📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc
https://t.me/joinchat/AAAAAFMEigu6i7rI5G6Fiw
Telegram
አስተሳሰባዊ አብዮት /Attitudinal Revolution
ለውጥ ዛሬ ይጀምራል ከዛሬም አሁን! ከማን? ከራስ ይጀምራል። ህይወት የአስተሳሰብ ውጤት ነች የማትፈልገውን/የማትፈልገውን ህይወት እየኖርክ /እየኖርሽ ከሆነ አስተሳሰብህን / አስተሳሰብሽን ቀይሪ! አንዴት ?? ያላችሁን መልዕክት ጥያቄ በ @Tekit\_leEthiopia\_bot እና @Great\_Abyssinia ማድረስ ይችላሉ
የሽማግሌዎች ጥበብ ይታደግማል!
--------
ለየት ባለ ሁኔታ ሽማግሌ መጦር የማይታወቅባትና ሰው ሲሸመግል ሰው ወደ ማይደርስበት ተራራ ተወስዶ የሚጣልባት ከተማ ላይ ከፍተኛው ባለስልጣን የሱ ተራ ደርሶ ሽማግሌ አባቱን ተራራ ላይ የሚጥልበት ቀን ይመጣል። ሆኖም ለአባቱ በነበረው ፍቅር ይህን ማድረግ ባለመቻሉ ከዋሻ ደብቆት በየለቱ ምግቡን ያቀርብለት ነበር። አንድ ቀን ፈጣሪ በድንገት ለዚያች ሃገር ንጉስ ተገለጠና እንቆቅልሽ ይፈታ ዘንድ አዘዘው። ይህን እንቆቅልሽ መፍታት ወይ ማስፈታት ካቃተው በከተማዋ ላይ ከፍተኛ ቅጣት ሊያወርድባት መዘጋጀቱን ይነግረዋል። እንቆቅልሹ ይህ ነበር " ሁለት እባቦች በፊትህ አቀረብኩ፤ ወንዱንና ሴቱን እባብ ለይልኝ! "
በቤተመንግስቱ የነበሩ መሳፍንት ይህን መፍታት ተሳናቸው። ይህን የሰማው
ባለስልጣኑ ጥያቄውን ደብቆ ለሚያኖረው አዛውንት አባቱ ይነግረዋል።
አባቱም " ሂድና ለንጉሱ ንገር፤ ሁለቱን እባቦች በምንጣፉ ላይ አስቀምጣቸው
ቀድሞ ወደ አንዱ እባብ የሚሄደው እሱ ወንዱ ነው፣ ሴቷ ግን ወንዱን ትጠብቃለች እንጂ ወደሱ አትሄድም። " አለው። ባለስልጣኑ ለንጉሱ ፍቺውን
አቀረበ። ፈጣሪ አሁንም ሌላ ጥያቄ አቀረበለት ። " ሁለት በቀለምና አቋም
ተመሳሳይ የሆኑ እናትና ልጅ ፈረሶች አቀረብኩልህ፤ እናቲቱን ከልጇ ለይተህ
ንገረኝ፣ ለዚህ ምላሽ ካገኘህ ሃገርህ ይተርፋል" ንጉሱ በድጋሚ በጭንቀት ተውጦ ባለስልጣኑን ተማፀነ። ባለስልጣኑ በድጋሚ ወደ አባቱ ዋሻ ገሰገሰ። አባቱም ጥያቄውን ሰምቶ "ለንጉሱ እንዲህ በለው:
— ሁለቱን ፈረሶች በጋጥ አስገባና ጭድ አቅርብላቸው። ጭዱን በአፏ ወደ
ልጇ የምትገፋው እናቲቷ ነች " አለው። ንጉሱም ምላሹን ለፈጣሪው አቀረበ።
ፈጣሪም አለው " እነሆ ለልጆችህና ለወጣቶችህ ያሰብካትን ሃገር እንዳላጠፋት የሽማግሌዎቹ ጥበብ ታደጋት " አለው። ንጉሱም የቆየውን የሃገሪቷን ሽማግሌ የሚገፋ ሕግ ሻረ።
ያላችሁን
መልዕክት፣አስተያየት፣ ጥያቄ፣ ጥቆማ
በ @Tekit_leEthiopia_bot ያድርሱን
Join and Share
@Historyofethiopian
@Historyofethiopian
꧁꧂ ꧁꧂ ꧁꧂ ꧁꧂
. . . . . . .
ሞአ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
~~~~~~~~~~~~~~~
አ ዋ ጅ
~~~~~
ቀድሞ ጠጅና አረቄ የሚሸጥና የሚገዛ ሰው በልክ ነበር። አሁን ግን ሰው ሁሉ ሌላ ስራውን እየተወ ሁሉም መሸተኛ ሆነ። የሚገዛም ሰው አልፎ ሂያጅ መንገደኛና ነጋዴ፤ ከወታደርም ደጅ ጠኚ የሆነ ሰው ነበር። አሁን ግን የከተማው ሰው ሁሉ መሸተኛ ሆነና የሌባና የቀጣፊ መቃጠሪያ ሆነ። አረቄም የሚሸጠው ሰው ሁሉ ሲቢርቶውን እየበጠበጠ፣ ሌላም መድኃኒት እየጨመረ እየሸጠ፤ እየገዛ የሚጠጣው ሁሉ ሕመምተኛ የሚሆን ቢሆን ስለዚህ ለጠጅና ለአረቄው መሸጫ ለብቻው ሥፍራ ለይተናልና አረቄም ጠጅም የምትገዛ ሰው ከዚያ እየሄድክ ግዛ እንጂ ከሌላ ዘንድ አትግዛ። ሻጭም ገዢም ከዚህ ከተፈቀደው ቦታ በቀር ከሌላ ዘንድ ስትገዛ የተገኘህ ሰው በከብትህ ትቀጣለህ።
ጳጉሜ ፪ ቀን ፲፰፻፺፱ ዓመተ ምህረት
. . . . .
~~~~~~~~~~~~~~~
ምንጭ፦ "ዳግማዊ አጤ ምኒልክ"
በጳውሎስ ኞኞ - 1984 ዓ.ም.
ያላችሁን
መልዕክት፣አስተያየት፣ ጥያቄ፣ ጥቆማ
በ @Tekit_leEthiopia_bot ያድርሱን
Join and Share
@Historyofethiopian
@Historyofethiopian
꧁꧂ ꧁꧂ ꧁꧂ ꧁꧂
. . . . . . .
Channel photo removed
https://t.me/joinchat/AAAAAFMEigu6i7rI5G6Fiw
Telegram
አስተሳሰባዊ አብዮት /Attitudinal Revolution
ለውጥ ዛሬ ይጀምራል ከዛሬም አሁን! ከማን? ከራስ ይጀምራል። ህይወት የአስተሳሰብ ውጤት ነች የማትፈልገውን/የማትፈልገውን ህይወት እየኖርክ /እየኖርሽ ከሆነ አስተሳሰብህን / አስተሳሰብሽን ቀይሪ! አንዴት ?? ያላችሁን መልዕክት ጥያቄ በ @Tekit\_leEthiopia\_bot እና @Great\_Abyssinia ማድረስ ይችላሉ
join for real information
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc