" قناةُ منهج السلف الصالح"

Description
ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

👇👇
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 months ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 9 months, 1 week ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 3 months, 1 week ago

2 months, 4 weeks ago

🟢 በኡስታዝ ኸዲር አሕመድ -ሐፊዘሁሏህ-

የተብሲሩል ኸለፍ… ኮርስ ቀጥሏል

https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group?livestream=181bbbc01c5bc132da

3 months, 1 week ago

ውዷ እህቴ በአለም ላይ ያላገቡ ቆንጆ ሴቶች
ብዛት ትዳር በውበት ብቻ እንደማይመጣ ምርጥ
ማሳያ ነው። ወንዶች ሐያእ ያላትንና ለህይወታቸው
የምትበጃቸውን ሴት ነው እየፈለጉ ያሉት።

ቻናል:- t.me/hafugraphics

3 months, 1 week ago

**♦️➲ጠፈተሻል ከቦታሽ‼️*

ጠፍተሻል ከቦታሸ እህቴ ምን ነካሽ
ኢማንሽ ደብዝዟል አኼራን እረሳሽ?

አላህ ያዘዘሽን መስራት ዘንግተሻል
የከለከለሽን አብዝተሽ ወደሻል

የነበረሽ ሀያዕ በቅፅበት ተገፏል
ወንጀልን መዳፈር ላንቺ ቀላል ሆኗል

ሚዲያ ላይ ወጥተሸ በሀጃ አሳበሽ
አጅነቢን ማውራት ኧረ እንዴት ቀለለሽ

የሆነ ያልሆነውን ጥያቄን ደርድረሽ
አንዱን ሲፈታልሽ ሌላ እያስከተተልሽ

በሚዲያ ወጥተሽ ወንዱን መፈተንሽ
ለራስሸም ቀለሽ እሱንም ማቅለልሽ
ሳይደርሱብሽ ደርሰሽ እንዲህ ማስቸገርሽ
አላማው ይህ ነበር ሚዲያ መክፈትሽ

ተይ ተመለሽ እህቴ አላህን እንፍራው
እንዲህ ምንሆንበት እደሜያችን ስንትነው
ከ60 ና 70 አመት አያልፍም አብዛኛው

ለአንድ ቀን ቢይዝሽ ከባድ እራስምታት
የት መሄጃ አለሽ ትችያለሽ መግታት ?
አላህ ካላገራው አይደለም ያንቺ መብት

ሞትም እንደዚህ ነው አይቀርም መምጣቱ
ይመጣል የውመል ሀሽር የምንቆምበት ያቺን ቀን ከፊቱ

ሂጃብሽን ለብስሽ ሀራሙን በር ዘግተሽ
ግን ሚዲያ ወጥተሽ ወንድምሽን ፈተንሽ
ይሄን ድብቅ ወንጀል ምን አደፋፈረሽ
ከትላንቱ ቦታሽ  ከሚያምረው ባህሪሽ
ዛሬ ምን ተገኘ እንዲህ ወርደሽ ልይሽ

♦️እህቴ ልምከርሽ

ያዢው ሸሪዐሽን አላህ የ ሰጠሽን
በቁርዐን በሀዲስ ነስ የመጣልሽን

ሀያዕሽ አይጥፋ ጠብቂው እባክሽ
ሀቂቃ ኢስላምሽ ነው ትልቅ ስጦታሽ
ከሰዎች መርጦሽ አላህ ላንቺ ሰጠሽ
ታዲያ ይሄን ጌታ ለምን ማመፅ ፈለግሽ
ተይ ተውበት አድርገሽ ዛሬውኑ ተመለሽ
-------------------------------------------------
ከሚዲያ ፊትና እራስሽን አውጪ
በሀራም መንገድ ላይ መቼም አትስመጪ

👉አጅነቢን አታውሪ በሀራም መንገድ ላይ
ሀራም ላይ ተዘፍቀሽ ሚዲያ ላይ አትዋይ‼️***

5 months, 1 week ago
*አልሐምዱሊላህ ! በሻር ከነ ጀሌዎቹ ጨለመበት …

አልሐምዱሊላህ ! በሻር ከነ ጀሌዎቹ ጨለመበት !

የሶሪያን ህዝብ ለዘመናት ሲያሰቃይ የነበረው ሰይጣናዊ መሪ በሻር ከነ ክፉ እና ሰይጣናዊ ስርአቱ ሀገሪቱን ከመቆጣጠር ተወግዷል !

ወንድሞቻችንን አላህ እረፍት ይስጣቸው!

https://t.me/Muhammedsirage

5 months, 1 week ago

«ኢብኑል ጀውዚይ፡- የሱፊያ ክፍሎችን ተግባር አንስተው ባወገዙበት እንዲህ ብለዋል:–

“በየምግቡ ላይ ይቀመጣሉ፡፡ ሲጠግቡ ጊዜ ይደንሳሉ፡፡ … ከመዐቶቻቸው ሁሉ የከፋው መዐት ግን ይህንን (ጭፈራ) መቃረቢያ (ዒባዳ) አድርገው መሞገታቸው ነው፡፡ ዳንስን ወደ ላቀው አላህ መቃረቢያ ነው ብሎ የሞገተ ሰው እንደሚከፍር በርግጥም የዑለማዎች ኢጅማዕ ተቋጥሯል፡፡”

[ሰይዱል ኻጢር፡ 168]

ኢላሂ  ምኑን  አቅመውት  ነው ግን

t.me/NABAWITUBE

5 months, 2 weeks ago

ይደመጥ እንዲህ ነጭነጯን የሚናገር
ምነኛ አዛኝ ነው  ሀቂቃ እንዲሕ ያለ ሰው
ያስደሰታል

የገጠር ደዕዋ

በተወዳጁ ወድማችን አሊ ሚሽንጋ  አሏሕ ይጠብቀውና

???
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf

?https://t.me/murselseid

እኛ እሚያስፈልገን እንድህ ያለ ወንድ ነዉ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ

ሚድያላይ መጮህ ሞልቶል ገጠር ገብቶ የሚያስተም ነዉ እሚያስፈልገዉ

ቻናሉ????
https://t.me/+8t50fX8DKipiNGVk

5 months, 2 weeks ago

«ለሚስትህ ንገራት»
------------------

የኔ ማር የኔ ውድ የኔ ቸኮላታ፡
ትናፍቂኛለሽ ስለይሽ ለአንድ አፍታ፡
ሁሌ እወድሻለሁ በጧትም በማታ፡
ገፀ-በረከት ነሽ የአሏህ ስጦታ፡

አቆላምጠህ እንጂ በስሟ እንዳጠራት፡
ለሷ ቦታ ስጣት እጂጉን አክብራት፡
አትሞኝ ሀቢቢ ሚስትህን አፍቅራት፡

ልዩ ቦታ እንዳለህ ሁሌ ግለፅላት፡
የአይኔ ማረፊያ ማዕረጌ ነሽ በላት፡
ከአይንህ ስትሰወር ደብዳቤ ፃፍላት፡

ለህይወትህ አጋር ለጨለማህ ማብራት፡
አቋም አልባ ሆነህ እንዳታሸብራት፡
የውደታህን ጥግ ለሚስትህ ንገራት፡

....✍️በኑረዲን አል-አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

5 months, 2 weeks ago

ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

||

5 months, 2 weeks ago

1 year, 1 month ago

#انتبـــه لا تقل تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
*?*** الشيخ: عبدالله القصيّر رحمه الله تعالى.

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 months ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 9 months, 1 week ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 3 months, 1 week ago