Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

Motivate Habesha

Description
Advertising
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

2 years, 6 months ago

የባህሪያዊ ስነ-ልቦና አስተምህሮ (Behavioural Psychology)
(Hewan Getahun)

''የሰውልጆች ባህሪ የሚመጣው ከአከባቢያችን ከምንማረው ትምህርት ነው። ስነልቦና ማጥናት ያለበት የሚታይ እና የሚለካ ባህሪን መሆን አለበት። አከባቢያችን በባህሪያችን ላይ ወሳኝ ተፅኖ ያሳድራል ነፃነት የሚባል ነገር የለም እኛ የአከባቢያችን ውጤቶች ነን።'' -B.F. Skinner

"ከፈለጋችሁ ጤናማ ሆነው የተወለዱ የተለያዩ ልጆችን ስጡኝ ለእያንዳዳቸው የራሴን የተለየ አከባቢ በመፍጠር በእጣ በመምረጥ የተፈጥሮ ብቃታቸዉ እና ችሎታቸው ሳያግደኝ የትኛውንም አይነት ባለሙያ ኢንዲሆኑ በማሰልጠን ከፈለግኩኝ የህግ ባለሙያ፣ ሀኪም፣ አርቲስት፣ ነጋዴ፣ መኮንን አዎ ከፈለኩ ደሞ ለማኝ፣ ሌባ እና ዘራፊ ላደርገው እችላለሁ" -Jhon B. Watson

''ሰዎች ከአከባቢያቸው በባህሪያቸው ውጤት ወይም ምላሽ ይማራሉ ለምሳሌ የመብራት ማብሪያ/ማጥፊያ በአጋጣሚ የነካ ህፃን ባጋጠመው አስደሳች ለውጥ የተነሳ ደጋግሞ በመንካት ስለጉዳዩ ይማራል ያውቃል በተቃራኒው የሻማ እሳት በእጁ የነካ ህፃን ባጋጠመው የማያስደስት ህመም ስለ እሳት መጥፎነት በማወቅ ደግሞ አይነካም።'' -B.F. Skinner

''ሰዎች ነገሮችን በማያያዝ ይማራሉ ከምንወደው፣ ከምንጠላው ወይም የመሳሰሉት ስሜቶች ከሚፈጥ ነገሮች ጋር ሌሎች ነገሮችን በማያያዝ ልንጠላ ወይም ልንወድ እንችላለን ለምሳሌ በህፃንነቱ በተደጋጋሚ ወደ ሀኪም ቤት የሄደ ህፃን እንደያ አጋጣሚው ነጩን የግድግዳ ቀለም እና የሀኪሙን ነጭ ጋውን ከመርፌው ህመም ጋር በማያያዝ ነጭነገርን ሊጠላ ይችላል በተቃራኒው የሚወደውን ነገር ያገኘ ህፃን ንፁህ እና ነጭ ነገሮችን አያይዞ ሊወድ ይችላል።'' -Ivan Pavlov

3 years, 1 month ago

እሁድን ከኢሴኒ ጋር 🤗

ይህን ፅሁፍ(ወሬ) በፆምና ፀሎት ውስጥ ያሉ እንዲሁም እድሚያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ባያነቡት ፀሀፊውን <ከትውልድን አበላሸው>..ስጋት ይታደጋሉ።
.
በዚህ ርዕስ ይወራ...
"...የማልረሳት!"
°°°° ° ° ° °°°°°°
°
°
ታቃላችሁ ምንም የማላውቅ ሰገጤ ነበርኩ..�ሰው የጨስኩ ያራዳ ልጅ ነኝ ይላል አይደል? ምን አስዋሸኝ ..እልም ያልኩ አዲስ አበባ ተወልጄ አዲስ አበባ ያደኩ ልሙጥ የገጠር ልጅ ነበርኩ(የገጠር ልጅ ትርጉም፦ ልታይ ልታይ የማያስጨንቀው.. አንደበቱ ቁጥብ ስለአለባበሱ ጭንቅ የሌለው) በሚለው ይያዝልኝ..
ከዛ የሆነ ክረምት ላይ...የአስራ ሁለተኛ ክፍል ፈተና እንደጨረስኩ.."ባይ ዘ ዌይ" ..ቀውጢ ሰቃይ ነበርኩ እስከ አስራሁለተኛ ክፍል ካርዴን በጭብጨባ ነበር የምቀበለው.. "ኢቭን" ከ�ሴክሽን ምናምን እየበጠስኩ ህዝቤን አንጫጫው ነበር።
.
እናላችሁ ልክ እንደተፈተንን አጎቴ ማለት የ"ማዘር" ታላቅ "ብራዘር" ትልቅ ሱቅ አለው..እዛ ስራ በዛውም ግዜ ማሳለፊያ ይሆንሀል..ግቢ ስትገባም የተወሰነ ነገር ይለቀቅልሀል ተብዬ ቱታ ገዋኔን ገጭ አርጌ የንግድ አለምን ተቀላቀልኩ፤
.
አጎቴ እሳት የላሰ(((ብር የላሰ ብል ይሻል ነበር)) ቀውጢ ነጋዴ ነበር፤ እና ሱቅ አይቀመጥም ትንሽ መልመዴን አይቶ ሱቁን እየለቀቀልኝ መውጣት ጀመረ፥እኔም ኮስተር ብዬ ስራዬን ቀጠልኩ።
.
ያው ትልቅ ሱቅ ስለሆነ ብዙ ደንበኞች አሉን...ውዬ የማድረው እዛው ነበር..ምሳ እራት ቁርስ ከቤት "ሲስተር" ይዛ ከች ትላለች..አንዳንዴም ከውጭ በያይነት ምናምን እበላለው..ጥብስ ምናምን አይመቸኝም።
.
ታዲያ በመሀል ለየት ያለ ደንበኛ ተደጋገመብኝ.. ምን ሆነ መሰላችሁ..ሱቅ ትመጣና..
"..እስኪ ዶዶራንት አሳየኝ.." ትላለች ከአይነቱ ከአይነቱ እደረድርና ምረጭ እላታለው.."..ባንተ ምርጫ.." አለችኝ.. ያው እኔ የማስበው ገቢውን ብቻ ነው..
"ሰው የሚወስደው ይሄን ነው " እሰጣታለው.. ብሩን ሰጥታኝ.. እዛው ትቆምና ታዋራኛለች..ትጠይቃለች እመልሳለው.. "በቃ እሺ ቻው..�ደንበኛ በዛብህ.." ትልና ትሄዳለች።
.
እኔ ደሞ በጥርጣሬ አከባቢዬን አያለው እቃ አንስታ ሄዳ እንዳይሆን. ብዬ..እሷ እቴ ትመጣለች ..ትገዛለች ታወራለች...ከዛ መሄድ ነው.. ሰው ትንሽ እንኳ አይጠራጠርም..ለነገሩ ነግሪያችሁ የለ..? ተመቸከኝ ብትለኝ እንኳ ዞር ብዬ መደርደሪያ ላይ እፈልጋለው እንጂ አይገባኝም።
.
ወሬዋ ደሞ ግራ ይገባኛል ማለት ፈጣጣ ናት..እናቴ እኔ ለራሴ ቺክ ጋር ስቆም "ስዊት ግላንዶቼ" ይከፈታሉ መሠለኝ ላብ በላብ መሆን ይቀናኛል..
.
"ጭንቅሎዬ..እስኪ ያን እቃችንን ግጨኝ.."
.
"የቱን..,"
"ባክህ አላቅም ለማለት ነው...ኮምፈርት.."
"እ..ሞዴ...(በውስጤ እጨርስና) እሰጣታለው..
"አይደብርም ግን በየወሩ..እንዲ ስንፈነከት?? አናሳዝንም?"..ትስቃለች
.
ትንሽ ሱቅ መዋል ስጀምር አደኩ መሰለኝ ሴትን ማስተዋል ጀመርኩ...በፊት ቢሆን የሴትና ወንድ ልዩነት አንደኛ ቀሚስ ሁለተኛ ፀጉር ይመስለኝ ነበር..እስኪ ሌላ ልዩነት ብባል ምናልባት "ድምፅ" እል ይሆናል..
የሱቁን መስታወት ደገፍ ስትል ጡቶቿ ተጋለጡ...ጀመረኝ ደሞ ላብ ላብ አለኝ.. ምን እንደመሰለኝ ታቃላችሁ..የሴት ጡር በማየቴ አለም ሁሉ ባለጌ የሚለኝ ነው የመሰለኝ..ሊያውም እኮ ትንሽዬ ከላይ ብቻ ላየሁት።
.ከዛ በሓላ ዝቅ ባለች ቁጥር እንደምንም አጬልቄ ለማየት መሞከር ጀመርኩ እሷ ደሞ ወይ ገብቷታል ወይ ደሞ እንዳልደነግጥ..ብቻ አታስፎግርም..
..
ከዛ ግን ወደ አመሻሽ ላይ ቢዝነስ ሲቀዘቅዝ መምጣት ጀመረች..ብቻዬን ቁጭ ብዬ ሬድዮ ምናምን በም�ሰማበት ሰአት ከች ትልና ታጫውተኛለች....ምንም እቃ ስላላነሳች..እና ደሞ በመግባባት ሙድ አውሰኝ አበድረኝ ብላ ስለማታውቅ ጨዋታዋ ተመችኝ..ሳትመጣ ስትቆይ መንቆራጠጥ ጀመርኩ፤
.
የዩኒቨርስቲ ምደባ ወሬ ጭምጭምታ መሰማት ሲጀምር አከባቢ..አንድ ቀን ማታ..የቀኑን ሒሳብ እያሰላው እያለ መጣች..ትንሽ ዝናብ �ስለነበር የምትመጣ አልመሰለኝም ነበር..እሷ ግን በዝናብ ብስብስ ብላ ሱቅ ጋር ቆመች..
"እንዴ በዚ ዝናብ..?"
.."ዝም በል እሺ አንተን �ሳላይ ልደር ታዲያ.." በሀይል ሳቀች..
..ምን እንደምል ግራ ገባኝ ግን የመጬ ደስ አለኝ..
.
"ለምን አትገቢም ሲያባራ ትሄጃለሽ.." እኔ ሳልሆን ውስጤ ነበር የጋበዛት.. አልተግደረደረችም ገባች..
.
የሷን ሁኔታ እንዲ ልግለፀው..
ነጭ ስሥ ቲ ሸርት..ያለ ጡት ማስያዣ..ጉልበቷ ጋር የምትደርስ ሚኒ..በዛ ላይ..በዝናብ ብስብስ ብላ..የነገርኳችሁ ልብስ ሁሉ እላያ ላይ ተለጥፎ ..ቆዳዋ ላይ የተሳለ ስእል እንጂ ልብስ አይመስልም።
.
የሴት ልጅ ሰውነትማ አንዳች ምትሃት አለው.. በዛች ቅፅበት.. የሰራሁትን ብር ሁሉ አይኔ እያየ ቦርሳዋ ውስጥ ብትከተው እንኳ መናገር የምችል አይመስለኝም... ፓ! እንዴት አድርጎ እንደፈጠራት..
.
የሆነ ቀን የዩኒቨርስቲ ምደባ የወጣ ማታ..
ሱቅ እየዘጋጋው ከች አለች..
"ዛሬ ደሞ አመሸሽ የቀረሽ መስሎኝ..."
.
"ትንሽ ባክህ ቤት ተጣላው..ደሞ መቀሌ ደረሰህ አ.."
የብረት መስኮቶቹን እየዘጋው ነበር በ�ውስጥ በኩል ልቆልፍ ስል ተከትላኝ ገባች...
ታይት ነገር ነው የለበሰችው ሸሚዝ አርጋ የላይኞቹ ቁልፎች ከፈት ብለዋል..ፀጉሯ ጭብርር ብሎ ከንፈሯ ደርቆ የሚያቅ አይመስልም..
.
"..አዎ መቀሌ..ደሞ አብዛኞቹ ጀለሶቼ እዛ ናቸው.."
"ደስ ይላል ትተሀኝ ልትሄድ ነው አደል?" ገብታ ቁጭ አለች..እኔም ቁጭ አልኩ..ተፋጠጥን..ሬድዮው ብቻውን ይለፈልፋል ማንም የሚሰማው የለም..እሷ አይን አይኔን ስታየኝ እኔ ብስኩቶቹን ኦሞውን ሳሙናና ክርቢት ድርድሩን አያለው..
"..ግን ስትሄድ..አልናፍቅህም..ለነገሩ..ትረሳኛለህ..'
'..ኧረ አል�ረሳሽም..'
'ማስታወሻ ልስጥህ?.."
'አይ..ምን ም አልፈልግም"
ከተቀመጠችበት ብድግ ብላ ቀረበችኝ..ልቤ እንዴት እንደመታ..ቆይ አጎቴ ቢመጣስ..ለነገሩ አይመጣም..
ዝም አልኳት ..
እሷ ግን ምላሽ አልጠበቀችም..ጉንጬን ስጠብቅ..ከንፈሬ ላይ ገባችልኝ.. ከንፈሯ ይቀዘቅዛል..አንዴ ነካ አርጋኝ ስትመለስ እኔ ተከተልኳት።
እኔ በተራዬ ከንፈሯን ሁሉቱንም ጎረስኳቸው.. ፈገግ ስትል ይታወቀኛል. ከከንፍሯ ስመለስ ተከተለችኝ..አሁን ግን አለቀቀችኝም እዛች ጠባብ የሱቅ መደብ ላይ በጀርባዬ ጋደም እስክል እየሳመች ተከተለችኝ.. .እጄን እንስታ ጡቶቿ ላይ አሳረፈቻቸው..አምፖል የያዝኩ ያህል ሰውነቴን ነዘረኝ..አንገቴን ጉንጬን ደረቴን ስትስመኝ የማላውቀው እንዳች ስሜት በሰውነቴ ተሰማኝ፤ ስንት ደቂቃ ሰአት ወይ ቀን እንደቆየን ትዝ አይለኝም..
ብቻ ከከንፈሬ ራቅ አለችና..
..ድክም ባለ ድምፅ..
"አሁን አትረሳኝም አደል?" አለች ፈገግ ብላ..ፀጉሯ ፊቴን ሸፍኖት ነበር..
"በፍፁም ..!"
....ልርሳሽስ ብል እንዴት?!
.
ተ.ፈ.ፀ.መ።
.
(((ለማንኛውም ወዳጆች ወሬው እንዳለ ሆኖ በማንኛውም ሁኔታና ቦታ ኤድስ የሚሉት ነገር እንዳለ እያስታወስን፤ትንሽ የረሳነው ስለመሰለኝ ነው))

We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako