Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Temam Ahmed ᴏғғɪᴄɪᴀʟ

Description
YouTube ቻናሌን
👇subscribe👇 https://www.youtube.com/@Temam_Ahmed_official
Tiktok acounte 👉http://tiktok.com/@temu_yeinatulj
☝️ Share ☝️share 👆 share👆
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago

1 month, 3 weeks ago

https://youtube.com/shorts/NHN2oF9Oeao?si=8aj4ZpJrk65jSeUP

YouTube

የመፅሐፍ ሽያጭ በ #tiktok #live ቅዳሜ 4 ስዓት እንዳትቀሩ 🙏 #like #subscribe @seifuonebs @ebstvWorldwide

Temam Ahmed ᴏғғɪᴄɪᴀʟ
1 month, 4 weeks ago

https://youtube.com/shorts/zgj7qyxwwMM?si=WsP9YesGO8zh5mGo

YouTube

ስማኝ ወዳጄ 👏ነቢን ጠርቼ👏 #temam_ahmed #ምርጥ ነሺዳ #ተጋበዙልኝ #like #share #subscribe @AMIRHUSSENofficial

Temam Ahmed ᴏғғɪᴄɪᴀʟ
2 months ago

https://youtube.com/shorts/1HO9eLqlNzw?si=xK-kz-ZzQrxUvdCQ

YouTube

ዘለቀች 🌙 #ተማም አህመድ #ግጥም #ረመዷን ከሪም #like #share #subscribe #🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 @Temam_Ahmed_official

Temam Ahmed ᴏғғɪᴄɪᴀʟ
3 months, 1 week ago

👉ተመስገን 🙏

ጥርሴ አያውቅም
ፍፁም ስቆ ፣
ነፍሴ ተንጠልጥላ
በሲቃ መንጠቆ ።
መልኬ አይፈካም
ተጨማዶ ፣
በትካዜ ተቆራምዶ ።
እንባዬ አይቋጭም
ይሄዳል በፊቴ ፣
የጉንጬም አይበቃው
ይጓዛል በአንገቴ ።
ግና
ምን ብቆራመትም
ከሀዘን ባልወጣ ፣
በእንባዬ ታጥቤ
ከእንባዬ ብጠጣ ፣
አልሻም ማማረር
ከአሏህ ሙገታ ፣
የሰጠኝ ይብሳል
ካጣሁት ፈገግታ ።
ተመስገን ጌታዬ
ይገባህ ውዳሴ ፣
አይን ብትቸረኝ ነው
ሲከፋኝ ማልቀሴ ።

ተመስገን 🙏

* Temam Ahmed
(የእናቱ ልጅ)
*

7 months, 4 weeks ago
***🎉******🎉*** የጎጆ ጦርነት ***😳***

🎉🎉 የጎጆ ጦርነት 😳

አዲስ የግጥም መድብል
  በገጣሚ፦ ተማም አህመድ
                     { የእናቱ ልጅ }
ተዘጋጅቶ ለአምባቢያን በቅቷል ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

መፅሀፉን ለማግኘት
👉 @temu_yeinatu
Or
👉 0938128564 ይደውሉ
ለአከፋፋዮች በተመጣጣኝ ዋጋ ተዘጋጅቷል ።
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

8 months, 4 weeks ago

የተማም አህመድ {የእናቱ ልጅ } አጫጭር የግጥም ስብስቦች on YouTube
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/5uQgPfO6uhs?si=4DWNEMf65q_17IXe

YouTube

ተማም አህመድ || የግጥም || ስብስቦች || like / share / subscribe እያረጋችሁ 🙏

ምርጥ ምርጥ የግጥም ስብስቦች ፈታ እያላችሁ subscribe ማድረግ አትርሱ ***❗️*** ይመቻችሁ ***👍******👍******👍*** #ሰብስክራይብ #like #share #temam\_ahmed\_official

9 months, 2 weeks ago
9 months, 3 weeks ago

ሀዬዬዬዬዬዬዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

ኸሚስ ሙባረክ 🥰🥰🥰🥰

ሷሉ አለነቢ 🙌🙌🙌🙌

@temam_ahmed_official

9 months, 3 weeks ago

@temam_ahmed_official

We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago