● Welcome to Ethio music Channel
➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !
Last updated 5 months, 3 weeks ago
?? የምርጥ ሙዚቃዎች መገኛ ??
For promotion and Advertisements
? @Mussegirma
#ካሮት_ሙዚክ✋
ሰለ ቻናላችን ማንኛውንም የፈለጉትን ሙዚቃ እና ያለወትን ቅሬታ
ሆነም አስተያየት በማለት
በዚህ #bot✍ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
???????????
http://t.me/yekonjochumenahriabot
እናመሰግናለን?
Admin
@Aymu_xo
...........................................................ሴናዬ✍️
ዓለም መጀመሪያ ስንመጣባት ውብ ነበረች""
የመጀመሪያው የእንግድነት ዘመናችን ቆንጅዬ ነበረች ""
ከመከከብም ታቅፈን፣ከመወደድም ተመልከን፣ ነበር ..
ያቀፉን እጆች ግን መላላታቸው አልቀረም !
እንድንሄድ አስቀምጠውናል እንድንራመድ ገፍተውናል ጎትተውናል ፨በመጨረሻም ለቀውናል።
ያኔ ተከበን ፣ተወደን፣ ታቅፈን በስስት ተይዘን ፣የነበረ ሰዓት ዓለም ታጓጓን ነበር።
በምድሯ ለመሄድ፣ ለመቦረቅ ጓጉተናል ታግለናልም ..ግን፦ ያቀፉን ሲለቁን ፣የከበቡን ሲርቁን የሳሙን ሲተፉን..የዓለም እውነተኛ ማንነቷን ስንመለከት ልንቦርቅባት ይቅርና ጥለናት ልንፈረጥጥ ተመኘን..መሄድ አማረን ምክኒያት? ዓለም ለመኖር ታጓጓለች እንጂ አታኖርም!
በቅፍ ሆነን ነበረ ፣ተከበን ነበረ ፣ተዘፍኖልን ፣ተጨፍሮልን!
ዛሬ ግን ያቀፉን እጆች ለቀውናል የከበቡን የሉም..
ዛሬ አይወሰንልንም ግን ይወሰንብናል ፣አይፈረድልንም ይፈረድብናል እንጂ ዓለም እንዲ አረገች አሳሳስቃ አስለቀች!
በመጨረሻም አንተ እና አንተ ብቻ ቀረክ....ሰላም ላንተ -_❤
የሴቷ ልጅ
እማ የኔ ጨረቃ
የኔ ዓለም የኔ ዶቃ
ታውቅያለሽ ለኔ ልዩ ነሽ
ህይወቴ እኮ ነሽ
የኔ ሻማ ምትበሪልኝ በጭለማ
ሳቅሽ ያኖረኛል
ብርታት ይሆነኛል
ዓለሜ?
ያልተውሺኝ በድካሜ
እ ወ ድ ሻ ለ ው❣️
በህይወት እስካለው ቆሜ
እማ እናትዬ
ከኔ እድሜ ቀንሶ
ላንቺ ይስጥሽ አንድዬ
እውድሻለው እሺ ዓለሜ❤️
.
........ፅጌሬዳ✍️
እኔ
በልቤ ሳነግስሽ
በሆዴ ሳኖርሽ
አይምሮዬም ስሎሽ አይኖቼም ቢመኙሽ
መች አገኝሽና አገቢም ከጄ
አንቺ የሌላ ነሽ አቆሚም ከደጄ
አንቺ
አላብሶ የሰራሽ መልክን ከቁመና
ከላይ ነው የሰጨሽ ይሄንን ወዘና
ተወደጂ ብሎ ልቤ ላይ ሲያነግስሽ
ተፈቀሪ ብሎ ልቤ ላይ ሲያኖርሽ
ፍቅርሽ አንደ አረቄ እያገዳገድ
ጥሎኛል ከደጅሽ
የዘገየ ተስፋ የከበረ ቀን አለው
አንቺ ባቶጂኝም እኔ ወድሻለው
አው ወድሻለው
ለምን አሎድሽም
እሸትና ቆንጆ ታይቶ አይታለፍም
አይደለስ ሚባለው
አንቺ ብረሺኝም ይብላኝ ለስቅታሽ
እኔ አስታውስሻለው
አይደለ ውቢት
አይደለ ቆንጆ
ልቤላይ ሰርተሻል የፍቅርሽን ጎጆ
እኔ
አሁንስ መረረኝ ተስፋ መቁረጤ ነው
አንቺን በማጣቴ እራሴን ዘነጋው
የኔ አንደማቶኚ እያወቀ ልቤ
አሁንም አለሽ አቶጪም ካሳቤ
???? ✍✍
ጨረቃ ?
??
ጨረቃዋ ሆና የልቤ ጓደኛ
እጠብቃታለሁ እንቅልፌን ሳልተኛ
ደሞ ነግራታለሁ አንደናፈቀችኝ
አዘነች መሰለኝ አቀርቅራ አየችኝ
ቀና ብዬ አይቻት
ስላንቺ ነገርኳት
ተከፋች መሰለኝ እንባዋ አመለጣት
አይ የኔ ጨረቃ የዋህ ደግ እኮ ናት
ለብዙ ደቂቃ ስናወራ ቆየን
እኔ ጨረቃ በጣም ተወያየን
ለካ አሷም አንደኔ በፍቅር ወድቃለች
ፀሀይን ለማግኘት በጣም ናፍቃዋለች
ነገርኳት ብታዝንም አንደማታገኘው
ፀሀይ ቀን ቀን እንጂ ለሊት ምን ስራ አለው
አዘነች ትዘና ተከፋች ትከፋ
አኔን አታይም ወይ ስጠብቅ በተስፍ
የኔም ፍቅር ሆኖ ልክ እንደጨረቃ
ላገኝሽ አልቻልኩም አቅቶኛል በቃ
ጨረቃዬን ቃኘሁ ብድግ አልኩኝ ቀና
አይዞሽ አትከፊ ለኛም ቀን አለና
ምን አልባት ፈጣሪ ፀሀይን በለሊት
ወይ አንቺን ቀንአርጎ ለቀናችን ድምቀት
ያሳካው ይሆናል ያንቺን ፍቅር እውነት
ብዬ ነገርኳት ጨረቃን ዋሸኋት
ፈገግ አለች ጨረቃዬ ሳቀች ጥርሷ ፈካ
ደና ዋል አለቺኝ ሊነጋ ነው ላካ
አይ ጨረቃ አምናኛለች መሰል
ክፋቱን ሳታውቀው በፀሀይ መቃጠል
ደስ ብሏት ሄደች
ክብ ሆና እየበራች
አኔ ግን ተከፋሁ
የሚያፅናናኝ ፍጡር መካሪ ስላጣሁ
?ከመፅሐፍት መንደር?
.............................................ሴናዬ✍
አዲስ ዓመት ነገ አሮጌው ነው ትናንት
በጪስ አባረርነው እንዳልከረምንበት
ከቶ እንዳልኖርንበት...
እንኳን መጣ ብለን ሄደልን ብለናል
ደግሰን ገብተናል ደግሰን ጠልተናል
ዛሬም እንደድሮ እሱ ይገሰግሳል እኛ ግን ቆመናል
አመት ባል ተብሎ ዓመት ይበላናል
ዓመት ይሰርቀናል
የሴቷ ልጅ
● Welcome to Ethio music Channel
➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !
Last updated 5 months, 3 weeks ago
?? የምርጥ ሙዚቃዎች መገኛ ??
For promotion and Advertisements
? @Mussegirma
#ካሮት_ሙዚክ✋
ሰለ ቻናላችን ማንኛውንም የፈለጉትን ሙዚቃ እና ያለወትን ቅሬታ
ሆነም አስተያየት በማለት
በዚህ #bot✍ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
???????????
http://t.me/yekonjochumenahriabot
እናመሰግናለን?
Admin
@Aymu_xo