Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Breakthrough Trading S.C ®

Description
This is A personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 5 days, 11 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month ago

ጥራት ያላቸው የቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን ከእኛ ይግዙ። አድራሻ፦ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 ያገኙናል። ባሉበት ሆነው ማዘዝ ይችላሉ። 0944222324

Last updated 23 hours ago

1 month ago

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ2024batch የጉዞ ኮሚሽን ተሸላሚዎች በMSC Virtuosa -cruise ship በነበራቸው የጉዞ ቆይታ ላይ በፋና ቴሌቪዥን የቀረበ አጭር ፕሮግራም.....
🎥🎥🎥
https://youtu.be/RwLyGFCeL-o?si=T1jQ3xjCS-G04uo-

YouTube

ባልደረባነት በዱባይ

#FANA\_LAMIROT #ፋና #አዲስ\_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA\_TV

1 month ago
[#ማሳሰቢያ](?q=%23%E1%88%9B%E1%88%B3%E1%88%B0%E1%89%A2%E1%8B%AB)

#ማሳሰቢያ

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ

1 month ago
1 month, 1 week ago
Breakthrough Trading S.C ®
1 month, 1 week ago
Breakthrough Trading S.C ®
1 month, 1 week ago
Breakthrough Trading S.C ®
3 months, 1 week ago
***💡*** የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) …

💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 09/05/2016ዓ.ም

📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
    ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
    ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ

📍 መገናኛ ቅርንጫፍ
    ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
    ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በትግረኛ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
    ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
    ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ

3 months, 2 weeks ago

#Testimony

ወጣት መብሩካ ተስፋዬ ሜንታል ባንክ ስልጠናን በመጠቀም እንዴት በህይወቷ ላይ በትምህርቷ፣ በመንፈሳዊ ህይወትዋ እንዲሁም በአዕምሮ ጤናዋ ዙሪያ ላይ ለውጥ ያመጣችበትን ሁኔታ ገልጻለች።
ሙሉ ቪድዮውን በዩትዩብ ገጻችን ይመልከቱ 🎥🎥
https://youtu.be/txa2DDxdw8M

YouTube

ሜንታል ባንክ ስልጠናን በመጠቀም በህይወቴ ለውጥ ማምጣት ችያለሁ...

ወጣት መብሩካ ተስፋዬ ሜንታል ባንክ ስልጠናን በመጠቀም እንዴት በህይወቷ ላይ በትምህርቷ፣ በመንፈሳዊ ህይወትዋ እንዲሁም በአዕምሮ ጤናዋ ዙሪያ ላይ ለውጥ ያመጣችበትን ሁኔታ ገልጻለች።

3 months, 2 weeks ago
ለድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎችና ደንበኞቻችን በሙሉ!

ለድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎችና ደንበኞቻችን በሙሉ!
በቀን 20/02/2016 በቁጥር CFO/0015/16 በተጻፈ ደብዳቤ የስልጠና ሽያጭ ገንዘብ ወደ ብሬክስሩ አካውንት ማስተላለፍ የሚቻለው ሙሉ ሂሳብ መሆን እንዳለበትና ተቆራርጦ በተለያየ ጊዜ የሚከፈል የስልጠና ጥቅል ግዢ በድርጅቱ ተቀባይነት እንደሌለው ለሁሉም የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢ መሪዎች ተገልጾ እንደነበር ይታወሳል፡፡ 
ሆኖም ግን የድርጅቱን የሽያጭ ሂሳብ ማስታረቅ አስቸጋሪ እስኪሆን ድረስ ችግሩ እየተባባሰ ስለሄደ የገፅታ ገንቢዎች ለደንበኞች ተገቢውን መረጃ በመስጠት  በተቀመጠው የስልጠና ዋጋ መሰረት ሙሉውን ክፍያ በሰልጣኙ ስም ወደ ብሬክስሩ ባንክ አካውንት እንዲተላለፍ እንድታደርጉ በታላቅ ትህትና እየጠየቅን ከዚህ አሰራር ውጭ ተቆራርጦ የሚከፈል ክፍያ ተቀባይነት እንደሌለው እንገልፃለን። እስካሁን ሙሉ ክፍያ ያልከፈላችሁ ሰልጣኞች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁና ያልወሰዳችሁትን ኢፒን እንድትወስዱ እናሳስባለን። በድጋሚ ይህን ማሳሰቢያ ስንገልፅ ይህ ማሳሰቢያ ከተላለፈ ከአንድ ሳምንት በሗላ እንደዚህ አይነት ጉዳዮችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።

የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

3 months, 2 weeks ago
Breakthrough Trading S.C ®
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 5 days, 11 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month ago

ጥራት ያላቸው የቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን ከእኛ ይግዙ። አድራሻ፦ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 ያገኙናል። ባሉበት ሆነው ማዘዝ ይችላሉ። 0944222324

Last updated 23 hours ago