Campus vibe

Description
We make you feel like you are in every dorm, every campus, every department ...

Cross @Not_Today16
Advertising
We recommend to visit
Roxman
Roxman
13,415,981 @developer

Sharing my thoughts, discussing my projects, and traveling the world.

Contact: @borz

Last updated 2 weeks, 3 days ago

Telegram stands for freedom and privacy and has many easy to use features.

Last updated 2 weeks, 4 days ago

Official Graph Messenger (Telegraph) Channel

Download from Google Play Store:
https://play.google.com/store/apps/details?id=ir.ilmili.telegraph

Donation:
https://graphmessenger.com/donate

Last updated 5 months, 1 week ago

2 weeks, 5 days ago

°•3ተኛ ዓመት senior ሆኖ ጥግ ድረስ ጥልዝ ከሆነ•🤮*🤮***

........አስበው freshman እያለ😭😭😭

2 weeks, 6 days ago

As a senior, ትንሽ matured እንደሆነ ሠው ብናስብ ጥሩ ነው። Specially ፍሬሾች ላይብረሪ ሲገቡ ሙድ መያዝ ምናምን፣ ከፍሬሾች ጋር ላይብረሪ ለቦታ መሽቀዳደም፣ module ጠራርጎ መውሠድ ይደብራል። አምና እኛም የነበርንበትን ጭንቀት እያስታወስን። (እዚህ ቻናል ላይ የሚፃፈው ነገር ለጨዋታ ድምቀት መሆኑን አንርሳ) እና በዚሁ ፍሬሾች በርቱ፣ ያልዘራቹት አይበቅልም! @dorm_vibe

2 weeks, 6 days ago

As a senior,
ትንሽ matured እንደሆነ ሠው ብናስብ ጥሩ ነው። Specially ፍሬሾች ላይብረሪ ሲገቡ ሙድ መያዝ ምናምን፣ ከፍሬሾች ጋር ላይብረሪ ለቦታ መሽቀዳደም፣ module ጠራርጎ መውሠድ ይደብራል። አምና እኛም የነበርንበትን ጭንቀት እያስታወስን።

(እዚህ ቻናል ላይ የሚፃፈው ነገር ለጨዋታ ድምቀት መሆኑን አንርሳ)

እና በዚሁ ፍሬሾች በርቱ፣ ያልዘራቹት አይበቅልም!

@dorm_vibe

3 months, 1 week ago

አረ ወይኔ እዚህ ጋር ደግሞ አንዱ"ጊቢ ስሔድ በሶው እንጂ ስኳሩ አያስፈልገኝም፤ ምክንያቱም አንቺ አለሽልኝ" እያለ ነው?

@dorm_vibe

3 months, 2 weeks ago

What material do u think underrated for effective studying?

Mine is STICKY NOTE ?

3 months, 2 weeks ago

ታላላቆቻችን በትምህርት ተስፋ መቁረጥን አስተማሩን፣ እኛስ ታድያ ለታናናሾቻችን ይሔንን ነው የምናስቀጥለው? እስኪ ቢያንስ እኛ Let's try our best እና ከጠቀመን ጥሩ ካልጠቀመንም ቢያንስ ለታናናሾቻችን መማሪያ ተሞክሮ ይሆናል።
So u guys ready to do it?

@EthiFRIENDS

6 months ago

ጊቢ ውስጥ ሳያቸው ግደላቸው ግደላቸው የሚለኝ የተማሪዎች አይነት

A አምጥታቹ ለምን A+ አልሆነም ብላቹ ወከባ የምትፈጥሩ ?

አንድ ትምህርት ሶስት ዙር አንብባቹ ፈተና ሲደርስ አላጠናሁም፣ ጥያቄ አልሠራሁም እያላቹ የምትላላጡ

.
.
.
ቀጥሉ

6 months ago

ዩንቨርስቲዎች ግን ለአንዳንድ ተማሪዎች ዶርም ሳይሆን በረት ነው ማዘጋጀት ያለባቸው ? አረ መግማማት @Dorm_vibe

6 months ago

ዩንቨርስቲዎች ግን ለአንዳንድ ተማሪዎች ዶርም ሳይሆን በረት ነው ማዘጋጀት ያለባቸው ?
አረ መግማማት

@Dorm_vibe

8 months, 1 week ago

ብዙ ጊዜ Presentation መጨረሻ ላይ የሚያቀርበው ልጅ ሁሌ "አብዛኛውን ነገር ተናግረውታል" ብሎ እየገባ ለምዶ ዛሬ የመጀመሪያ አቅራቢ ሆኖ ሲጀምር ?
.
.
.
"አብዛኛውን ነገር  በኃላ ይናገሩታል" ?

@Dorm_vibe

We recommend to visit
Roxman
Roxman
13,415,981 @developer

Sharing my thoughts, discussing my projects, and traveling the world.

Contact: @borz

Last updated 2 weeks, 3 days ago

Telegram stands for freedom and privacy and has many easy to use features.

Last updated 2 weeks, 4 days ago

Official Graph Messenger (Telegraph) Channel

Download from Google Play Store:
https://play.google.com/store/apps/details?id=ir.ilmili.telegraph

Donation:
https://graphmessenger.com/donate

Last updated 5 months, 1 week ago