★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
✅ሰላም ይህ ከታች የላክንልዎ ቁጥር የእርሶ ሼር ማድረጊያ መለያ ቁጥር ነው ይህን ለ 50 ሰዎች በመላክ የ 1000ሜጋባይ እንድለኛ ይሁኑ ከታች በለው ሊንክ join ብለው እስታር start ካደረጉ በሗላ ደራሶን ኮድ ሼር ያድርጉ
?????????
https://t.me/MINISTRYOFHEALTHETHIOPIA_BOT?start=r0799822668
?እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን 43 ነው።
Telegram
🇪🇹ኢትዮ ቴሌኮም ልዩ የበአል ስጦታ🎁
https://t.me/MINISTRYOFHEALTHETHIOPIA\_BOT?start=r0566540103
በኮሮናቫይረስ የተያዘች ሚስቱን ተንከባክቦ ያዳነው ባል ታሪክ
17 መጋቢት 2020
እነዚህ ጥንዶች የኮሮናቫይረስ በተከሰተባት ቻይና፤ ዉሃን ከተማ ነዋሪዎች ናቸው። ሴቷ ነርስ ስትሆን ከወራት በፊት በታኅሳስ አጋማሽ መታመም ጀመረች። ያኔ ታዲያ የታመመችው ኮሮናቫይረስ ነበር። ባሏ ደግሞ የፊልም ሞያተኛ ነው። የየዕለት ተግባራቸውን ይቀርጻል። ባለቤቱ በታመመችበት ወቅትም አጠቃላይ ሂደቱን ቀርጾ በሚከተለው መልኩ ለዓለም አጋርቷል።
ሙሉ ቪዲዮ ለማየት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! Join
https://t.me/bahran_dreams
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በአፍሪካ አህጉር (Coronavirus in Africa)
መጋቢት 5, 2012 ዓ•ም•
March 14, 2020 GC
4:30 PM Local Time
★ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጡ ሰዎች ብዛት (Confirmed Cases)
※ ግብጽ (Egypt) = 93
※ አልጀሪያ (Algeria) = 37
※ ደቡብ አፍሪካ (South Africa) = 24
※ ቱኒዚያ (Tunisia) = 16
※ ሴኔጋል (Senegal) = 10
※ ሞሮኮ (Morocco) = 7
※ ካሜሮን (Cameroon) = 2
※ ቡርኪናፋሶ (Burkina Faso) = 2
※ ጋና (Ghana) = 2
※ ናይጀሪያ (Nigeria) = 2
※ ኮንጎ ኪንሻሳ (Congo Kinshasa) = 1
※ ኢትዮጲያ (Ethiopia) = 1
※ ጋቦን (Gabon) = 1
※ ኬንያ (Kenya) = 1
※ ሩዋንዳ (Rwanda) = 1
※ ቶጎ (Togo) = 1
※ ሱዳን (Sudan) = 1
※ ኮትዲቫር (Cote d’Ivory) = 1
★ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ብዛት በአፍሪካ (Deaths)
※ አልጀሪያ (Algeria) = 3
※ ግብጽ (Egypt) = 2
※ ሞሮኮ (Morocco) = 1
※ ሱዳን (Sudan) = 1
መልካም ጤንነት!!
ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ይወዳጅ
www.facebook.com/EthioTena
በአገራችን፣ የኮሮና ቫይረስ ያለበት የመጀመሪያው ሰው ተገኝቶዋል
የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ በቫይረሱ የተያዘ ግለሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱን አረጋገጠ፡፡ ግለሰቡ፣ የ 48 አመት የጃፓን ዜጋ ሲሆን፣ የካቲት 25/ 2012 ዓ/ም ወደ አዲስ አበባ መምጣቱ ታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ፣ በሽታው ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ በተዘረጋው የተጠናከረ የበሽታዎች ቅኝት ስራ፣ የመጀመሪያውን ታማሚ ለመለየት ችላለች፡፡ ከበሽተኛው ጋር የቅርብ ንክኪ የነበራቸው ግለሰቦችም ተለይተው ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡
ታማሚው፣ በቦሌ ጨፋ፣ ለይቶ ማከሚያ፣ ተገቢው የሕክምና ክትትል እየተደረገለት ሲሆን፣ እስካሁን ባለው ሁኔታ የከፋ የጤና እክል አልገጠመውም፡፡
የኮሮና ቫይረስ አገራችን ውስጥ መገኘቱ፣ የጀመርናቸውን እርምጃዎች እንድናጠናክር እንጂ እንድንደናገጥ ሊያደርገን አይገባም። መደናገጥ እና አጉል ፍራቻ፣ ከበሽታው እኩል አደገኛ ሊሆኑ ይችላሉ። በዚህ በሽታ የሚያዝ አብዛኛው ሰው፣ ቀላል ህመም ከያዘው በኋላ ይድናል። ነገር ግን እድሜያቸው በገፉ እና ተጨማሪ በሽታ ባላቸው ሰዎች ላይ፣ህመሙ የከፋ ሊሆን ይችላል።
መንግስት እና የጤና ሚኒስቴር፣ በሽታው ቻይና ከተገኘበት ወቅት ጀምሮ፣ ቫይረሱ ወደ አገር እንዳይገባ፣ ከገባም ጉዳቱን ለመቀነስ፣ በርካት ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል። ሰባት ሚኒስትሮች ያሉበት የኮሮና ግብረ ሃይል ተቋቁሞ፣ የመከላከል ጥረቱን እየመራ ይገኛል። በተጨማሪም፣ ከተለያዩ መስሪያ ቤቶች የተውጣጡ አባላት ያሉት የቴክኒካል ግብረ ሃይል ተቋቁሞአል።
መንገስትም፣ የበሽታውን አሳሳቢነት በመረዳት፣ ተጨማሪ በጅት መድቦአል። ለዚሁ በሽታ መካላከል ሲባል፣ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲቲዩት ውስጥ የ ድንገተኛ ኦፕሬሽን ማእከል ተቋቁሞ፣ ሃያ አራት ሰአት እየሰራ ይገኛል። በዚህ በሽታ ለተጠረጠሩ ግለሰቦች ማቆያ የሚሆኑ የተለዩ የጤና ተቁማት ተዘጋጅተዋል። በአሁኑ ወቅትም፣ እስክ 600 ለሚሆኑ ሰዎችን ለይቶ ማቆየት የሚችሉ ተቋማት ከእነ ባለሙያዎቻቸው ተዘጋጅተዋል።በዚህ በሽታ የታመሙ ሰዎችን ለማከምም፣ የካ ኮተቤ ሆስፒታል አስፈላጊው የህክምና መሳሪዎች እና ባለሙያዎች ተሟልትውለት ዝግጅቱን አጠናቋል።
የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መንግስት የበሽታውን ስርጭት ለመግታት እና ለመቆጣጠር ተገቢውን እርምጃ እየወሰደ መሆኑን እያረጋገጡ፣ ማህበረሰቡ የመከላከያ መንገዶችን ችላ ሳይል እና ሳይደናገጥ ተግባር ላይ በማዋል፣የበሽታውን ስርጭት ለመግታት የበኩሉን እንዲወጣ ያሳስባል፡፡
በተጨማሪም በአችር ጊዜ ውስጥ፣ ዘርዘር ያለ፣ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥ ሲሆን፣ በጉዳዩ ላይ የበለጠ መረጃ ሲያስፈልግ ነጻ በሆነው 8335 የስልክ መስመር ላይ መደወል ይቻላል፡፡
https://t.me/dailychannelsbot?start=bahran_dreams
Telegram
Daily Channels
Click to Rate ***😍*** Add your media to the site and get the link: https://telegramchannels.me
ከኮሮና ቫይረስ ለመጠበቅ ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች
On Mar 13, 2020 645
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 የዓለም ጤና ድርጅት መነሻውን ቻይና ያደረገውን የኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን አውጇል።
ከዚህ ባለፈ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በዓለም ህዝብ ላይ ከፍተኛ ስጋትን በደቀነው እና በርካቶች ለህልፈተ ህይወት ከዳረገው ቫይረስ ራስን መጠበቅ እንደሚገባ ነው የተነገረው።
ጥንቃቄዎቹም፡-
የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
https://t.me/bahran_dreamss
በሕይዎት ካሉም ሆነ ከሞቱ የቤትና የዱር እንስሳት ጋር ንክኪ አለማድረግ
ያልበሰሉ የእንስሳት ተዋፅኦ የሆኑ ምግቦችን ከመመገብ መቆጠብ
የትኩሳትና የሳል ምልክት ከሚያሳዩ ሰዎች ጋር ንክኪ አለማድረግ፣
የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
https://t.me/bahran_dreamss
እንዲሁም በበሽታው መያዛቸውን የጠረጠሩ ሰዎች ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች ደግሞ÷
ወደ ሀገር በተመለሱ በሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ የመተንፈሻ አካል ህመም፣ ትኩሳትና እንደሳል ያሉ የህመም ምልክቶች ካለብዎት ወዲያውኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን የህክምና አገልግሎት ማግኘት፣
የበሽታው ስሜት ከመፈጠሩ አስራ አራት (14) ቀናት በፊት በሽታውን ሪፖርት ወዳደረጉ አገራት ሄደው ከነበረ ይህንንም ለጤና ባለሙያው ማስረዳት፤
በሚያስሉበትናበሚያስነጥሱበትጊዜበሽታውወደጤነኛሰውእንዳይተላለፍአፍናአፍንጫንበክንድ፣በመሃረብወይም
ሐበሻ -Front™ ET
በ website ላይ የምታውቁን ሁሉ አሁን በቴሌግራም መጥተናል አሁኑኑ ይቀላቀሉን አላማችን በቀልድ እያዋዛን ቁም ነገር ለማስጨበት በሙዚቃ በምስል አገራችንና ህዝባችንን ማስተማር @habeshan_dreams
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago