የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion 📩 @Share_Home
Last updated 2 months ago
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 5 months, 3 weeks ago
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 7 months, 2 weeks ago
?ተመስገን ?
ጥርሴ አያውቅም
ፍፁም ስቆ ፣
ነፍሴ ተንጠልጥላ
በሲቃ መንጠቆ ።
መልኬ አይፈካም
ተጨማዶ ፣
በትካዜ ተቆራምዶ ።
እንባዬ አይቋጭም
ይሄዳል በፊቴ ፣
የጉንጬም አይበቃው
ይጓዛል በአንገቴ ።
ግና
ምን ብቆራመትም
ከሀዘን ባልወጣ ፣
በእንባዬ ታጥቤ
ከእንባዬ ብጠጣ ፣
አልሻም ማማረር
ከአሏህ ሙገታ ፣
የሰጠኝ ይብሳል
ካጣሁት ፈገግታ ።
ተመስገን ጌታዬ
ይገባህ ውዳሴ ፣
አይን ብትቸረኝ ነው
ሲከፋኝ ማልቀሴ ።
ተመስገን ?
*✍ Temam Ahmed
(የእናቱ ልጅ)*
የተማም አህመድ {የእናቱ ልጅ } አጫጭር የግጥም ስብስቦች on YouTube
???????????
https://youtu.be/5uQgPfO6uhs?si=4DWNEMf65q_17IXe
YouTube
ተማም አህመድ || የግጥም || ስብስቦች || like / share / subscribe እያረጋችሁ 🙏
ምርጥ ምርጥ የግጥም ስብስቦች ፈታ እያላችሁ subscribe ማድረግ አትርሱ ***❗️*** ይመቻችሁ ***👍******👍******👍*** #ሰብስክራይብ #like #share #temam\_ahmed\_official