★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago
?????እንኳን ለ 2013 ዓ.ም አደረሰን!!!!
በቀረው ዘመናችን ኢየሱስን ይበልጥ ምናዉቅበት ያሰብነው ሚሳካበት ዘመን ይሁንልን!!!መልካም በአል!!!!?????
እንደዚህ እና እንደዚያ እያለን 2013 ደረስን..... አቤት የተወለድን ጊዜ ቤተሰቦቻችን ልጄ የመጀመሪያ በአሉ ሁለተኛው እያሉ ማደጋችን ደስ ያሰኛቸው ነበር። እኛም አደግን 2013 ለይ ደረስን አስራ ፤ ሃያ ፣ሰላሳ .... እያለን ነው። ግን ዛሬ እስቲ አንድ ሃሳብ እናውራ.... መቼም 2012 ብዙ ደስ የማይሉ ዜናዎችን ሰምተን ያዘንበት ፤ ግን እኮ ደስ የሚሉም ሰምተናል ለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!!!! እሱ ልክ ነዋ ተሳስቶ አያውቅም!!! ቢሆንም ግን አሁንም ሃሳቤ ይሄ አይደለም። እሺ ልመለስ .... በርግጥ ላለፈው ክረምት ቤት አይሰራም ግን ስለወደፊቱ እናሰብ እናውራ። ሁሌም እግዚአብሔር ከእኛ ስለሚፈልገው ነገር ደሞም እድል ስለሰጥን..... ጳውሎስ እኮ ነው የሐዋርያት ሰራ መጽሐፍ ላይ(ሐዋ 26፤ 16 -18) እንደዚህ አለ ተከሶ ለ ለንጉስ አግሪጳ መከላከያውን ሲያቀርብ ኢየሱስ እንዴት እና ለምን እንዳዳነው ሲያስረዳው አይናችውን ትከፍታለህ ፤ ከጨለማ ወደ ብርሃን፤ ከሰይጣን ስልጣን ወደ እግዚአብሔር ትምልሳችዋለህ ፤ እነርሱም የሃጢያትን ይቅርታ ይቀበላሉ፤ በእኔም በማመን በተቀደሱት መካከል ርስት ያገኛሉ። ዛሬም የተጠራንበት እውነት ይሄ ነው!!!!!!.... እግዚአብሔር ዛሬ ከእኛ ይሄን ይፈልጋል ብዬ አምናለሁ። ምን አልባት በዚህ ዘመን ከተጠርንበት ርቀን በብዙ ሃሳቦች ተውጠን ከዚ ሃሳብ ርቀን ሊሆን ይቻላል ግን አሁንም እድል የተሰጠን ለዚህ ይመስለኛል። የምር ወደ ቃሉ ከተመለስን፤ በንስሃ ፊቱ ከቀረብን እግዚአብሔር ያግዘናል!!!!!....በሚቀጥለው ዘመናችን የእምነታችን ጅማሬ እና ፍጻሜ የሆነውን እሱን ትኩር ብለን እይተመለከትን ደግሞም በእርሱ ላይ ባለን እምነት እየኖርን ብዙ ፍሬ እያፈራን እግዚአብሔር ላለን ለዛ ሃሳብ እየተገዛን እንድንኖር ጌታ ኢየሱስ ይርዳን!!!!!...... አሜን!!!!!!!
እሮጣለው ይህን የጽድቅ ጎዳና
እሮጣለው ይህን ይህይወት መንገድ
ወስኛለው መስቀሉን እያየው ልሄድ
ከኢየሱስ ሌላ ላልወድ ወደኋላ ከቶ ላልሄድ
2013 ልንቀበል ትንሽ ቀናት ቀርተውን ባለንበት ቀን ላይ አንድ ነገር ልበላችሁ... ያለፈውን ዘመናችንን ስናስታውሰው ብዙ ምናስበው እና ተገርመን ኦ ጌታ ሆይ አንተ ከእኔ ጋር ባትሆን ኖሮ ምንልበት ብዙ ምክያቶች አሉን። የምርም ጌታ ኢየሱስ አንተ እጆቼን ባትይዝ፤ መንገዴን ባትመራኝ፤ ስወድቅ ባታነሳኝ፤ ስሳሳት ባትመክረኝ፤ አባት ሆነህ ባትሸከመኝ እንዴት አድርጌ መንግዴን አልፈው ነበር???...... ባለፍነው መንገድ ሁሉ እርሱ እርሱ ሆኖ መንገዳችንን ባያሳልፈን እኛን ለ እኛ ቢተወን ኖሮ ለማሰብ ከባድ ነው። እግሮቻችን ወደ ረግረግ እንዳይገቡ፤ተሰነካክለን እንዳንወድቅ ሲከልለን፤ በመንፈሱ ወደ እውነት ሁሉ ሲመራን፤ በተከበበ ከተማ ሰላም ሲሆነን፤ ነፍሳችንን ከጥፋት ሲጠብቅ.....ዘርዝረን የማንጨርሰው የተደረገልን ብዙ ነው!!!!!..... ስለዚህ እግዚኢአብሔርን እናመስግነው!!!!!! በስተመጨረሻም ይህንን መዝሙር ተጋበዙልኝ
አቅም የሆንክልኝ ተባረክ
ዘውዴ መድመቂያዬ ተባረክ
ቅድስናዬ ነህ ተባረክ
አብ ፊት መታያዬ ተባረክ
ዮሐንስ 13 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁴ “አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ ይኸውም እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው፤ እንግዲህ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ።
³⁵ እርስ በርሳችሁ ብት ዋደዱ፣ ሰዎች ሁሉ የእኔ ደቀ መዛሙርት እንደሆናችሁ በዚህ ያውቃሉ።”
ኢየሱስ ደቀመዛሙርት እንደሆንን የሚታወቅበት አንድ መታወቂያን ሰጥቶናል............... እርሱም እርስ በእርስ መዋድድን ........በቃ በዛ ነው ተከታይ መሆናችን የሚታወቀው.....ማንም ሰው ቀበሌ የሰጠንን መታወቂያ አይቶ የኛን background በቀላሉ መለየት እንደ ሚችለው ሁሉ እኛንም የ ኢየሱስ ተከታይ መሆናችን ሚታወቀው በፍቅራችን ነው። ግን ደግሞ መስፈርት አለው ....... ምን ይሆን???.......... መልሱን ቁጥር 34 ለይ እናገኘዋለን ..... መልሱ እንደወደድኳችሁ የሚለው ነው (as I have loved you)...... wow የሆነ ቦታ ለይ ቆመን እንድናስብ ያደርገናል። እስከሁን ድረስ ከዚ ውጪ በሆነ መንገድ ቢሆን ለሰው ያለን ፍቅር ከስረናል ማለት ነው ። ስለዚህ ምን እናደርግ? .... ወደ ቃሉ እንመለስ!!!!!!!! ..... ቃሉ ምን ይላል??? ...... ቃሉማ ኢየሱስ እንደ ወደድደን እንድንዋደድ ይነግረናል!!!!!..... ኢየሱስማ እኮ ፍቅሩን በህይወታችን እናውቀዋለን አዋ እኛን የመረጠ እለት እኮ ነው ያለ መስፈርት እንደ ሚወድ የገባን ..... በምድር እያለስ ቢሆን ደቀመዝሙርቱ የሚረባ ታሪክ ያልነበራቸው ወላ ቀራጭ ሁላ ነበረበት። ደግሞ ድንበር አልንበረወም አይሁድ እና ሰማሪያ ሲያስታርቅ ነበር እኮ ..... ታዲያ እኛ ከማን አይተን ነው በመስፈርት መዋደድ የጀምርነው???? ሁላችንም እራሳችንን እንጠይቅ ወደ ቃሉ እንመለስ !!!!! ቃሉ የሚለን በቃ ያለ መስፈርት እንዋደድ ምንም እና ማንም እንሁን ግን በቃ ያለመስፈርት እንዋደድ ያን ነዋ ቃሉ የሚለን። ያለመስፈርት ተወደናል ....ያለምንም መስፈርት እንዋደድ!!!!!!!
በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረው የ #ዘፀአት_ቲዩብ ተወዳጅ ፕሮግራሞች ወደ እናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን ማድረስ መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@zetseattube
NEW SONG 2020 ሙሉውን ቪዲዮ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ ? https://www.youtube.com/watch?v=SWU-T_z0Ysw
ሰላም መልካም ወጣቶች,
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ባቀረበው ጥሪ መሰረት መልካም ወጣቶች "መልካም ወጣት ነኝ ይመለከተኛል!" በሚል መሪ ርእስ ደም ልገሳ እንድታደርጉ እና ፎቶውንም ከታች ባለው Link በመግባት እንድት ልኩልን እንላለን።
ደም ሲለግሱ ሚያሳየውን ፎቶ ከስር ባለው ቦት ይላኩልን ፦https://t.me/ymeleketegnalbot
Telegram
መልካም ወጣት ነኝ ይመለከተኛል (Melkam Wetat Negn Ymeleketegnal)
መልካም ወጣት ነኝ ይመለከተኛል በሚል ርዕስ የደም ልገሳ እየተካሄደ ነው ይህ ቦት ደም ስት ለግሱ የሚያሳየውን ፎቶ ሚቀበል ነው
ዘማሪ ይስሐቅ ሰድቅ ነኝ፤ጌታ ፈቅዶ መስከረም 11/2012 ዕለተ እሑድ ከሠአት በምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ 'ተነስ' በሚል መሪ ቃል ለአገራዊ ተሀድሶ መነቃቃት የታለመ እና በሐዋሳ የሚገኘውን ብራይት ፊውቸር የኦቲዝም ማዕከል ለመደገፍ ስል የመዝሙር ኮንሠርት አቅጄ ከሁለት ወር በፊት ጀምሮ ጥናትና አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ሳደርግ ቆይቻለሁ።በዚሁ ኮንሠርት ዕለት የእህታችንን ትዕግስት አበበን ኦትስቲክ ህጻናት ላይ የምትሠጠውን አገልግሎት በመካፈል ራዕይዋን የምንደግፍ ሲሆን በዋናነት በጥራት የሚቀረፀው ላይቭ ዎርሽፕ ቪዲዮ በጥንቃቄ ተዘጋጅቶና ታትሞ የአገር ውስጥ ሽያጩን ለማዕከሉ ልሰጥ ቃል የገባሁ መሆኔን በደስታ እየገለፅኩ ሁላችንም የዚህ ኮንሠርት አባሪ በመሆን የየበኩላችንን ትብብር ማስታወቂያዎችን ሼር በማድረግና ሠዎችን በመጋበዝ እንድንወጣ በትሕትና እጠይቃለሁ።የጌታ ፀጋና ሠላም ከሁላችን ጋር ይሁን።
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago