Amal Microfinance Institution SC

Description
Finance, financing, Loan, Financial Institution
Advertising
We recommend to visit

💎 Ton Raffles Ecosystem.

App 🌐 https://tonraffles.app
Info ℹ️ @tonraffles
Bot 🤖 @tonraffle_bot
Support 🤝 @tonrafflesfeedback_bot

⚠️ NFA, DYOR

Last updated 4 months, 3 weeks ago

?Чат — http://t.me/safeguard?start=-1002131464799

Мем-токен, возвращающий ностальгию и теплый вайб стены из ВКонтакте ?

Купить — https://app.ston.fi/swap?chartVisible=false&chartInterval=1w&ft=TON&tt=WALL

Last updated 2 months, 1 week ago

https://1wcjyb.top
https://1wcjyb.top
https://1wcjyb.top

Last updated 1 year, 5 months ago

4 months, 1 week ago

https://www.facebook.com/share/PN39YcwaqZDVJpRa/?mibextid=WaXdOe

Facebook

Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

4 months, 1 week ago
ዳሸን ባንክና አማል ማይክሮ ፋይናንስ በጋራ …

ዳሸን ባንክና አማል ማይክሮ ፋይናንስ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

ዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት(ሸሪክ) ከአማል ማይክሮ ፋይናንስ ጋር በዛሬው ዕለት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የጋራ ሥምምነት አድርገዋል፡፡

በዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት(ሸሪክ) ዋና መኮንን አቶ መስፍን በዙ ስምምነቱን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር፤ የሁለትዮሽ ሥምምነቱ ዳሸን ባንክና አማል ማይክሮ ፋይናንስ በቀጣይ ጠንካራ ስራዎችን በጋራ ተግባራዊ ለማድረግ ያግዛቸዋል ብለዋል፡፡

ስምምነቱ የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ወሳኝ እንደሆነ ያብራሩት አቶ መስፍን፤አነስተኛና ጥቃቅን ዘርፍ ላይ የተሰማሩ አካላትን ለማበረታታት የተለያዮ ሥራዎችን በቀጣይ እንደሚሰሩም ተናግረዋል፡፡

የአማል ማይክሮ ፋይናንስ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዮሐንስ ሆራ ተቋማቸው ሸሪዓን መሰረት አድርጎ በማይክሮ ፋይናንስ ዘርፍ አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ አስረድተዋል፡፡ የዛሬው ሥምምነትም ተቋሙ ከዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ሸሪክ የቴክኖሎጅ ሽግግር፣የልምድ ልውውጥ እና የአቅም ግንባታ እንዲያገኝ ያስችለዋል ብለዋል፡፡
ዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት አሁን ላይ ከ1 ሚሊየን በላይ ደንበኞችን ማፍራት የቻለ ሲሆን ተቀማጩን ከ10 ቢሊየን በላይ ማድረስ ችሏል፡፡

በተጨማሪም ባንኩ በተለያዩ ዘርፎች ለተሰማሩ ነጋዴዎች፣ ኢንቨስተሮች፣ ለጥቃቅን አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች እና ለግለሰብ ተጠቃሚዎች ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ የፋይናንስ አገልግሎት አቅርቧል፡፡

#DashenBank #AmalMicroFinance #FinancialInclusion #BankingNews #MoU #InterestFreeBanking #MicroFinance #Sharik

4 months, 2 weeks ago
Amal Microfinance Institution SC
5 months, 1 week ago
Amal Microfinance Institution SC
5 months, 1 week ago
6 months, 3 weeks ago
Amal Microfinance Institution SC
7 months, 4 weeks ago
Amal Microfinance Institution SC
8 months ago
Amal Microfinance Institution SC
8 months, 2 weeks ago
Amal Microfinance Institution SC
8 months, 2 weeks ago
Amal Microfinance Institution SC
We recommend to visit

💎 Ton Raffles Ecosystem.

App 🌐 https://tonraffles.app
Info ℹ️ @tonraffles
Bot 🤖 @tonraffle_bot
Support 🤝 @tonrafflesfeedback_bot

⚠️ NFA, DYOR

Last updated 4 months, 3 weeks ago

?Чат — http://t.me/safeguard?start=-1002131464799

Мем-токен, возвращающий ностальгию и теплый вайб стены из ВКонтакте ?

Купить — https://app.ston.fi/swap?chartVisible=false&chartInterval=1w&ft=TON&tt=WALL

Last updated 2 months, 1 week ago

https://1wcjyb.top
https://1wcjyb.top
https://1wcjyb.top

Last updated 1 year, 5 months ago