т н σ υ g н т°ρ α ι 𝔫 т ι и g 🎴

Description
B l a c k o u t ☔️
Advertising
We recommend to visit

♧ A thousand battles and one heart .
قناة ملصقات - صور - انمي 👾
———————————————
تمويلات - [ @SSVFF ]
بوت تواصل - [ @E47BoT ]

Last updated 2 weeks, 1 day ago

By https://www.tariq.vip

Last updated 2 years, 5 months ago

Пиздить на свои каналы запрещено.

Last updated 4 days, 21 hours ago

3 days, 20 hours ago

ጨለምለም ያለ ቤት ውስጥ ጥግ ላይ ለብቻክን የባለጌ ወንበር ላይ ደቅ ብለኸ ሱፐር ሜንት እየጠጣኽ የምትሰሙት አይነት ዘፈን ነው

4 days, 3 hours ago

`በHiphop ሙዚቃ Industry ከፍተኛ ተፅዕኖ መፍጠር የቻሉ የሁለት አለማት አርቲስቶች Eminem-2Pac፤የሁለቱን የRap ጨዋታ ስሰማ ሁሌም ግጥም ምን ያህል ከዜማ በላይ ኃይል እንዳለው እሰማለሁ።Emie እና 2puc በቅርበት ደረጃ ትውውቅ ባይኖራቸውም ከ2puc ግድያ ቀብር በኋላ Eminem ለቱፖክ እናት የማፅናኛ እና ምን ያህል ልጇ በእሱ ህይወት ውስጥ ያለው ተፅዕኖ አያይዞ ደብዳቤ ፅፎላት ነበር።

Eminem
የEminem ህይወት እጅግ አስፈሪ ነው በልጅነት የገዛ ወላጅ እናቱ Traumatized አድርጋ ያሳደገችው ሲሆን አብዛኞቹ የሙዚቃ ማጠንጠኛው ልጁ፡የእናቱን ክፋት፡የቅርብ ጓደኛው ሞት፡የሰዎች ክፋት.  .  . ወዘተረፈ ናቸው።የልጅነት መከራውን በሙዚቃው በኩል በኃይል ይተነፍሰዋል።ከእያንዳንዱ ግጥሞቹ ጀርባ Personal Connection አለ።እ.አ.አ 1990ዎቹ ውስጥ ከፍተኛ ተወዳጅነትን እያገኘ እና ግራ አጋቢ በሆኑ ስራዎቹ መድረክ ላይ በሚያሳያቸው ወጣ ያለ ስራዎች ዝናው እየገነነ መጣ።ነገርግን የጓደኛው ግድያ እና በልጁነቱ የነበረው Trama  ቆይቶ በኃይለኛው ፈንድቷ እ.አ.አ 2006 ወደ ድባቴ ማገገሚያ ሆስፒታል ገባል።እ.አ.አ 2009 ላይ እንዳገገመ እና የድባቴ ስሜቱ ወደ ቀድሞ ደረጃው እንደተመለሰ ተነግሮት ከሆስፒታሉ ወጣ።በዛኑ አመት May 15 ላይ «Relapse» የተሰኘ አልበም አወጣ።በዘፈኖቹ ውስጥ የነበሩት Lyricsዎች ሙሉ በሙሉ እንዳልተመለሰ እና የድሮ Eminem Lyrics አይነት የአፃፃፍ ስልት ያልተከተሉ ከመሆናቸው እንዲሁም በሰውነቱ ላይ ከታዩት ብዙ ለውጦች አንፃር ብዙ አድናቂዎቹ «Eminem ማገገሚያ ውስጥ Clone ተደርጓል ትክክለኛ Eminem ሞቷል!»የሚሉ የተለያዩ Conspiracy ሀሳቦችን ማንሳት ጀመሩ።በዚህም አለ በዛ Eminem ለእናቱ የነበረው ጥላቻ እና ለልጁ የነበረው ፍቅር እንዲሁም ለinternational Rap Music Industry ያበረከተው አስተዋጽኦ እጅግ ታላቅ[G.O.A.T] አሰኝቶታል።

Tupac Shakur
የHip hop Industryን ብቻው እንዳቆመው ይነገርለታል።ከፖለቲከኛ ቤተሰብ የተወለደ ሲሆን የWestcoast አርቲስት ነው።የቤተሰቦቹ ፖለቲካዊ ትግል በልጁ ውስጥም የሰረፀ ሲሆን በጊዜው ምን ያህል ጥቁር መሆን በነጮች(በተለይ አሜሪካ ውስጥ) ዐይን ከፅድቅ እንደሚያጎድፍ እንዲሁ የነጭ ዘረኝነትን ምን ያህል አስጠሊታ! እንደነበር በሙዚቃው አሳይቷል።ለTupac ወመደድ አንድም ግበአት የሆነው ይሄ የፖለቲካ ትችቶቹ ናቸው። እ.አ.አ 1991 ላይ በፊልም ተወናው ብቅ ያለሲሆን ብዙ ሳይገፋበት ወደ ሙዚቃው ፊቱን መልሶ አዙሮታል።እስር ቤት እና ራፕ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅ እንደመሆናቸው Tupacም እስር ቤትን ቀምሷል[በአሻጥር ነው ቢባልም]።ለዊልያም ሼክስፒር ስራዎች ትልቅ አድናቆት የነበረው እና ከሱ በኋላ ልክ እንደቦብ ማርሊን ለነፃነት እና ፍቅር ታጋይ ተደርጓ ይቆጠራል።ቱፖክ ሁሉም ቢሆን በወጣትነቱ አለም ሊቀይር የሚታገል ሰው እና በሽምግልና እድሜው ስለህይወት የገባው ሰውን በአንድነት የያዘ ነው።ገንዘብ ማስተዋልን ካልሰጠህ እንዴት አደገኛ Bitchዎች ህይወት እንደምትሰጥህ ያሳይሀል።ስለእሱ ብናገር ብናገር መቋጫ የለኝምና በPamfalon ሾርኔ ብናበቃ'ስ!`

*«ያዝ ተመልከት! ግን አሁን
ምን ማለት እንደሆን
Rap Music ለአድማጩ አሳፋሪ ግን ሳይሆን
የምትሰብከውን ነገር ስታውለው በተግባር
የራስን ግጥም ካልፃፍክ Rapper ልትባል አይገባም
ከእናንተ ጋር የማይሄድ ግጥም በላይ betታችሁን ስሰማ
ምናችሁም አልተመቸኝ ተሸውዷል ከተማ!
ሁለት ኮፒ ይበቃኛል እና አንድ ማይክራፎን
የእናንተ የሙዚቃ አለም በጭንቅላት ለማቆም

'መጨረሻ ላይ የሳቀ ፈገግታውም ሰፊ ነው
  ደቂቃችሁ ደርሳለች ዝምታዬ በቂ ነው»

Pamfalon From his Album 11:11«The Billing Song*»

6 days, 15 hours ago
1 week ago

Inbox: 225

[The Conjuring ]

በእርግጥም ስንቶቻችን ነን የአለማችን አስፈሪ ፊልም ተብለው ከሚጠቀሱት መሀከል በቀዳሚነት የሚጠቀሰው "The Cconjuring" እውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ እንደተሰራ ምናውቀው? የዚ ፊልም የተሰራበት እውነተኛ ታሪክስ ምንድነው?

በእርግጥም ፊልሙን አይተውት ካልሆነ ብቻቹን ሆናቹ ባታዩት ይመረጣል።ብዙ ሰዎች ይሄ ፊልም የተጋነነ ማስፈራርያ ገብቶበታል ብለው ሲያሙት ቢደመጡም የእውነተኛ ታሪኩ ባለቤቶች በእውነት የተከሰተው የፊልሙን እጥፍ ያህል እንደሚያስፈራ ገልፀዋ ታሪኩ እንዲ ነው...

በ1971 አንድ ቤተሰብ Harrisville, Rhode Island ውስጥ የሚገኝ ባለ 14 ክፍል መኖርያ ቤት ገዝተው ለመኖር ይገባሉ እነዚ ጥንዶች Carolyn እና Roger የሚባሉ ሲሆን 5 ሴት ልጆች አሏቸው።የሚገርመው እዚህ ቤት ገና አንድ እግራቸውን ከማስገባታቸው ነበር እንግዳ ነገር መፈጠር የጀመረው...

ማንም ሳይኖር ኩሽናው ይኮሻኮሻል መብራቶች በራሳቸው ጊዜ ይበራሉ ይጠፋሉ ነገሩ እንግዳ ቢሆንባቸውም መኖር ይጀምራሉ እዚህ ቤት ውስጥ አንድ ብቻ ሳይሆን ብዙ መንፈሶች ነበር የሚኖሩበት ጥሩም በጣም መጥፎም መንፈሶች ነበሩ።እናም Roger ነገሩን ሲያጣራ እዚ ቤት ለ5 ክፍለዘመን ያህል የተለያየ ቤተሰብ የኖረ ሲሆን አብዛኛዎቹ እርስ በእርስ እዚ ቤት ውስጥ ተገዳድለዋል ወንድም እህቱን ጣቷን ቆርጦ በልቷል ብቻ ብዙ መጥፎ ነገር ተከስቷል ከቤቱ ጀርባ እዛው ቤት ይኖሩ የነበሩ ብዙ ህፃናት መቃብር አለ ይሄን ሁሉ ከድሮ የቤቱ መዝገብ ላይ አንብቦ ተረዳ እዚ ቤት ውስጥ ከባድ 9 አመት አሳልፈዋል ፊልሙም በዚ እውነታ ላይ ተመስርቶ ነው የተሰራው።

እስቲ እዚ ፊልም ላይ ስለሚገኙ አንዳንድ አስፈሪ መንፈሶች መረጃ ልስጣቹ.. ከላይ ምስሉ ላይ የምትመለከቷት bathsheba ትባላለች ፊልሙ ላይ ካሉት አስፈሪ መንፈሶች ሁሉ የከፋችዋ ናት ታድያ የbathsheba እውነተኛ ታሪክ ምንድነው?

Bathsheba sherma Rhode Island ውስጥ 1812 የተወለደች በmarch 10 1844 አንድ Thompson የተባለ ግለሰብ አግብታ የምትኖር የቤት እመቤት ነበረች በ37 ዐመቷ Herbert የተባለ የመጀመርያ ልጇን ወለደች ሌላም 3 ልጆችን ብትወልድም ሁሉም 7ኛ እድሜያቸው ላይ ይሞታሉ።

ይቺ ሴት ጠንቋይ ናት ጎረቤት የነበረን አንድ ህፃን ወስዳ እንደበላች የሚያሳይ ግልፅ ማስረጃ አለ።ቤቷ ውስጥ ብዙ ሰው እንደቀበረች ይነገርላታል።

ተጋብተው ብዙ ከቆዩ ቡኋላ ሞተ እሱ ከሞተ 4 ዐመት ቡኋላ እሷም ሞተች ከሞተች ቡኋላ የሷ ክፉ መንፈስ እዛው ቤት ውስጥ ቀርቷል በጣም ሀይል ያላት መንፈስ ስትሆን አለማችን ላይ ታዋቂ ከሆኑ መንፈሶች መሀል በግንባር ቀደም ደረጃ ትቀመጣለች (ማን ያውቃል አሁን ሁላ እናንተ ጋር ትሆናለች) በሰዎች ዘንድ ስለምትገለል ቤቷ ጀርባ ቀበሯት። Googel ላይ ስለሷ ብትፈልጉ ብዙ መረጃ ታገኛላቹ ይቺ መንፈስ በየትኛውም ሰዐት የትም የመገኘት አቅሙ እንዳላት ይነገራል።

-ልዑል ዘወልደ

1 week ago
т н σ υ g н …
1 week, 4 days ago

ሁለት የኩላሊት ጨዋታዎች

  1. ውሻ መንገድ ላይ ሲሸና የኔ ድንበር ነው አትግቡ በሰፈሬ ክልሌ ነው እንደማለት ነው!

እና የሆነ ብሔርተኛ ሰውዬ ሸንቶ እንደሄደ የዛ ሰፈር ውሻ መቶ ካሸተተ ቡኋላ ምን አለ መሰላቹ

"ደሞ ከኔም ጋር ጀመራቹ"

  1. አንዱ መንገድ ላይ እየሸና አንዷ ቺክ አይታው ምን አለች አሉ

" አቦ የዚ ኩላሊት ያበደ ነው ቶሎ ቶሎ ስለሚሸና ለንቅለ ተከላ ፀዴ ነው"

እና ኩላሊትም ተወዷል እየሸናቹ ለማለት ነው😊

3 months, 1 week ago

በዛን እለት. . አሜሪካዊው ራፐር ቱፓክ ሻኩርና ፡ ገርልፍሬንዱ Kidada Jones ላስቬጋስ ኔቫዳ ውስጥ በሚገኝና ለወራት አብረው በቆዩበት ሆቴል ውስጥ አንድ ላይ ነበሩ ። እና የሆነ ሰአት ላይ ቱፓክ ሊወጣ ሲነሳ. ..
ወቅቱ ጥቁር ራፐሮች ጎራ ለይተው እርስ በርስ የሚታኮሱበት ስለሆነ. ..ገርልፍሬንዱ Kidada ..
" ቱፓክ እባክህ የጥይት መከላከያ ጃኬትህን ልበስ " አለችው. .
ቱፓክ የገርልፍሬንዱ ስጋት ብዙም አልተሰማውምና ሞቆኛል አለብስም ብሏት ወጣ ።
.....
ከተወሰኑ ሰአታት በኋላም ፡ ገርልፍሬንዱ Kidada .. ቱፓክ ባልታወቁ ሰወች ተኩስ ተከፍቶበት. . አራት ቦታ ተመቶ ሆስፒታል መግባቱን ሰማች ።
.....
ከስድስት ቀናት የሆስፒታል ቆይታ በኋላም ከዚህ አለም በሞት ተለየ ።
ቱፓክ በህይወት ዘመኑ 713 ሙዚቃዎችን ሰርቷል . . በሰባት ፊልሞች ላይ ተውኗል እንዲሁም . . 75 ሚሊየን ቅጂ መሸጥ የቻለ ዝናው በአለም ላይ የታወቀ ራፐር ሲሆን ፡ አስገራሚው ነገር እነዚህን ሁሉ ነገሮች የሰራው ፡ በምድር ላይ በቆየባቸው 25 አመታት ነበር ።
......
በዚህ እድሜ ነው እንግዲህ. .. ይህ ሁሉ ስራ !
.....
በአለም ዙሪያ በሚሊየን የሚቆጠሩ የምር አድናቂዎቹ ፡ ቱፓክ ከዚህ አለም በሞት የተለየበትን ቀን ትናንት አስበውት ውለዋል ።
አንዳንድ ወዳጆቹ ደግሞ. .. ቱፓክ ገርልፍሬንዱ እንዳለችው የጥይት መከላከያ ለብሶ ቢወጣኮ ምናልባት ላይሞት ይችል ነበር እያሉ ያንን እለት. . በቁጭት ያስታውሱታል ።

ቀላል የማይባል ቁጥር ያላቸው አድናቂዎቹ ደግሞ. እስከዛሬም ድረስ . የቱፓክን መሞት ማመን አይፈልጉም ።
........
በነገራችን ላይ ይህንን በወጣትነቱ የተቀጨ ራፐር ብዙዎች ፡ ከዘፋኝም በላይ የጥቁሮች መብት ተሟጋች እና የሰብአዊ መብት ጠበቃ እንደሆነ ሙዚቃዎቹን እየጠቀሱ ይናገሩለታል ።
.....
RIP LEGEND

Source፦Wasihun Tesfaye

6 months, 1 week ago

እዚህ ግን አልተረሳሳን°°¿

We recommend to visit

♧ A thousand battles and one heart .
قناة ملصقات - صور - انمي 👾
———————————————
تمويلات - [ @SSVFF ]
بوت تواصل - [ @E47BoT ]

Last updated 2 weeks, 1 day ago

By https://www.tariq.vip

Last updated 2 years, 5 months ago

Пиздить на свои каналы запрещено.

Last updated 4 days, 21 hours ago