Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

😁Tik Tok😁

Description
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago

10 months, 2 weeks ago

#የመብራት **ሀይል ሰራተኛ ቺክ ሲጀነጅን

ውዴ ማታ መብራት ልታጠፊ ከአልጋሽ እንዳትነሺ እኔ ከዚ አጠፋልሻላው

😂😆🤣**
Join us➜ @Heni_Pp10

10 months, 2 weeks ago

አንዱን #ጉራጌ **ኤሌትሪክ ይዞት ምን ቢል ጥሩ ነው

ልቀቀኝ ልስራበት🤣

😂😆🤣**
Join us➜ @Heni_Pp10

10 months, 2 weeks ago

❤️አትሂድብኝ🌺
:¨·....................:¨·.

አንተን ሳገኝ . . .😊
ከሠማዩ ጥጋት ይመስለኛል የቆምኩ
ከሁሉ በልጬ ዓለምን የጨበጥኩ፤
እኔ ፀሐይ ሆኜ አንተ ውብ ጨረቃ
ሌት ከቀን ስንቦርቅ ህይወታችን ደምቃ፤
ከዛም ይሰማኛል በልቤ ደስታ
በሐሴት መሞላት የፍቅር እርካታ፤🤗

አንተን ሳጣ . . .😔
ከባህር ጠለል ስር ልክ እንደተጣልኩኝ
መኖር ያቅተኛል ሁሉም ጨላልሞብኝ፤
እንባዬ ገንፍሎ በዝቶብኝ ትካዜ
እሸበራለሁኝ በናፍቆት አባዜ፤😞
ወዘናዬ ጠፍቶ ውበቴ ተገፎ
በአጥንቴ እቀራለሁ ስጋዬ ተራግፎ😢

@Heni_Pp10
ሼር አደራ🙏

10 months, 2 weeks ago

😇#አይ_ሰው....  እራሱን ሊያጠፍ መርዝ ሊገዛ ሄዶ መልስ ስጠኝ ብሎ ይከራከራል።🤣🤣

👍#Er ተጫኑ🤣😂

@Heni_Pp10
ሼርርርር 🙏

10 months, 2 weeks ago

*🏫አንድ ቀን የአማኑኤል እብድ ቤት ዶክተሮች
እብዶችን ጠነኛ እንደሆኑ ለመለየት በለዉ።
#ብላክቦርድ ላይ 🚪*በር ስለዉ ግቡ ሲሉ።

#🚪ሁሉም እብዶች ለመግባት ሲታገሉ#አንዱ እብድ ቁጭ ብሎ እያየ ይስቅባቸዋል😆

ዞር ብለዉ ምን ሆነክ ነዉ የምትስቀዉ ሲሉት #አይ የበሩ ቁልፍ እኔ ጋር ስላለ ነዉ።😅

😂😂😅@Heni_Pp10
ሼር
🙏**

10 months, 2 weeks ago

penny_Penny kulani

የናዙዋ የስምጥ ሸለቆዋ💪💪
🌹🥀 @Heni_Pp10 🥀🌹
🌹🥀 @Heni_Pp10 🥀🌹
🌹🥀 @Heni_Pp10 🥀🌹

We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago