★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
✍ ይህንን ባለ 15 ገፅ የመንግስትንና የኃይማኖቶችን ግንኙነት በተመለከተ በዝርዝር ያብራራል የተባለለትን አዲሱን ረቂቅ አዋጅ ሶፍት ኮፒ በስልካችሁ ላይ ላለ ሰው ሁሉ፣ በምታገኙት ግሩፕና ቻነል እንዲሁም በማንኛውም ገፅ ላይ በማሰራጨት መረጃው በእያንዳንዱ ሙስሊም እጅ ላይ ደርሶ እንዲያነበው እናድርግ።
ለዚህ ረቂቅ አዋጅ ግብዓት ይሆን ዘንድ የቀረበውን ባለ 164 ገፅ ጥናት ማንበብ ለሚፈልግም ሶፍት ኮፒው በዚህ ሊንክ ይገኛል።
https://t.me/MuradTadesse/35708
https://t.me/MuradTadesse/35742
ይህንን የአዲሱን ረቂቅ አዋጅ PDF ለሁሉም በማሰራጨት መረጃው እንዲደርሰው እናድርግ። የላ ቻሌንጃችን ይጀመር!
አብዛሃኛው ሰው ከጀርባ ምን እየተካሄደ እንዳለ መረጃው የለውም። ጭራሽ አዲስ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ራሱ እንኳን ከመረጃው የራቀው ማኅበረሰብ ሚዲያ ላይ አለን የሚለው ራሱ በበቂ ሁኔታ የሰማ አይመስለኝም። ወሬውን ቢሰማም ዶክመንቱ በተጨባጭ ያልደረሰው ብዙ ነውና ይህንን በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር።
የፌዴራሉ መጅሊስም በዚህ ጉዳይ ተቃውሞ ያወጣውን ባለ 4 ገፅ መግለጫ አያይዘን እናሰራጨው። መግለጫው በዚህ ሊንክ ይገኛል።
https://t.me/MuradTadesse/35632?single
ከተቋማችንም ጎን እንቁም።
የላ! ከአሁኑ ይጀመርና ያሰራጨ ሰው ለማነቃቂያ ስክሪን ሹቱን ኮመንት ላይ አስቀምጡት!
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰን፣ አሏህ ዒባዳቸውን ከተቀበላቸው መካከል ያድርገን፥ ዒድ ሙባረክ
「??አዲስ አፕ | ተለቀቀ ?」
╭┈⟢?የረመዷን ስጦታ
│
│❏መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን
│
│ሊሸይኺል ዑሰይሚን
╰─────────────────╯
╭?የደርሱ አቅራቢ:-
├─┈┈┈
│✑አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ!
│
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼
┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡?http://t.me/Yusuf_App1
╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
「??አዲስ አፕ | ተለቀቀ ?」
╭┈⟢?የረመዷን ስጦታ
│
│❏መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን
│
│ሊሸይኺል ዑሰይሚን
╰─────────────────╯
╭?የደርሱ አቅራቢ:-
├─━─━─━─━
│✑አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────
╭? የዳውንሎድ ሊንክ:
│https://t.me/yusuf_app1/498
│
├⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
╰───────────
╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼
┢? መሰል ጠቃሚ ?አፖችን ማሰራት ┃የምትፈልጉ በ @Yusufapp_developer ┃የቴሌግራም አድራሻችን ይነግሩን!
┡⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
│
┝http://t.me/Yusuf_App1
╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
እናንተ ሙዕሚኖች በምድር ያላቹ
እኔ ከቀብር ነኝ መልዕክቴ ይድረሳቹ።
ከታላቅ ወራችን እጅግ ከሚጓጓው
አጅሮችን ሁሉ በእጥፍ ከሚያስገኘው
ልትደርሱ እንደሆነ ለፆመ ረመዳን
እናንተ እድለኞች ከዚ ሆነን ሰማን
እኛ እዛ እያለን ናፍቀነው ነበረ
እኛ እዛ እያለን ጓጉተነው ነበረ
ይኸው ምኞታችን እንዲው ባጭር ቀረ።
እናም ወገኖቼ ልላቹ የምሻው
አይታወቅምና የሞታቹ መምጫው
በዚህ በኸይር ወር ለመስራት ታጠቁ
ጊዜያቹ አጭር ናት እባካቹ ንቁ
ወሩን አሳልፉት በዚክር በኢባዳ
ሚስኪኖችን አብሉ እርዱ የተጎዳ
ኋላ ጊዜያቹ አልቆ እንዳይሆንባቹ እዳ
ይኸው እኛ
በነኪር ና ሙንከር ጥያቄ ተሳቀን
ጎድናችን እስኪገናኝ ቀብራችን ጠቦብን
አለን በመፀፀት በቁጭት ውስጥ ሆነን
እናንተ እድለኞች በምድር ያላቹ
ስንቅ ያዙ ለአኼራ ኋላ እንዳይቆጫቹ
////////////////////////////////////////
Name፡ ✍ በረምዚ
From፡ Adama
Code:#31
ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል ???
Vote to me and Share to your friend
1 @mishary_rashid_al_afasi
2 @Yassen_Al_Jazairi
3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri
4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan
5 @Abdulbasit_Abdussamed1
6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais
7 @Ali_Al_Huzaifi
8 @Khalifah_At_Tonaeijy
9 @Ahmad_Al_Ajmy
10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi
11 @Emad_Al_Mansary
12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar
13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami
14 @Abdulhadi_Kanakeri
15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly
16 @Sheikh_Adel_Rayan
17 @Khalil_Al_Hussary
18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub
19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany
20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi
21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi
22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi
23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim
24 @Yasser_Al_Dosarii
25 @Muhammad_Al_Kurdi1
26 @Fares_Abbad1
27 @Sheikh_Salah_Bukhatir
28 @Imad_Zuhair_Hafez
29 @Muhammad_AbdulKareem
30 @Ahmad_Misbahi
31 @Abdulaziz_Az_Zahrani
32 @Ibrahim_Al_Asirii
33 @Abdulbosit_Qobilov1
34 @Abdullah_al_Matrood1
35 @Afzal_Rafiqov1
36 @Hani_Ar_Rifai
37 @Abdullah_Ali_Jaber
38 @Sheikh_Muhammad_Jibril
39 @Jazza_Alswaileh
40 @Bandar_Balila
41 @Mohammad_Al_Tablawi
42 @Wadee_Al_Yamani
43 @Ghassan_Al_Shorbajyi
44 @Zaki_Dagistan
45 @Ahmad_Al_Lahdan
46 @Abdullah_Xalif
47 @Yasser_Al_Qureshi
48 @Nabil_Al_Rifai
49 @Salah_Al_Hashem
50 @Shirazad_Taher
51 @Tawfeeq_As_Sayeghh
52 @Rashid_Al_Arkani
53 @Sheikh_Mustafa_Ismail
54 @Ali_Yakupovv
55 @Abdullah_Kamel
56 @Mahmud_Ali_Albanna
57 @Sheikh_Idris_Abkar
58 @Hassen_Saleh
59 @Moeedh_Al_Harthi
60 @Ahmed_Naina
61 @Waleed_Al_Naehi
62 @Saber_AbdulHakam
63 @Mohammad_Saleh_Shah
64 @AbdulMuhsin_Qasim
65 @Salah_Al_Budair
66 @Akram_Alalaqimy
67 @Jamaan_Alosaimii
68 @Abdulmohsen_Harty
69 @Abdul_Wadood_Haneef
70 @Mohammad_Al_Abdullah
71 @Yahya_Hawwa
72 @Hasanxon_Yahyo_Abdulmajid
73 @Khalid_Al_Jaleel
74 @Noreen_Muhammad_Siddique
75 @Ahmad_Al_Shalabii
76 @Alzain_Muhammad_Ahmad
77 @Abdulmohsin_Al_Obeikan
78 @Quron_khalid_al_Jalil
Check out "ንቁ niqu"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aminsoftech.niqubookapp
Google Play
ንቁ niqu - Apps on Google Play
This book is all about the facts and biblical contradictions in Christianity.
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago