hazel's🌙

Description
This should be like a home 🦋🖤

@Blakcyy
Advertising
We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 3 Monate, 1 Woche her

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market

Last updated 3 Monate her

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 2 Tage, 5 Stunden her

2 months, 3 weeks ago

ተጣሩ እቴጌ አቤት በል አሽከር
ወደህ በገባህ አትከራከር

is my current situation😁 to medicine አሃ ፈተና

2 months, 4 weeks ago

If u want to be happy and healthy don choose a white gown የሚል አይቼ ከራሴ ጋ "አዎ በውነት ትክክል ነውኮ" እያልኩ ለለብቻዬ እየለፈለፍኩ እየሄድኩ ነው።

ጎይታ ሆይ በmercy'ህ😞

2 months, 4 weeks ago

የምጠየቅው

ማነው ግን ፍቅር ሁሉ መመቸት ነው ያለው?

6 months, 1 week ago

"cause i need you to know how much u were loved before you are gone"

This is the love am takin from my loved one,from the one who love me and i always make dua for not taking them for granted ወረቢ?

7 months, 1 week ago

ከመንገዴ የተረፈኝ እሱ ነው።የጠበቅኩት።የቀበጥኩለት።መኖሪያ ማደሪያዬ የሆነኝ።ክንፍ ሳይኖረኝ የበረርኩለት።ከመኖር የተኳረፍኩ ቀን መጥቶ የሚያስታርቀኝ ሽማግሌዬ ነው።ነገ ትላንትን የሻርኩበት ነው።እሱ ከአሁንም አሁኔ ነው።አሁን እየፃፍኩ ያለሁት ነው እሱ።አሁን የምሰማው የንፋስ ሽውታ ውስጥም አለ።ደስ የሚል ዜማ ያለው ዘፈኔ ነው።የነ ሙሃሙድ፣የነ አስቴር አይነት ጃዝ የሆነልኝ።የነ እዮብ አይነት ሬጌ የሆነልኝ።የአስኔን አይነት ትዝታ ነው።የነሚካያ'ን ያህል ድምፅ ነው።የቴዲ "እማ ዘንድ ይደር"ን ያህልልኛል።የጂጂን ያህል ባቲ የተቀኘልኝ የሆነ ሰው ነው።የአዳም ረታ እቴሜቴ ነው።የሰብሃት ትኩሳት።የአለማየሁ ገላጋዬ ውልብታዬም ነው።የሀዲስ አለማየሁን ሰብለ ና በዛብህም ነው።የበዓሉ ፊያሜቴ ጊላዬም ነው።የሀይሌ ገሪማ የጠዋት ጤዛዬ ነው ተረከዜን ሲነካኝ የምስለመልምበት።የኤልያስ መልካ ጊታሬም ጭምር ነው።ማን ነበር "ጣቴን ልተርክ በገላሽ"እንዳለው ገጣሚ ነውና እሱ

7 months, 1 week ago

"ዓለም ሌላ መስሎኝ ብዙ ብዙ መስላኝ
መኖር ካንተ ጀመርኩ ከንፈርህ ሲስመኝ"
ገላዬን የነካኸው ሰሞን ውሃ አይንካኝ አልኩ።ከመቼው አላርጂክ እንደሆነ አላውቅም።ከምኔው አንተን አንተን ማለት እንደጀመርኩም ትዝ አይለኝም።በገላዬ የተረከው ትርክት ህቅታ ተንፋሼን ይዞ እየከረመ ነው።ደበስ ካደረግከኝ ቀን አንስቶ ደህና ነኝ።እጄን በእጅህ ከቆለፍክ ቀን አንስቶ እስከዛሬ የመኖር ዳናው ገብቶኛል።ከንፈርህ ከንፈሬ ጋ ሲደርስ ለነበረው ሁሉ የህልም ዓለም ንጉስ ተደርገሃል።የላቀ የከበረ መኗኗር አላየሁም ብዬ ክጃለሁ።ህልዌ በነጭ ማር የተከበበ ቅንብብ ሆኗል።ጠዋት ሰነተሳ ይዤህ እነቃለሁ።መነሳነስ ነው እንደ ደስታ።ሀሴት ቀሚሴን አጠልቅና እንደ ሲንደሬላ ሽክርክር ማለት።የጉንጭህ ላይ ስርጉዷን ሂጃቤ የእጅህ ላይ ብሮትህን የሂጃብ ጌጤ አድርጌ መስታወት ፊት መቆም ምድር ትታዘበኛለች እኔም አያታለሁ።አንተ የኔ ከሆንክ በኋላ መሬት ልሶልስ ገጿን ወደኔ ስላዞረች ጉርብጥ ጎኗን ረስቼ ባዶ እግሬን ነው ምንሳፈፈው።እፅዋቶችን የታከከች ፀሃይ ከፊል ገፄን እየሳመች ወደ ቀሚሴ ትወርዳለች።መሳም ብርቄ ነው ኧረ ምን በወጣው።አንተ የሳምከኝ እኔ አለሁ ኣ እንዴ።ሀሩር ምድርን እስኪያካብብ እኔ ህልዌ ላይ እንደ ሱፊዎች እዘወራለሁ።ከላይ ከታችም የያዘኝን ደስታ ለሰው በየመደቡ ስሰጥ እከርማለሁ።ምንስ ቢሆን አዳም ሲል"በመኖር ኪነ ጥበብ ተነካክተናል" ማነኝና ይኼን ይኼን ያህል ሀቅ ክጄ እንቀሳቀሳለሁ ኧረ እንደውም በፍፁም።ሳካፍል ስከፋፈል እከርምና አንድ ሳይቀንስ እቆያለሁ።

ዓለም ያሳየኸኝ
ስንቱ ይቆጠራል
የፍቅር አባት ነህ
ስሙ ባንተ ያምራል!

ያንተ መውደድ፣ያንተ ፍቅር፣ያንተ ማፍቀር በየቅዳሜው እንዲ ያደርገኛል!  እሰይ እንኳን አገኘሁህ ያንተ ሆንኩ ያስብለኛል!

7 months, 1 week ago

"እኔ የሆነ ጊዜ ላይ ያወቅኩት ና የወደድኩት ያጎበጠኝ፣ያልፈታኝ መነኩሴ ነኝ።"

ይላል ማስታወሻዬ?

7 months, 2 weeks ago

I feel like my half heart resides in her exsitence when she sleeps in my arms.
she sleeps like a baby ነገር አለሙን ጥላ።
ፍቅር ይኼ ነው መሰለኝ።ሽታ።እቅፍ።ትንፋሽ ና መሳሳት።
እሷ እንደምትለው ደሞ caring.i do whatever for her

This is for u አርሴ i love u?

8 months, 1 week ago

ጥኑ ነው ቁንጅናሽ መገን አንቺ ሆዬ
ሮብ እንዳትቀሪ ብትቀሪ ቁርጤ ነው
ወይ መሞት
ወይ ማበድ
ወይ ሁለቱንም ነው"

ደስ የሚል ሰኞ የሆነ ሰዎ ግጥም ተቀንጭቦ

8 months, 1 week ago

እድሜሽ ስንት ነው ? ሲሉኝ

"ዋናው በሰላም መግባት ነው" ማለት ጀምሬያለሁ u can guess.

We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 3 Monate, 1 Woche her

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market

Last updated 3 Monate her

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 2 Tage, 5 Stunden her