ibnuawol ኢብኑአወል

Description
https://t.me/abunejashii
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

1 year, 7 months ago

ማስነጠስ ተወዳጁ ነቢያችን"ﷺ" ባስነጥሳቸው ጊዜ በእጃቸው ወይም በልብሳቸው ፊታቸውን ይሸፍኑታል፥ እንዲሁ ድምፅንም ይቀንሱበታል፦ ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 43, ሐዲስ 2969 አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ "ነቢዩ”ﷺ” ባስነጥሳቸው ጊዜ በእጃቸው ወይም በልብሳቸው ፊታቸውን ይሸፍኑታል፥ እንዲሁ ድምፅንም ይቀንሱበታል"። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله…

1 year, 7 months ago

ማስነጠስ

ተወዳጁ ነቢያችን"ﷺ" ባስነጥሳቸው ጊዜ በእጃቸው ወይም በልብሳቸው ፊታቸውን ይሸፍኑታል፥ እንዲሁ ድምፅንም ይቀንሱበታል፦
ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 43, ሐዲስ 2969 አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ "ነቢዩ”ﷺ” ባስነጥሳቸው ጊዜ በእጃቸው ወይም በልብሳቸው ፊታቸውን ይሸፍኑታል፥ እንዲሁ ድምፅንም ይቀንሱበታል"። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم كَانَ إِذَا عَطَسَ غَطَّى وَجْهَهُ بِيَدِهِ أَوْ بِثَوْبِهِ وَغَضَّ بِهَا صَوْتَهُ

ከኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ሆነ ለማንኛውም ቫይረስ ለመከላከል አንዱ የነቢያችንን"ﷺ" ፈለግ መከተል ተመራጭ ነው!

ከወንድም ወሒድ ዑመር
https://t.me/Wahidcom

1 year, 7 months ago

ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 43, ሐዲስ 171
ዐብደሏህ ኢብኑ ዐምር እንደተረከው፦ "የአሏህ መልእክተኛም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "ማንም ለታናናሾቻችን የማያዝን እና ታላቆቻችንን የማያከብር ከእኛ አይደለም"። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو، يَرْوِيهِ - قَالَ ابْنُ السَّرْحِ - عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ مَنْ لَمْ يَرْحَمْ صَغِيرَنَا وَيَعْرِفْ حَقَّ كَبِيرِنَا فَلَيْسَ مِنَّا ‏"‏ ‏

ከወንድም ወሒድ ዑመር
https://t.me/Wahidcom

1 year, 10 months ago

የቁርአን ግብዣ
???ይደመጥ?????

1 year, 10 months ago

የሰሐባው አቡ ዘር አል ኸፋሪይ (ረአአ) አስገራሚ ታሪክ በያሲን ኑሩ
❤️በቅናሽ ዋጋ
???ይደመጥ?????

1 year, 10 months ago

ሶሐቦች ምን ያክል የሙስሊሞች ዐቂዳ ያሳስባቸው ነበር? ~ እነዚያ የኢስላም አንበሶች፣ የነብዩ ﷺ ድንቅ አጋሮች የሙስሊሞችን ዐቂዳ ለመጠበቅ የሚችሉትን መስዋእትነት ሁሉ ከፍለዋል። ለዚህ ማስረጃ አንድ ታሪክ እንመልከት። አቡል ዓሊያህ እንዲህ ይላሉ፡ “የቱስተር ከተማን በከፈትን ጊዜ በሁርሙዛን ግምጃ ቤት ውስጥ አስከሬን ያለበት አልጋ አገኘን። … አስራ ሶስት የተራራቁ ቀብሮችን በቀን ቆፈርንና (ከአንዱ)…

1 year, 10 months ago

ቁርአን በማራኪ ድምፅ ተጋበዙ
ምዕራፍ 55 አር-ራህማን
like and share

1 year, 10 months ago

የሰሐባው አብዱላሂ ዙል ቢጃደይን አስገራሚ ታሪክ በያሲን ኑሩ
❤️በቅናሽ ዋጋ
???ይደመጥ?????

1 year, 10 months ago

سلمان الفارسي
selman al farsi
❤️የታላቁ ሰሀባ የሰልማን አል ፋርሲይ (ረአአ) ታሪክ በያሲን ኑሩ

1 year, 10 months ago

አስገራሚ ታሪክ

አንድ ሌባ በተደጋጋሚ በጨለማ ወደ አንድ ግቢ ይገባል። አንድ ቀን የግቢው ባለቤት እግቢው ውስጥ ከሚገኘው ዛፍ ላይ ወጥቶ ሌባውን ይከታተለዋል ሌባው እሮጦ መጥቶ ዛፉ ስር ቆመ ከዛ ሌባው ዛፉ ስር እንደቆመ ቅኝት ይጀምራል ወደ ፊት፣ ወደ ኋላ፣ ወደ ቀኝ እና ወደ ግራ እየተዟዟረ አየ...

ይሄኔ የቤቱ ባለቤት ዛፉ ላይ ሆኖ አንዲት የዛፍ ፍሬ ወደታች ለቀቀበትና ፍሬዋም የሌባውን አናት ዳብሳ ወደቀች ሌባው ቀና ብሎ ወደ ላይ አየ ከቤቱ ባለቤት ጋርም ተፋጠጠ የቤቱ ባለቤትም፦ “ይህን ያደረኩት ለምን እንደሆነ ታውቃለህ? ሁሌ ልትሰርቅ ባሰብክ ጊዜ ሰዉ እንዳያየኝ ብለህ ወደ ቀኝና ወደ ግራ ብቻ ሳይሆን ወደ'ላይም ማየት እንዳለብህ ላስታውስህ ፈልጌ ነው” አለው።

~ ክፉ ነገር አንስራ፤ ሰው እንዳያየን ብለን ግራ እና ቀኝ ማየት ሳይሆን ያለብን የፈጠረን እንዳያዝንብን እንጠንቀቅ፤ ከክፉ ነገር
እንታቀብ ሰዉን ሳይሆን ፈጣሪን እንፍራ።

@yasin_nuru @yasin_nuru

We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik