📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc
( بعضُ ) الناس لا يُحِبُّون الحقيقۃ ، وإذا واجههم أحَدٌ بـالحَقيقَۃ أبغضُوه كما يُبغِضُون الحَقيقَۃ
ዝንጀሮ የራሷ መላጣ አይታያትም!
ልጅቷ
“የሰለጠነችው”
ነጮቹ ሲያብዱ አይታ - ማሰብ ያቆመችው
ከፈረንጆች በላይ - የፈረነጀችው
ልብስ ባልጠፋበት - ባለንበት ዘመን
ልብሶቿ ሸሽተዋት - እሩቧን ብትቀር
እርቃንነት ለምዳ - መልበስ የሚደንቃት
ሀሩር የሚበርዳት - ቁር የሚወብቃት
ከልብሶቿ ቀድሞ - ህሊና አምፆባት
ጎንበስ ብላ አየችኝ - የኔ ሱሪ አጥሮባት
አቤት!
እስኪ እዩ ይሄን እብደት!!
..?ኢብኑ ሙነወር
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ٱعْبُدُوا۟ رَبَّكُمُ ٱلَّذِى خَلَقَكُمْ وَٱلَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ
እናንተ ሰዎች ሆይ! የፈጠራችሁን እነዚያንም ከናንተ በፊት የነበሩትን (የፈጠረውን) ጌታችሁን ተገዙ፤ (ቅጣትን) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡
[[2-21]]
ወህብ ኢብኑ መንበህ ረሒመሁሏህ እንድህ ይላሉ
"የላጤነት ምሳሌው ልክ በርሃ ላይ እንደወደቀች ቅጠል ንፋስ ወደዚህም ወደዚያም እንደሚያዟዙራት አይነት ነው "
[مصنف عبد الرزاق ١٧٠ / ٦ ]
✍? Ibnu Seid
« #ጥያቄ …⁉️
?አንዲት ሴት ጂልባባዋን መሬት ላይ እስኪጎተት ማስረዘም ከሒጃብ መስፈርቶች ይቆጠራልን?
«መልስ፦
#ይህ ከላይ የተጠቀሰው ነገር መስፈርት የሚሆነው፦
ይህ ረጅም ልብስ ወይም ጂልባብ ካለ ሱሪ ,ካልሲ እና ሌሎችም የሴቷን ባት እና ተረከዝ የማይሸፍኑ ነገሮች ባሉበት ጊዜ ነው መስፈርት ሆኖ የሚቀርበው።
,
#ሴቶች ዛሬ ዛሬ እንደሚለብሱት ፦
ካልሲ ምናልባትም ረጅም ሱሪ እና የመሳሰሉትን የምትለብስ ከሆነ ጂልባቡ መርዘም ሸርጥ አይደለም።
#የአላህ መልክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጅልባብ እንዲረዝም ያዘዙበት ሁኔታ አለ፣
ያ ግን ከሴቶች አውረት እንደ ባት እና ተረከዝ ያሉ ክፍሎች እንዳይገለጥ ከመስጋት የተነሳ ነው።
#እነዚህ አካሏ በረጅም ጅልባብ ወይም በካልሲ፣ በልብስ የተሸፈነ ከሆነ ከመሬት ላይ እንደ ጭራ መጎተት አስፈላጊ አይሆንም።
? #ሸይኽ_አልባኒ :ሲልሲለቱ
አልሁዳ ወ ኑር ካሴት ቁጥር (565)
«ሀያዕ ለሴት ልጅ ውበት
ለወንድ ደግሞ ኳሊቲ ነው»
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc