Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 3 дня, 12 часов назад
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 2 недели, 6 дней назад
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 4 недели, 1 день назад
❤️ ፍቅር እና ተፈጥሮ ❤
በካህሊል ጅብራን
ሰፊ ማሳ መሀል ኮለል ብላ ከምትወርድ ወንዝ ዳር በጥሩ እጅ የተሰራች የወፍ ጎጆ አየሁ። ጎጆዋ ውስጥ የነበረችው ወፍ ሞታለች። ከአስከሬኗ ግራና ቀኝ የጥሬና ውሀ ማስቀመጫ ሰሀኖቿ ባዶአቸውን ተቀምጠዋል። ቆሜ በፍፁም ፀጥታ የሞተችውን ወፍ አየኋት።
የወፏ አሟሟት ልቤን ነካው። በሰፊ ማሳና በምንጭ ውሀ ዳር ብትገኝም በረሀብና በጥማት ነበር የሞተችው። ራሷን ካዝና ውስጥ ደብቃ የምትኖር ሀብታም ትመስላለች። እንደ ሀብታሙ እርሷም ወርቅና ብር ተደግፋ በረሀብ የሞተች።
የጎጆው ወራጅ ማገር በቅፅበትና ወደ ሰው አፅም ተቀየረችብኝ። የሞተችው ወፍ ደግሞ ልብ ሆነች። ልቧ የተሰነጠቀች ሲሆን ቁስሏ የምታለቅስ ልጃገረድ ከናፍር ይመስላል። ከቁስሏ ደም ይወርድ ነበር። ከልቧ ቁስል ይህ ቃል ወጣና ሰማሁት። " የሰው ልብ ነኝ። የቁሳቁስ እስረኛና ምድራዊ ህግ ሰለባ! በፈጣሪ ሰፊ ውበት ማሳ መካከል እና በህይወት ምንጭ ዳር በሚገኝ ጎጆ ውስጥ የሰዎች ህግ አሰረኝ። እነሆ በሰፊው የፈጣሪ መና መሀል ፍሬ እቀምስ ዘንድ ተከልክዬና ተዘግቶብኝ ሞትኩኝ።
ባሰሩኝ ሰዎች ምልከታ የእኔን ልባዊ ፍቅር የሚያነሳ ውበት ሁሉ ውርደት ነው። በዚሁ ፍርዳቸው የተነሳ የምድራዊ ስንሰለት ጠፍሮች በሰዎች ተረስቼ ሞቻለሁ።"
እነዚህ ቃላት ከልቧ ቁስል እንደወፍራም ደም እየፈሰሱ ሲወርዱ አደመጥኳቸው። የልቧ ቁስለት ከቃላት በላይ ነው። ብዙ ነገር ብትናገርም በዳመና የተጋረዱ ዐይኖቼ መስማትን ማየትም ከለከሉኝ።
ፀሐይ ወደማደሪያዋ ስታመራ የጨረቃዋ ደብዛዛ ብርሀን በአበቦች ላይ አርፏል። ከአንድ ዛፍ ሥር ተቀምጬ በቅርንጫፎቹ መካከል አሻግሬ ከዋክብትን አያለሁ። በድብዛዛው ብርሀን ስመለካታቸው በሰማያዊ ምንጣፍ ላይ የተበተኑ የብር ብናኞች ይመስሉ ነበር።
አእዋፍ ወደ ማደርያቸው ገብተዋል። አበቦችም ቅጠሎቻቸውን አጣጥፈው እያንቀላፉ ነው። ቦታውን አስደማሚ ፀጥታ ተረክቦታል። በዚያ ፀጥታ መካከል የእግር ኮቴ ሰምቼ ዞር አልኩ። ወጣት ጥንድ ፍቅረኞች ከፊቴ ወዳለው አንድ ዛፍ ስር ሄደው ሲቀመጡ አየዋቸው።
ወጣቱ ፍቅረኛ አንዲህ አላት " ወደኔ ተጠግተሽ ተቀመጪ የኔ ፍቅር ፈገግ በይ። ፈገግታሽ የወደፊቱ ህይወታችን አመላካች ነውና! ከናፍርሽ ላይ ምንም ዐይንት ጥርጣሬ ማየት አልሻም።
ፊትሽ ላይ ፈገግታሽ እንደ አባቴ ክምር ወርቅ ያብራ! ገና ከፊታችን የአንድ አመት ጫጉላ ሽርሽር ይጠብቀናል። ስዊዘርላንድ ግብፅ ጣልያን ሊባኖስን እናያለን። የአባቴን ወር እንዝናናበታለን። ልዕልታት በጌጥሽና በዓልባሳትሽ ይቀናሉ። ይህን ሁሉ ባደርግልሽ አትደሰችም?"
ከደቂቃዎች ብኋላ ጥንዶቹ ተነስተው ሄዱ። ሀብታም ደሀ ልብ ላይ እንደሚረማመድ ሁሉ ጥንዶቹም በጨቃኝ እግሮቻቸው አበቦችን እየረጋገጡ ሄዱ። እኔም ለአፍታ ያህል በገንዘብና በፍቅር መካከል ያለውን ልዩነት በምናቤ ማነፃፀር ቀጠልኩኝ።
በሀሳብ ማዕበል ስዋልል ሁለት ጥንዶች በአጠገቤ አልፉ። ጥንዶቹ የገበሬ ልጆች ይመስላሉ። ከጎስቋላ ጎጆአቸው ሸሽተው በመምጣት ለምለሙ ሳር ላይ ተቀምጠዋል።
በጥንዶቹ መካከል አስፈሪ ፀጥታ ነገሰ። ከዚያም ንፋስ ከሚያንቀጥቅጠው ከናፍር ይህ ንግግር ሲወጣ ሰማሁ።
" አታልቅሺ የኔ ፍቅር። ልባችንን ለፍቅር ባሪያ ያደረገ አምላክ ትዕግስት አይነሳንም። በፍቅር ስም የድህነትን እንቅፋት እንዲሁም የመለያየትን ስቃይ እንቋቋማለን። ፈጣሪ ለቅሶና እንባችንን እንደ እጣን መሰዋት ይቀበላል። ለጊዜው ግን ደህና ሁኚ የእኔ ፍቅር! ፈጣሪ በሀብት እስኪክሰን ድረስ ደህና ሁኚ። የጨረቃ ብርሀን ሳይጠፋ ልገስግስ።"
የወጣቱ ንፁህ ድምፅ በውስጡ የፍቅርን ነበልባል እሳት የተስፋ ቢስነትን መራራ ፅዋ እንዲሁም የታጋሽነትን ጣፋጭ ቃላት ይዟል። "ደህና ሁኚ የእኔ ፍቅር" በሚል ቃል ተሰነባነቱ። የመለያየት ሙሾአቸው በእኔ ልባዊ ለቅሶ ታጀበ።
ያንቀላፋች ተፈጥሮን አተኩሬ ስመለከታት በውስጧ ያለውን ጥልቀትና ሰፊ ነገር ተመለከትኩ። የተፈጥሮን ስፋትና ጥልቀት የትኛውም ሀይልና ከፍተኛ ሀብት ሊያገኘው አይችልም። ይህ ጥልቀቷ ከዘመናት ሀዘንና እንባ በላይ በመሆኑ በስዊዘርላንድ ሰማያዊ ሀይቆችም ሆነ ከኢጣልያን ውብ ህንፃዎች አይገኝም።
ይህ ተፈጥሮ በትዕግስት የተገነባ ጥንካሬ ፤ በእንቅፋቶች ላይ የጎላበተ ዕድገት ፤ የክረምት ቅዝቃዜ ፤ የፀደይ ንፋስ ፤ የበጋ ሙቀት ደግፎት በመኽር የሚያፈራ ነው።
**ሰባኪው አዲስ ተጋቢ ሙሽሮችን ወደመድረክ ጠርቶ የጋብቻ ስስነርዓታቸውን እያስፈፀመ እያለ
"ይህንን ጋብቻ የሚቃወም ካለ ወደ መድረክ ይምጣ አለ!"
በዚህ ጊዜ አንድ የ3 ዓመት ህፃን ልጅ ያቀፈች እርጉዝ ሴት ከአዳራሹ መጨረሻ ወንበር ተነስታ ወደፊት ማዝገም ጀመረች።
ሙሽሪትም ያች ህፃን የያዘች እርጉዝ ሴት ወደፊት ስትመጣ ስታይ ሙሽራውን ወራዳ ልክስክስ በሚስትህ ላይ ነው ልታገባኝ የነበረው አለችና በጥፊ መታው በጎን ባለው በር ወጥታ ሮጠች።
ታዳሚውም አብዛኛው በተፈጠረው ክስተት ተገርሞ እያጉረመረመ በሚቀርበው በር እየወጣ ሄደ።
ያች ህፃን የያዘች ሴት ፊት ወንበር ላይ ስትደርስ ከአንዱ ወንበር ላይ ቁጭ አለች። ሰባኪውም ግራ ተጋብቶ "ምነው ችግር አለ እህቴ?" አላት።
ያች ሴትዮም "ምንም ችግር የለም ጌታዬ! ጆሮዬ የመስማት ችግር ስላለበት በደንብ እንዲሰማኝ ከፊት ልቀመጥ ብዬ ነው!" አለችው።
♥የመልዕክቱ አንኳር ጭብጥ፡-
የነገሮችን ፍፃሜ ሳናይና ሳንሰማ ቸኩለን በግምት አንደምድም ማስተዋል አለመቻላችን እና ቸኩሎ መወሰን ብዙ ያሳጣናል ።
መልካም ቀን ይሁንላችሁ!!!**
ፍቅር የሞተበት
ግሩም ዘነበ
"OVERTHINKERS", read this:
None of it. That fear, insecurity, and that imaginary story you're obsessing about, it's all in your head. Every time you find yourself in that story, dragggggg yourself to the present.
Accept it. You're going crazy jumping to conclusions about a thing that isn't even there. Sometimes it's okay to just accept and tell yourself "i don't know".
Overthinking is a longgggg chain of what ifs. What if that happens, what if it doesn't work, what if i fail, what if. Don't complicate it. Take a breath, you'll be fine.
In the bigger frame of things, what you're obsessing about doesn't even matter. Try, fail, fall, learn and get back up again. That's life, live it.
Thoughts ain't leaving you? Sit at a quiet place and take 10 long deep breaths. Meditate. It helps.
Make a to-do list. Write down two or three things that you need to do. Do them one by one. You don't have to do everything. Just do one thing well. Life is long. You'll make it.
Overthinking is a chain reaction. Like dominos falling. But! there is always that one thought which triggers it all. Find it and fix it.
Sometimes sharing what you're feeling with friends, family, or even on social media can calm you down. Bottled feelings ain't good for you. Spurt 'em out.
Life is full of ups and downs. Obsessing about every little thing won't fix it. When it's sunshine, have fun. When it's dark and stormy, let it pass. Life is change, keep moving and you'll be ok.
To heal yourself, fix your old toxic patterns and achieve what you choose to focus on.
"ከፖለቲካ በሸሸህ ቁጥር በእውቀት እና በስነምግባር በምትበልጣቸው ሰዎች በመመራት ትቀጣለህ"
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 3 дня, 12 часов назад
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 2 недели, 6 дней назад
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 4 недели, 1 день назад