ከእብደት መልስ™😁🤷‍♀🥰🤓💃♥️

Description
በልቤ የተቋጠሩ ሀሳቦቼ ወረቀቱ ላይ መስፈርን ፈርተው :በልቤ ከድመዋል። እጄም ልቤ ያሰበውን መፃፍ አቅቶት ከእስክርቢቶው ተዋህዶ ዝምታን መርጧል ።
🤎@Ebduaaa
4 Best pp pictures°•°•°•

#bio texts []

4 tictok vidio•°•°•

Pls share & join[]

"""All in one"'"[]

Pls share & join

unique
Advertising
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 2 months ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 5 months, 3 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 7 months, 2 weeks ago

1 year, 10 months ago

??????

***ብርዬ ብርዬ ብርሀኑ ነጋ
ካንፓስ መግባት ቀረ ሁሉ እየተንጋጋ

መስራትህ ካልቀረ ለሀገር ብልፅግና
አብይም ይፈተን የእነሱን ፈተና
አዳነች አቤቤም ትማር እደገና።

ብርዬ ብርሻ የእወቀቱ ብርሀን
አንተም ተመልሰህ ተምረህ ተፈተን @Ebduaaa *➣

1 year, 10 months ago

አበደች አበደች ብላችኀል አሉ
መታደል እኮ ነው ማበድን መቻሉ
?
pa ene eko algtem
?****@Ebduaaa

1 year, 10 months ago

[She stares at her ceiling once again with a hundred thoughts
"Maybe he knows who I am, probably not"
She walks down the hall with her head down low, scared to meet his eyes
Even when she hears his voice she's swarmed with butterflies

It's impossible to get you off my mind
I think about a hundred thoughts and you are ninety-nine
I've understood that you will never be mine
And that's fine, I'm just breakin' inside](http://t.me/Ebdyewa2)

1 year, 10 months ago

**ከአንድ ቆንጂዬ ሴት ልጅ ጀርባ 10 ወንዶች አሉ

9 ሚያለቅሱላት?
1 ምታለቅስለት?
ይባላል ግን......በሳይንስ አልተረጋገጠም

?**@Ebduaaa@Ebduaaa

1 year, 10 months ago

ብልጥ ነህ እንዳልል
የዋህ ትመስላለህ
ጅል ነህ እንዳልል
ብልጥ ትመስላለህ
ይኸው ተጃጅለህ
ታጃጅለኛለህ
???

1 year, 10 months ago

የህይወት ዋና ፈተናው ፍቅር ነው

የፍቅር ዋና ፈተናው መለያየት ነው

የመለያየት ዋና ፈተናው ትዝታ ነው

ለኔ ዋና ፈተና የዛሬው exam ነው??

Share$join @Ebduaaa

1 year, 10 months ago

#መተኛት_እወዳለው

ሰዎች እንቅልፋም ናት ይሉኛል የምርም መተኛት እወዳለው ደግሞም ምክንያት አለኝ ምክንያቴም አንድ ነው እሱም እሱ ነው ? ? ህልሜ ዉስጥ እሱ አለ, ከተዋወቅንበት እስከ ተለያየንበት ያሉትን ጥሩ ቀናት መጥፎ ትዝታዎችም ጭምር በየተራ ይመጣሉ ?‍♂?‍♂?‍♂ ስንተዋወቅ በጣም ተጠላልተን ነበር ሳልፈልግ ሳይፈልግ ህይወት አስተዋወቀችን የሚገርመው ግን ራስዋ ለያየችን............
ያ'ሁሉ አልፎ ፊቱ ተፈታ እሱም ሳቀ እኔም ተሸነፍኩ ሰው ነው ብዬ ማሰብ ቻልኩ ሳይታሰብ ፀባችን ወደ ሠላም ጥላችን ወደ ፍቅር ተቀየረ... የማይረሱ እጅግ ውብ ጣፋጭ የሆኑ ጊዜያት አሉን............
ሁሉንም በምናቤ እስላቸዋለዉና እደሰታለው.. ብዙም ሳልቆይ ንትርኮቻችንን አስታውስና ዛሬ እንደሆነ ያህል እናደዳለዉ.. ስለተለያየንበት ሳስብ እበግናለው?‍♀ ............
ግን ሁሉም በሀሳብ ነው የዓመታትን ጉዞ ዐይኔን በጨፈንኩ ቁጥር እየመላለስኩ አስበዋለው እንደቀልድ ሌሊቱ ያልፍና በብርሃን ይተካል ምርጫ የለኝም ሰዉ ሲነሳ እኔ እተኛለዉ ?...........
እ እና እንቅልፋም ነኝ??? ??

We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 2 months ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 5 months, 3 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 7 months, 2 weeks ago