation
✅Amazing facts
Stay tuned🫡
Hi fam am back sorry for not posting contents 🙏
የቀጠለ
የታችኛውመስመር ኮከቦች (Lower main sequence stars)
◈PP chain reaction በሚባለው የሃይድሮጅን ፊዩዢን አማካኝነት ጉልበታቸውን ያመርታሉ።
◈ሃይድሮጅን ፊዩዢኑ እንደ ላይኞቹ ኮከቦች በውስጠኛው የኮከቡ ክፍል ብቻ አይወሰንም፣በሁሉም የኮከቡ ክፍል ውስጥ ተንሰራፍቶ ይገኛል።ምክንያት ከተባለው ይህ የጉልበት አመራረት ከ CNO cycle አንፃር ብዙም ለሙቀት sensitive አይደለም ወይም ተፅዕኖ የውም።
◈ከላይኞቹ ኮከቦች አንፃር አነስ ያለ መጠነ ቁስና መጠነ ሙቀት አላቸው፣ረጅም የህይወት ቆይታ አላቸው።
◈አነስተኛ የሙቀት መጠን ስላለው የብርሀን መጠኑም አነስተኛ ነው፤ስለዚህ የኮከቡ ውጫዊ አካሉ ከላይኞቹ በተቃራኒ በ convective method ጉልበት ያስተላልፋል።በተመሳሳይ የኮከቡ ውስጣዊ ክፍል ከላይኞቹ ኮከቦች አንጻር በውስጣዊ ክፍሉ ከፍተኛ ጉልበት ስለማያመርት በጨረር መልክ ጉልበቱን ያስተላልፋል።
◈በባለፈው እንዳልኳችሁ ጉልበት ውስጠኛው ክፍል(Core) በ Convection method ሲተላለፍ የቁሶች መቀላቀል ስላለው ኮሩ ውስጥ ያለው ሃይድሮጅን ከታችኞቹ አንፃር ቀስ ብሎ ነው የሚያልቀው፣እዚህ ግን ውስጠኛው ክፍል በጨረር አማካኝነት ስለሚያስተላልፍ የሃይድሮጅን መጠኑ በፍጥነት የማለቅ እድሉ በጣም ይሰፋል።
ልክ ሲያልቅ ከኮሩ ውጭ ያሉትን ሃይድሮጅኖች በማቃጠል ህይወት ይቀጥልና በመጨረሻም ይሞታሉ።
◈ከፀሐይ አንፃር 0.08-0.26 እጥፍ የሆኑ ኮከቦች ሙሉ ለሙሉ በ convection method ሲተዳደሩ መጨረሻቸው ነጭ ድንክ በመሆን ያልቃል።
በቀጣይ ደግሞ ስለ ቡናማዎቹ ድንኮችና ተያያዥ ሀሳቦችን እናያለን።
ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካለ እቀበላለሁ፣ስሜታችሁን በ reaction emoji ግለፁልኝ?
@be_motivatedperson
@be_motivatedperson
Join us and share for your beloved friends?
ክፍል ፫ የቀጠለ
ስለ ቡናማዎቹ ድንኮች በቀጣይ ክፍሎች ስለምናየው ወደ ርዕሳችን የዋና መስመሮቹ ኮከቦች እንመለስ።የዚህ መስመር ኮከቦችን በሁለት ከፍለን እንያቸው።በነገራችን ላይ HR DIAGRAM ላይ ተመስርተን ነው የምንከፍለው
1. የላይኛው መስመር ኮከቦች(Upper main sequence stars)
ባህሪያት
➩ግዙፋን ናቸው ወይም ትልልቅ መጠነ ቁስ አላቸው።
➩CNO cycle በተባለው የሃይድሮጅን ፊዩዢን አማካይነት ሀይል ያመነጫሉ።
➩ትልቅ ውስጣዊ ሙቀት(core temperature) አላቸው።
➩ሃይድሮጅን ፊዩዢኑ በዋናነት በኮሩ (core) ውስጥ ይከናወናል።
➩የጉልበት ማስተላለፊያ መንገዱን ስናይ ደግሞ ውስጣዊ አካሉ(core) በconvection method (convective zone) ውጪያዊ አካሉ ደግሞ በradiative method(radiative region) ይከናወናል።እስቲ እዚህ ጋር ቆመን አንዳንድ ነገሮችን እንይ!
እንደምናውቀው convective method ጉልበት ሲተላለፍ የግድ የቁሶች መንቀሳቀስ (material motion ) ይፈልጋል።በዚህ የተነሳ በ ውስጣዊው የኮከብ ክፍል የሃይድሮጅንን መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ መሄድ ግድ ይለዋል።ውጫዊው የኮከቡ ክፍል ግን ኒውክለር ሀይልን ባያመርትም ጉልበት በጨረራ አማካኝነት ያስተላልፋል።ይህ ደግሞ radiative equilibrium ይባላል።
በዚሁ በመቀጠል ከጊዜ በኋላ በውስጠኛው ክፍል ያለው ሃይድሮጅን እያለቀ ሲሄድ ኮከቡ በHR DIAGRAM ወደ ቀኝ ይሄድና ልክ ሃይድሮጅን ሲያልቅ የኮከቡ ውስጣዊ አካል ይጨረመስና የኮከቡን ወጫዊ መቀት እንዲጨመር ስያደርግ ኮከቡ በዲያግራሙ ላይ ወደ ግራ ይሄዳል።በመጨረሻም ለትንሽ ጊዜያት ከውስጣዊ አካሉ ውጭ ባለው ሃይድሮጅን በመታገዝ ጉልበት ያመነጫል።መጠነ ቁሱ ላይ ተመስርተን ደግሞ የመጨረሻ እጣ ፋንታውን እንወስናለን።
ስለ ታችኞቹ መስመር ኮከቦች ደግሞ ነገ እንቀጥላለን....
ሀሳባችሁን ፃፉልኝ ወይም በreaction emoji ግለፁልኝ ያበረታኛል!
@be_motivatedperson
@be_motivatedperson
Join us and share for your beloved friends
ጨረቃ ስትወጣ?
ጠብቄ ነገርኳት ደብዳቤ? እንድትሰጥህ
ላገኝህ ስላልቻልኩ በሷ ላቀብልህ
መልስህን ልቀበል ደሞ በማግስቱ
አውርተን ጨርሰን ልቆም በሰአቱ
ሸኝቻት መልስህን ልቀበል ጓጉቼ
ከቀጠሮው ሰአት ቀድሜ ወጥቼ
ጠበኳት
ጠበኳት
ጠበኳት
የለችም
አጥታህ ነው መሰለኝ አልተመለሰችም
ሳምንት ተመላለስኩ
ከምትልከው ፅሁፍ የሷ መጥፋት አሞኝ
የማዋየው ባጣ ልቤን ቃሉ አድክሞኝ
ትመጣ ይሆን ብዬ ሰማይ ሰማዩን ባይ ?
ትርፌ ሃሳብ ሆነ አጣሁኝ አባባይ
ታድያ እንደልማዴ አንዱን ቀን ብወጣ
ቆማ ጠበቀችኝ ወደኔ አፍጣ
ደብዳቤው ምን ይሆን የላከልኝ ውዴ ብዬ ብጠይቃት
እንባ እያነቃት
"አይኑ መንገድ አይቷል
ልፈልገው ስሄድ ብዙ አደከመኝ
ግን ራሱ ጠራና
ለሌላ ደብዳቤ እንዳደርስ ጠየቀኝ?"
ብላ ነገረችኝ...............
Cian....
@yewket_dejaf
@yewket_dejaf
@yewket_dejaf
Join for more
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 3 дня, 12 часов назад
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 2 недели, 6 дней назад
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 4 недели, 1 день назад