Zeraf Books

Description
Your #1 Source For Ethiopian Books

Shipping Worldwide ????????????~? & Delivering Locally.

Work Phone ? +251985333153

Inbox Your Inquiries To @Zerafb
Advertising
We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 1 month ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market

Last updated 4 weeks, 1 day ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 2 weeks, 1 day ago

5 months, 2 weeks ago
የታላቁ ደራሲ፣ ሐያሲና የስነጽሑፍ ሰው - …

የታላቁ ደራሲ፣ ሐያሲና የስነጽሑፍ ሰው - የአስፋው ዳምጤ ሁለቱን መጻሕፍት እኛ ዘንድ ያገኙዎቸዋል :-

° አንድ ለአምስት | 1980 ዓ.ም | ኩራዝ አሳታሚዎች

° የአማርኛ ጥበበ ቃላት ቅኝት | 324 ገፆች | 2015 ዓ.ም |

~~

Inbox @Zerafb or call us @ 0985333153 To Order. Shipping Worldwide ?????????? & Delivering Locally.

5 months, 2 weeks ago
Zeraf Books
5 months, 2 weeks ago
Zeraf Books
5 months, 3 weeks ago
<<አጼ ላሊበላ ግን የዓባይን ውኃ ከየመንገዱ …

<<አጼ ላሊበላ ግን የዓባይን ውኃ ከየመንገዱ አውጥቶ ወደ በረሃ በመስደድ እጅግ የሚያስቸግርና የማይቻል መሆኑን አውቆ ለዓባይ ውኃ ኃይልና ብርታት የሚሰጡትን በዝናብ ጊዜ ብዙ ጉርፎ እየያዙ ወደ ዓባይ የሚገቡትን ከየተራራው የሚወርዱትን ወንዞች ሁሉ ወደ ዓባይ እንዳይገቡ እያቋረጠ ወደ ሌላ ስፍራ ለመስደድ ጀመረ። በዚህም ሁሉ ምክንያት የላሊበላ ስሙ በሙሉ ኢትዮጵያ በውጭም አገረ ሁሉ የታወቀ ሆነ። በመሬትም ውስጥ የታነጹትን አብያተ ክርስቲያናት ለማየት የኢትዮጵያ ሕዝብ ከየአውራጃው እየተሰበሰቡ በያመቱ እየሄዱ እንደ ኢየሩሳሌም አክብረው ይሳለሙታል። ስፍራውም ገዳመ ሮሐ ወይም ደብረ ሮሐ ተብሏል።...>>
~~~~~
የመጽሐፉ ርዕስ- ዋዜማ
ደራሲ - ኅሩይ ወልደ ሥላሴ (ብላቴን ጌታ)
ዘውግ - ታሪክ
የገፅ ብዛት - 162
የህትመት ዘመን - 1921 ዓ.ም.
አሳታሚ - ጎሐ ጽባሕ ማተሚያ

  • Inbox Or Call us @ 0985333153 to order. Shipping worldwide ?????????????? & Delivering Locally.
5 months, 3 weeks ago
እኝህ መጻሕፍት ድንቅ ናቸው!

እኝህ መጻሕፍት ድንቅ ናቸው!

''Pionners of Change'' የሚለው ይቀድማል። አዘጋጅና ጸሐፊው ፕ/ር ባህሩ በመጀመሪያ በእንግሊዘኛ ሲፅፉት፣  በውብ አማርኛ ''ፋና ወጊ : የለውጥ አቀንቃኞች በኢትዮጵያ'' በማለት ከብዙ አመታት በኋላ ትርጓሜውን አሳተሙት።

መጽሐፉ በ20ኛው ክፍለመን መባቻ በኢትዮጵያ ስለተነሱ ምሁሮች የህይወት ታሪክ፣ እንዲሁም ከማዕከላዊ መንግስት ጋር ስለነበራቸው ግንኙነት፣ በመንግስትና በህዝብ እንዲሁም ከሀይማኖታዊ አካሎች ጋር የገጠማቸውን አሉታዊ ወይም አዎንታዊ ነገሮች ፤ ብሎም ስለነበራቸው ተመስጋኝና አወዛጋቢ የህይወት መስመርና ለዘመናዊዋ ኢትዮጵያ ያበረከቱት አስተዋጽኦ በየፊናው አብራርቶ የሚያስረዳ ፤ ደስ በሚል መልኩ ሰፊ የጠናከረ መረጃ የሚሰጥ የታሪክ ሰነድ ነው። ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ፣ ፊታውራሪ ተክለሐዋሪያት፣ አኒሲሞስ ነሲብ፣  ነጋድራስ አወፈርቅ ገ/ኢየሱስ፣ ሐኪም ወርቅነህ እሸቴ፣ አለቃ ታዬ፣ ብላታ ደሬሳ አመንቴ፣ ከንቲባ ገብሩ፣ ብላቴን ጌታ ኅሩይ...ወዘተ ከሚዳሰሱት የሀገራችን ከፍተኛ ምሁራን ባለታሪኮች ከፊሎቹ ናቸው።

@Zerafb ላይ በፅሁፍ
0985333153 ላይ ደግሞ በስራ ስልካችን?  ያገኙናል። ይዘዙን!

Shipping Worldwide ???????????? & Delivering Locally.

5 months, 3 weeks ago

? ኢቫንጋዲ

የመጀመሪያ እትም (1990 ዓ.ም)

የገፅ ብዛት : 254

~~~

Inbox @Zerafb or Call us @ 0985333153 To Order. Shipping Worldwide ???????????? & Delivering Locally.

7 months, 3 weeks ago
Zeraf Books
7 months, 3 weeks ago
የታላቁ የታሪክ ተመራማሪ ሥርግው ሐብለ ሥላሴ …

የታላቁ የታሪክ ተመራማሪ ሥርግው ሐብለ ሥላሴ የቤተክርስቲያን መዝገበ ቃላት

~
Inbox @Zerafb To  order. Shipping Worldwide ?????????? & Delivering Locally

7 months, 3 weeks ago
Zeraf Books
10 months, 1 week ago
Zeraf Books
We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 1 month ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market

Last updated 4 weeks, 1 day ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 2 weeks, 1 day ago