#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.
🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.
✆ Contact.👉 @abhi67899
Last updated 1 month, 3 weeks ago
Ставим всех на место одной фразой?
По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)
Менеджеры: @sharp_rek
Last updated 2 years, 6 months ago
Last updated 2 years, 9 months ago
"عيد مبارك"?? تقبل الله مينا ومنكم صالح الأعمال???
ለውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ1445 የኢድ አልአዲሃ አራፋ በአል አደረሳችሁ አደረሰን!! በአሉ የሰላም የደስታ ይሁንልን እያለ ቻናላችን መልካም ምኞቱን ይገልጻል ?****@islam_is_peace4@islam_is_peace4
የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል።
በዛሬው ዕለት ጨረቃ #በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ አንድ ብሎ ይጀምራል።
የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል።
#Gaza ??
اَللّهُمَّ صَلَّ عَلیَ مُحَمَّدٍ وَّ عَلیَ الِ مُحَمَّدٍ کَمَا صَلَّیتَ عَلیَ اِبرَاهِیمَ وَعَلیَ الِ اِبرَاهِیمَ اِنَّکَ حَمیدٌ مَّجِیدٌ.
اَللّهُمَّ بَارِک عَلیَ مُحَمَّدٍ وَّ عَلیَ الِ مُحَمَّدٍ کَمَا بَارکتَ عَلیَ اِبرَاهِیمَ وَعَلیَ الِ اِبرَاهِیمَ اِنَّکَ حَمیدٌ مَّجِیدٌ.
“አምስቱ ሰላቶች፣ ከጁምዓ እስከ ጁምዓ፣ ከረመዳን እስከ ረመዳን በመካከላቸው ያሉትን ኃጢአቶች ያብሳሉ ታላላቅ ወንጀሎችን ሲቀር፡፡”
ረሱል (ﷺ)
“ሌሊት መስገድን አስቦ ወደ ፍራሹ የሄደ ከዚያም እስከ ንጋት ዓይኑ ያሸነፈችው ያሰበውን አላህ ይፅፍለታል፤ እንቅልፉም ከጌታው ዘንድ ሶደቃ ይሆንለታል”
ረሱል ﷺ
(ነሳኢ 1787ና ኢብኑ ማጀህ 1344)
? ለወንድምህ ዱዐ አድርግለት
“ወንድም ለወንድሙ በሌለበት የሚያደርገው ዱዓ አይመለስም። (ተቀባይነት አለው)።”
ረሱል (ﷺ)
"عيد مبارك"?? تقبل الله مينا ومنكم صالح الأعمال???
ለውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ1445 የኢድ አልፈጥር በአል አደረሳችሁ አደረሰን!! በአሉ የሰላም የደስታ ይሁንልን እያለ ቻናላችን መልካም ምኞቱን ይገልጻል ?****@islam_is_peace4@islam_is_peace4
“አላህ ለባሪያው መልካምን በሻለት ጊዜ ምላሱ በ (ነብዩ) ሙሀመድ ﷺ ላይ ሰለዋት እንድታደርግ ያገራለታል።”
(ኢብኑል ጀውዚይ)
صلوا عليه…
#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.
🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.
✆ Contact.👉 @abhi67899
Last updated 1 month, 3 weeks ago
Ставим всех на место одной фразой?
По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)
Менеджеры: @sharp_rek
Last updated 2 years, 6 months ago
Last updated 2 years, 9 months ago