قناة احمد علي على تيليجرام ( شروحات تقنية ، تطبيقات ، أفلام ومسلسلات ، خلفيات ، و المزيد )
Last updated 1 month, 2 weeks ago
يرمز تيليجرام إلى الحريّة والخصوصيّة ويحوي العديد من المزايا سهلة الاستخدام.
Last updated 3 weeks ago
- بوت الإعلانات: ? @FEFBOT -
- هناك طرق يجب ان تسلكها بمفردك لا اصدقاء، لا عائلة، ولا حتى شريك، فقط انت.
My Tragedy Lies With Those Things That Happen in One Second And Remain
- @NNEEN // ?: للأعلانات المدفوعة -
Last updated 1 month, 1 week ago
አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
? በአልኢስላሕ መድረሳ ኦንላይን ቂርኣት ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ:-
መድረሳው ባስቀመጠው መስፈርት መሰረት ለመማር መረጃ የሞላችሁና የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ቁርኣን ተምህርት ከቃዒዳ ጀምሮ በየሙስተዋውና በየሰዓቱ ተለይቶ የሚሰጥበትን መንገድ ተመቻችቶ ቂርኣቱ የፊታችን ሰኞ ይጀመራል።
በመሆኑም
1. ለሁሉም ተማሪ የየራሷ መታወቂያ ቁጥር (ID NUMBER) እና የተለያየ ግሩፕ ስለተዘጋጀ በተመደባችሁበት ግሩፕ ላይ እና ሰዓት ብቻ የምትማሩ ይሆናል።
ትምህርቱ የሚሰጠው ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ እስከ መጝሪብ ድረስ በመረጣችሁት ሰዓት መሰረት የተስተካከለ ነው። ካለብን የተማሪና የኡስታዝ አለመመጣጠን አንፃር በጣም ውስን ተማሪዎች ብቻ የሰዓት ለውጥ (ሽግሽግ) ተደርጎባችኋል።
ከታች በየግሩፑ በተዘረዘረው መሰረት ለመማሪያ በተከፈተላችሁ ግሩፕ ላይ ጆይን እንድታደርጉ
የግሩፓችሁን ቁጥር
የኡስታዛችሁን ስም
መታወቂያ ቁጥራችሁንና
ሙሉ ስማችሁን
ከስር ባሉት አድራሻዎች
ነገ እሑድ ከጠዋት ጀምሮ በመላክ ወደ ግሩፑ ያስገቧችኋል።
ስማችሁ እዚህ ግሩፕ ላይ የሌለ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በማታው የኪታብ ደርስ ላይ የተመደባችሁ ስለሆነ በቅርቡ ስማችሁና መታወቂያ ቁጥራችሁ የሚለጠፍ ስለሆነ በትዕግስት ጠብቁ።
መመዝገቢያው ካለቀ በኋላ ዘግይታችሁ የሰማችሁና መማር እንደምትፈልጉ በውስጥ የጠየቃችሁን እህቶች በአላህ ፈቃድ 2ኛ ዙር አመቻችተን በቅርብ ስለምንመዘግብ በትዕግስት ጠብቁ።
ማሳሰቢያ ስማችሁን ሁሉም ግሩፖች ላይ በጥንቃቄ ፈልጉ።
✍ አልኢስላሕ መድረሳhttps://t.me/alislaahwomenonlineders
እስኪ በረራቹ በድሴበር ቀን 6 ካላቹ አናግሩኝ።
???
?ማስጠንቀቂያ ለኢኽዋኖችና ለአጋሮቻቸው
በሀገራችን የኢኽዋን አንጃ መሪዎችና ተመሪዎች ብዙ የዲን መሰረቶችን እየናዱ ጉድ አስብለዋል:: ያሻቸውን ክልክል (ሀራም) ያሸቸውን የተፈቀደ (ሀላል) ሲያደርጉ ጭፍን ተከታዮችና አጋሮቻቸው ደንዝዘዋል::
?ጥያቄዎች
?የሚከተሉትን የአላህን ንግግሮች አልተረዳችሁምን ?!
# يَقُولُ الله تَعَالَى﴿وَلا تَقُولُوا لِمَا تَصِفُ أَلْسِنَتُكُمُ الْكَذِبَ هَذَا حَلالٌ وَهَذَا حَرَامٌ لِتَفْتَرُوا عَلَى اللَّهِ الْكَذِبَ}
قال ابن كثير: "وَيَدْخُلُ فِي هَذَا كُلُّ مَنِ ابْتَدَعَ بِدْعَةً لَيْسَ لَهُ فِيهَا مُسْتَنَدٌ شَرْعِيٌّ،
أَوْ حَلَّلَ شَيْئًا مِمَّا حَرَّمَ اللَّهُ، أَوْ حَرَّمَ شَيْئًا مِمَّا أَبَاحَ اللَّهُ"
# { اتَّخَذُوا أَحْبَارَهُمْ وَرُهْبَانَهُمْ أَرْبَابًا مِنْ دُونِ اللَّهِ }
?ጣጉት ምን እንደሆነ ቀጣዪን የኢብኑ ቀይምን ገለፃ አታውቁትምን ?!
-: (وَالطَّوَاغِيتُ كَثِيرُة، وَرُؤُوسُهُمْ خَمْسَةٌ: إِبْلِيسُ لَعَنَهُ الله، وَمَنْ عُبِدَ وَهُوَ رَاضٍ، وَمَنْ دَعَا النَّاسَ إِلَى عِبَادَةِ نَفْسِهِ، وَمَنْ ادَّعَى شَيْئًا مِنْ عِلْمِ الْغَيْبِ، وَمَنْ حَكَمَ بِغَيْرِ مَا أَنْزَلَ الله).
?እወቁ ተጠንቀቁም: ህግ አውጪው አላህ እንጂ የመጅሊስ መሪዎች አይደሉም::
?ሁሉም የመሰለውን ሳይሆን አላህ የደነገገውን ዲን ይከተል ::
*?*??#በመውሊድ ወቅት አልከሶ ላይ የሚባሉ ግልፅ ኩፍር (ክህደት) የሆኑ የግጥም ስንኞች እና “በተሚዕ” ተጣሪዎች ላይ ምላሽ!
?በአዲስ አበባ ሐጂ ሸምሴ መስጂድ ከተሰጠው ቂራኣት የተወሰደ ።**
?በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
? ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
???
? https://t.me/shakirsultan
?للشيخ #صالح_الفوزان حفظه الله
? **በኡስታዝ ሙሀመድ ሳኒ ሀፊዘሁሏህ
ስለ ተውባ እና ተየያዥ ነጥቦች
ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ሙሐዷራ
هذه دعوة مؤثرة بمناسبة التوبة أنشروها**
https://t.me/YusufAsselafy
https://t.me/YusufAsselafy
قناة احمد علي على تيليجرام ( شروحات تقنية ، تطبيقات ، أفلام ومسلسلات ، خلفيات ، و المزيد )
Last updated 1 month, 2 weeks ago
يرمز تيليجرام إلى الحريّة والخصوصيّة ويحوي العديد من المزايا سهلة الاستخدام.
Last updated 3 weeks ago
- بوت الإعلانات: ? @FEFBOT -
- هناك طرق يجب ان تسلكها بمفردك لا اصدقاء، لا عائلة، ولا حتى شريك، فقط انت.
My Tragedy Lies With Those Things That Happen in One Second And Remain
- @NNEEN // ?: للأعلانات المدفوعة -
Last updated 1 month, 1 week ago