Abu_haris ? أَبُـــو حـَـــارِس

Description
?اطْلُبِ العِلْمَ مِنَ المَهْدِ إِِلَى اللَّحْدِ?
We recommend to visit

قناة احمد علي على تيليجرام ( شروحات تقنية ، تطبيقات ، ‏أفلام ومسلسلات ، خلفيات ، و المزيد )

Last updated 4 months, 2 weeks ago

يرمز تيليجرام إلى الحريّة والخصوصيّة ويحوي العديد من المزايا سهلة الاستخدام.

Last updated 5 months, 3 weeks ago

- بوت الإعلانات: ? @FEFBOT -

- هناك طرق يجب ان تسلكها بمفردك لا اصدقاء، لا عائلة، ولا حتى شريك، فقط انت.

My Tragedy Lies With Those Things That Happen in One Second And Remain

- @NNEEN // ?: للأعلانات المدفوعة -

Last updated 6 months, 2 weeks ago

6 months ago
6 months ago

...ከፊሉ አላህን ፈሪ አድረገው ያስቡሃል
- ከፊሉ ደግሞ ወንጀለኛ አድርገው ያዩሃል
๏ ስላንተ የምታውቀው አንተው ነህ
በአንተና በአላህ መካከል ያለውን ግንኙነት
ሚስጥር የምታውቀውም አንተው ነህና
⇘ የአሞጋሾች ሙገሳ እንዳያታልልህ
የተቺዎች ትችትም እንዳይጎዳህ
#ያአኺ **አልከሪም

ግልባጩ ላንቺ ነው ኡኽታየ**@Abuharisabdurahman

6 months ago

*?*?#ውዷእህቴሆይ !??

ለቤተሰቦችሽ የሚገባቸውን ሀቅና ክብር ስጭ!
በተለይም! ደግሞ ገና እንዴት አድርጎ እንደሚያስተዳርሽ ሳታውቂ! ማለቴ ተንከባክቦ ይሁን ረግጦ የሚይዝ ብቻ ትዳር ልይዝ ነው ብለሽ! ቤተሰብሽን ሸሸት ሸሸት + ክብራቸውን ጎደፍ ጎደፍ ለምታደርጊዋ!

? #እህቴ_ሆይ!
ቤተሰቦችሽ አንች ዛሬ ለደረሽበት መልካም ነገር ሁሉ! ☞በአላህ ፈቃድ በነሱ ሰበብ ነው!!
ደሀም ይሁኑ ሀብታም ጥቁርም ይሁኑ ቀይ
ሽማግሌ + አዛውንትም ይሁኑ ገና ጎረምሳ
ዓሊምም ይሁኑ ጃሂል በሽርክ የተጨማለቁ
ሙስሊምም ይሁኑ ካፊር (በአላህ የካዱ)/ የሌላ ዕምነት ተከታይ!!

አካለ ጎደሎም ይሁኑ ሙሉ አካል ያላቸው!!
ብቻ አንችን ለማሳደግ ብዙ ነገር ሆነዋል!
በመጥፎ (አላህን በማያስቆጣ) ነገር እስካላዘዙሽ ድረስ!

☞ትዛዛቸውን ልታከብሪ
☞ሀቃቸውን ልጠብቂ
☞ክብራቸውን ላታወርጂ ግድ ይልሻል!!!
☜ ﻛﻤﺎ ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﻠﻰ -:
ﻭَﻗَﻀَﻰٰ ﺭَﺑُّﻚَ ﺃَﻟَّﺎ ﺗَﻌْﺒُﺪُﻭﺍ ﺇِﻟَّﺎ ﺇِﻳَّﺎﻩُ ﻭَﺑِﺎﻟْﻮَﺍﻟِﺪَﻱِﻥْ ﺇِﺣْﺴَﺎﻧًﺎ ﺇِﻣَّﺎ ﻳَﺒْﻠُﻐَﻦَّ ﻋِﻨﺪَﻙَ ﺍﻟْﻜِﺒَﺮَ ﺃَﺣَﺪُﻫُﻤَﺎ ﺃَﻭْ ﻛِﻠَﺎﻫُﻤَﺎ ﻓَﻠَﺎ ﺗَﻘُﻞ ﻟَّﻬُﻤَﺎ ﺃُﻑٍّ ﻭَﻟَﺎ ﺗَﻨْﻬَﺮْﻫُﻤَﺎ ﻭَﻗُﻞ ﻟَّﻬُﻤَﺎ ﻗَﻮْﻟًﺎ ﻛَﺮِﻳﻤًﺎ ،#ጌታህም እንዲህ ሲል አዘዘ እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ! በወላጆቻችሁም መልካምን ስሩ + በአንተ ዘንድ ኾነው አንዳቸው ወይም ሁለታቸው እርጅናን ቢደርሱ #ኡፍ አትበላቸው + አትገላምጣቸውም!
ለነርሱም መልካምን ቃል ተናገራቸው!!
[ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻹﺳﺮﺍﺀ ‏( ٢٣ )]
በይ እንዳውም እ እዝነት አድርጊላቸው + ዱዓ አድርጊላቸው ነው የተባልሽው!
☜ ﻛﻤﺎ ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﻠﻰ -:
ﻭَﺍﺧْﻔِﺾْ ﻟَﻬُﻤَﺎ ﺟَﻨَﺎﺡَ ﺍﻟﺬُّﻝِّ ﻣِﻦَ ﺍﻟﺮَّﺣْﻤَﺔِ ﻭَﻗُﻞ ﺭَّﺏِّ ﺍﺭْﺣَﻤْﻬُﻤَﺎ ﻛَﻤَﺎ ﺭَﺑَّﻴَﺎﻧِﻲ ﺻَﻐِﻴﺮًﺍ
ለሁለቱም ከዕዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው! #ጌታዬ ሆይ! በህፃንነቴ በርኅራኄ እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውም በል!!
[ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻹﺳﺮﺍﺀ ‏( ٢٤ )]

So ይግባሽ!
ቤተሰቦችሽ ሁሌም ለአንች ብዙ ነገር ኋኚዎች ናቸው! ብታገቢ + ብትወልጂ + ስራ ብትይዥ +……………………… አንች ከምትደሰችው በላይ! እነሱ ናቸው የሚደሰቱት!!
እህቴ ሆይ!

? #ይሄን_ስልሽ#አታግቢ + የምታገቢውን ሰው አትውደጂ ማለቴ አይደለም! ይሰመርበት!#ላኪን የምታገቢውን ሰው በስልክ + በቃላት/በንግግር አወ ሰዎች በነገሩሽ እንጂ!
በተግባር አታውቂውም! #በተለይ ደግሞ በአሁኑ ጊዜ! በአፍ 1000 አውርቶ በተግባር 0 ሆነው ለሚገኙ!

ከጥቂቶቹ አላህ ካዘነላቸው ውጭ!
አብዘሀኛው አበድኩልሽ + ወደድኩሽ + ልሞትብሽ ነው ብሎ አግብቶ እየረገጠ ለሚይዘው!

አው ቤተሰቦቹ ለልጄ ልጂህን ስጠኝ ብለው ተጎናብሰው ለምነው ከልጃቸው ጉያ + ከቀያቸው ከከረመች እንደስስት ለሚቀያየሩት!
ታዳ እንዴት ለማታውቂው አካል አንችነትሽን + ቤተሰብሽን ታረክሻለሽ?? ወደድሽም ጠላሽም ቤተሰቦችሽ ቤተሰቦችሽ ናቸው!

ሀቃቸውን + ክብራቸውን ጠብቂ!!
ዛሬ ያበድሽለት ፍቅር ተብዬ ነገ ይጠለሻል!! ቤተሰቦችሽ ግን ለአንች ሁሌም በአላህ ፈቃድ የደስታ ሰበብ ናቸው! ☞ አንዴ ካመለጡሽ #መተኪያ የላቸውም!!!

ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ -:
ﺭﺿﺎ ﺍﻟﺮﺏ ﻓﻲ ﺭﺿﺎ ﺍﻟﻮﺍﻟﺪﻳﻦ،
ﻭ ﺳﺨﻄﻪ ﻓﻲ ﺳﺨﻄﻬﻤﺎ،
‏[ ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎﻣﻊ ‏( ٣٥٠٧ )]
የአላህ መልዕክተኛ ( ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ )
እንዲህ ብለዋል:-የአላህ ውዴታ በሁለቱ ወላጆች ውዴታ ውስጥ ነው! #ጥላቻውም ሁለቱን ወላጆች በመጥላት ውስጥ ነው!!!

እናም ጠንቀቅ በይ!!
ወላሁ ተዓላ አዕለም!**

#አንብቧት_በናቶች

8 months, 3 weeks ago

**الحق الأبلج=
للشيخ عبد العزيز الريس

በአጭሩ ስለ ቢድአ ግንዛቤያችሁን
ለመጨመር በጣም ጣፋጭ
የሆነች ኪታብ ነች አንብቧት።

በቢድአ ዙሪያ የሚነሱ ሹብሀወችም
ላይ አጥጋቢ መልስ ትሰጣለች።**

8 months, 3 weeks ago
8 months, 3 weeks ago
9 months ago

خطبة الجمعة==የጁሙዐ ኹጥባ

ب"عنوان:{الحث على السنة والتحذير من البدعة}
ርዕስ:{በሱና ላይ ማጠናከርና ከቢድዐ ማስጠንቀቅ}

በወወስጡ ጠቃሚ ነጥቦች ተዳሰውበታል ከነዚያ ውስጥ ከፍልስጤም ወንድሞች ሞት በላይ ሚያሳዝነው የሀገራችን ቀብር አምልኮ ነው።

የቢድዐ ነገር እንደ ቀላል ሊታይ አይገባም ስለ ኮረና መንግስታቶች ቡዙ ነገራቸውን ሰውተው ለፍተውልናል

ስለ ቢድዐ ጉዳት ቢያውቁ ኑሮ በየ ጎዳናው ድንኳን ሰርተው ያስጠነቅቁን ነበር ታዲያ እኛ ጉዳቱን የምናውቀው ለምን አናስጠነቅቅም?
ተቀላቀሉ(تابعونا)
?????
https://t.me/Abuharisabdurahman

9 months ago
9 months ago

**الحُبُّ يُزهر والحنينُ عظيمُ
وهواكَ في كلِّ القلوبِ مُقيمُ

صلَّى عليكَ اللهُ في عليائه
ما هبَّ مِن نفحِ الجِنانِ نَسيمُ

﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

اللهم صل على سيدنا محمد ﷺ وآله وصحبه وسلم**

9 months ago
We recommend to visit

قناة احمد علي على تيليجرام ( شروحات تقنية ، تطبيقات ، ‏أفلام ومسلسلات ، خلفيات ، و المزيد )

Last updated 4 months, 2 weeks ago

يرمز تيليجرام إلى الحريّة والخصوصيّة ويحوي العديد من المزايا سهلة الاستخدام.

Last updated 5 months, 3 weeks ago

- بوت الإعلانات: ? @FEFBOT -

- هناك طرق يجب ان تسلكها بمفردك لا اصدقاء، لا عائلة، ولا حتى شريك، فقط انت.

My Tragedy Lies With Those Things That Happen in One Second And Remain

- @NNEEN // ?: للأعلانات المدفوعة -

Last updated 6 months, 2 weeks ago