Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Website: https://hamster.network
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Last updated 1 week, 1 day ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.
📱 App: @Blum
🤖 Trading Bot: @BlumCryptoTradingBot
🆘 Help: @BlumSupport
💬 Chat: @BlumCrypto_Chat
Last updated 5 months, 3 weeks ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 3 weeks, 2 days ago
ሰላም ለሁላችሁ! 👋 እንደምን አደራችሁ ቤተሰቦቼ?
ብዙ ጊዜ ስለ ትሬዲንግ ስናስብ፣ አዕምሯችን ውስጥ የሚመላለሰው ትልቅ ትርፍና ወጣ ባለ መንገድ ህይወትን መምራት ነው። 💸🚀 "ይሄን ያህል ብር ላገኝ ነው"፣ "በጣም ሀብታም እሆናለሁ" ብለን እናስባለን። ነገር ግን እውነቱ ከዚህ በጣም የተለየ ነው። ⚠️
እውነቱን እንነጋገር ከተባለ፣ ገንዘብ ይገድላችኋል! 💀*🔥
እንዴት?* በትሬዲንግ ሁል ጊዜ ስለ ገንዘብ ብቻ ካሰባችሁ፣ ትኩረታችሁ ከሪስክ ማኔጅመንትና ከትክክለኛ አፈጻጸም ይልቅ በገንዘብ ላይ ብቻ ይሆናል። በዚህ ጊዜ ስሜታችሁ ይረበሻል፣ ምክንያታዊ ውሳኔ ላይ መድረስ ይከብዳችኋል። 🤯*❌ ውጤቱም ከባድ ኪሳራ ይሆናል። 💔*📉
ታዲያ ምን ማድረግ አለብን? 🛠️
1. *📌 ትኩረታችሁን ከገንዘብ ላይ አንሱ:
ገንዘብን እንደ ግብ ሳይሆን እንደ ውጤት አስቡት። 🎯 ትክክለኛ ስትራቴጂ ተከትላችሁ በአግባቡ ትሬድ ስታደርጉ፣ ገንዘብ በራሱ ይመጣል። 💰*➡️📈
*🛡️ በሪስክ ማኔጅመንትና በአፈጻጸም ላይ አተኩሩ:
ምን ያህል አደጋ እንደምትወስዱና እንዴት እየተገበራችሁ እንደሆነ እወቁ። 📊*✅ ትክክለኛ የትሬዲንግ ፕላን ይኑራችሁ። ስሜታችሁን ተቆጣጥራችሁ በታቀደው መሰረት ትሬድ ወሰዱ። 🧘♂️📋
*⏳ በትዕግስት ጠብቁ:
ትርፍ ለማግኘት ጊዜ ይወስዳል። 🌱*➡️🌳 ቶሎ ለመበልጸግ አትሞክሩ። 🚫💨 ምክንያቱም ቶሎ ለመበልጸግ ስንሞክር ስሜታችን ይረበሻል፣ ይህም ወደ ተሳሳቱ ውሳኔዎች ይመራናል። 🌀🤕
እንግዲህ ዛሬም በተስፋና በልበ ሙሉነት ቀናችን እንጀምር። 🌅*✨
የትሬዲንግ ጉዟችን ረጅም ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን በመማርና በመታገስ በእርግጠኝነት ወደ ስኬት እንደርሳለን። 🌟**📚*
መልካም ቀን ይሁንላችሁ! 🎉*🙏*
➡️ዝግጁ ናችሁ ❓
🔗የዙም ሊንክ ከአንድ ስዓት በኋላ እዚህ ይለቀቃል!
ማሳሰቢያ የzoom user name በትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ስማችሁ ካላስተካከላችሁ መግባት አትችሉም። 🔥🔥🔥🔥
👋 ሰላም ለሁላችሁ! እንደምን አደራችሁ ቤተሰቦቼ?
🌊 የትሬዲንግ ዓለም ልክ እንደ ማዕበል ነው።
አንድ ቀን ማዕበሉ ፀጥ ብሎ ጥሩ ግዜ ላይ ትሆናላችሁ፣ በሌላ ቀን ደግሞ ማዕበሉ በርትቶ እናንተን ሊያናውጣችሁ ይችላል።
📚 በዚህ ዓለም ውስጥ ስኬታማ ለመሆን
ትዕግስት፣ ጥናትና ልምድ ያስፈልጋል።
📖 አንዳንድ ጊዜ የሌሎች ትሬደሮችን ታሪክ ስንሰማ፣
በተለይም ትርፋማነታቸውን በዚህ መርዛማ በሆነ ማህበራዊ ሚዲያ ሲያካፍሉን፣ እኛም እንደነሱ በቀላሉ ትርፍ እንደምናገኝ ይሰማናል።
💭 "እኔም እኮ እንደዚህ ላሳካ እችላለሁ"
ብለን አስበን ትሬድ እንጀምራለን።
😱 ማርኬቱ በኛ ላይ ሲዞር ግን፣
"እንዴት እዚህ ደረስኩ?" ብለን እንደነግጣለን።
🤔 ልክ እንደዚህ አይነት ጊዜያቶች ብዙዎቻችን አልፈንበታል፣ አይደል?
🚫 እውነቱ ግን ቀላል አይደለም።
🛤 እያንዳንዱ ትሬደር የራሱ የሆነ የትግል መንገድ አለው።
⏳ አንዳንዶቹ ስኬታማ ለመሆን ዓመታት ፈጅቶባቸዋል።
💪 የሌሎች ሰዎችን ታሪክ ስንሰማ፣
እነሱ ያጋጠሟቸውን ችግሮችና ያሳለፏቸውን ፈተናዎችም ጭምር ማስታወስ አለብን።
🌟 ታዲያ ምን ብናደርግ የተሻለ ይሆናል?
- 🎓 ተማሩ: ከስህተቶቻችሁ ተማሩ። ትሬዲንግ ልክ እንደ ትምህርት ቤት ነው። ፈተና ወድቃችሁ ስትማሩ ነው እውቀት የምታገኙት።
- 🌱 ታገሱ: ትርፍ ለማግኘት ጊዜ ይወስዳል። ልክ እንደ ተክል ዘርተን ስንጠብቀውና ተንከባክበን ስናሳድገው ነው መልካሙን ፍሬ የሚሰጠን።
- 🧘♂️ ተረጋጉ: ስሜታችሁን መቆጣጠር በጣም አስፈላጊ ነው። ስትፈሩም ሆነ ስትደሰቱ ምክንያታዊ ውሳኔ ላይ ለመድረስ በጣም ትቸገራላችሁ።
- 👥 ተመካከሩ: ከሌሎች ትሬደሮች ጋር ተወያዩ። ልምዳችሁን አካፍሉ። እርስ በርሳችሁ መረዳዳት ትልቅ ጥንካሬ ነው።
🚀 እንግዲህ ዛሬም በአዲስ ተስፋና በልበ ሙሉነት ቀናችን እንጀምረው።
📈 የትሬዲንግ ጉዟችን ረጅም ሊሆን ይችላል፣
ነገር ግን በመማርና በመታገስ በእርግጠኝነት ወደ ስኬት እንደርሳለን።
😁 መልካም ቀን ይሁንላችሁ! 🌞
? Good morning Fam
?Good morning
በየሳምንቱ ሰርክ አርብ አርብ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ የሚደረገው የትሬዲንግ ስነልቦና ትምህርታዊ መድረካችን ዛሬም ቀጥሎ በትሬዲንግ ውስጥ ሊኖረን ስለሚገባው 'ፅናት' እና ፈረንጆቹ Persistent ብለው የሚጠሩትን ባህሪይ እንዴት ልንላበስ እንደምንችል እንወያያለን። ውይይቱ ይጠቅመናል ብላችሁ የምታስቡ ቤተሰቦች ሁሉ ላይቩ ላይ በመገኘት እንማማር ዘንድ ተጋብዛቹሀል።?✌️
Reminder Link: https://t.me/cryptotalk_et?livestream
Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Website: https://hamster.network
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Last updated 1 week, 1 day ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.
📱 App: @Blum
🤖 Trading Bot: @BlumCryptoTradingBot
🆘 Help: @BlumSupport
💬 Chat: @BlumCrypto_Chat
Last updated 5 months, 3 weeks ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 3 weeks, 2 days ago