Ustaz Mubarek Ebrahim [Abul bukhary] [channel]

Description
ይህ ቻናል የኡስታዝ ሙባረክ ኢብራሂም አቡል ቡኻሪ ጠቃሚ ትምህርቶች ሙሀደራዎች ሩዱዶች እንዲሁም ጽሁፎች ከ ሰለፎች አረዳድ ጋር የሚሰራጭበት ሲሆን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
Advertising
We recommend to visit

Last updated 1 month, 3 weeks ago

☆- لـ نـشـر اعلانـاتــكم $ @QQQQKS
10قنوات لتمويل @XX_2S

☆آشعار☆ستوريات☆انستا☆بنات
☆-مآ أحزَن الله عَبداً الا لـ يُسعده ♡

• لـ طلب بوت حمايه💛 🔚 @VAOD_BOT

☆-1 المنشئ #حمودي_الزعيم

☆-2المنشئ #الذهبي

✹ القنـاه الاولئ علئ التليڪرام والباقي تقليد

Last updated 3 weeks, 5 days ago

سيرافقك قلبي إلى اخر العمر
- لطلب تمويل تواصل ← : @ooooow
- قناة التمويلات : @xxxxzz

Last updated 1 day, 14 hours ago

1 month, 3 weeks ago

الصدقة ..
تقي مصارع السوء،
وتدفع البلاء،
وتطفئ الخطيئة،
وتحفظ المال،
وتجلب الرزق،
وتفرح القلب،
وتوجب الثقة باللَّه وحسن الظن به،
وترغم الشيطان،
وتزكي النفس وتنميها،
وتُحبّبُ العبد إلى اللَّه وإلى خلقه،
وتَستُر عليه كل عيب،
وتزيد في العمر،
وتستجلب أدعية الناس ومحبتهم،
وتدفعُ عن صاحبها عذاب القبر،
وتكون عليه ظلًّا يوم القيامة،
وتشفع له عند اللَّه،
وتهونُ عليه شدائد الدنيا والآخرة،
وتدعوه إلى سائر أعمال البر فلا تستعصي عليه، وفوائدها ومنافعها أضعاف ذلك.

ابن القيم | عدة الصابرين

1 month, 3 weeks ago

“أضاء الرحمن يومكم
‏وغفر ذنبكم وأجاب دعائكم وسدد خطاكم
‏وأصلح شانكم كله
‏أسأل الله
‏أن يجعلكم من أسعد السعداء وأن يتم عليكم النعمه والهناء والصحة والشفاء
‏وأن يغفر لكم ولوالديكم وان يحفظكم من كل مكروه
‏ويرزقكم من خير الدين والدنيا والآخرة “

1 month, 3 weeks ago

أربعة تجلب الرزق:
١- قيام الليل،
٢- وكثرة الاستغفار بالأسحار،
٣- وتعاهد الصدقة،
٤- والذكر أول النهار وآخره.

وأربعة تمنع الرزق:
١- نوم الصبحة،
٢- وقلة الصلاة،
٣- والكسل،
٤- والخيانة.

ابن القيم | زاد المعاد

1 month, 3 weeks ago
***?*****አዲስ የደርስ ፕሮግራም በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ …

?አዲስ የደርስ ፕሮግራም በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

ኩን ሰለፊየን… ባለቀበት ቦታ የተጀመረ ነው

ኪታቡም:- አል አርበዑን አል-መኪየህ ፊ ተውሒዲ ወ ሱንነህ

በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ

ት/ቱ የሚሰጠው:- በአቡ'ል ቡኻሪ ሙባረክ ኢብራሂም (ሀፊዘሁላህ) ነው

ኪታቡ እዚሁ መርከዝ ውስጥ ቆንጆ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቶ ታገኙታላችሁ

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ?? ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444

1 month, 3 weeks ago

?  ጭፍን ተከታይነት

እስልምና ለአማኞች ካጎናፀፈው ክብር ትልቁና ዋነኛው ራስን ነፃ የማውጣት ክብር ነው ። ለዚህም ነው የተውሂድ ትልቁ ቱሩፋቱ ጫንቃን ከሌሎች መፍራትና ስጋት ነፃ ማውጣቱ ነው የሚባለው ።
ታዲያ ከርእሱ ጋር ምን አገናኘው ቢባል ሸኽ ሙሀመድ ኢብኑ አብዱል ወሃብ - ረሂመሁላሁ - ኪታቡ ተውሂድ ውስጥ ተውሂድን ከሚፃረሩና የሽርክ አሮንቋ ውስጥ ከሚከቱ ተግባራት አንዱ ዑለማዎችንና መሪዎችን ያለ ገደብ መታዘዝ መሆኑን የሚገልፅ ባብ ካስቀመጠ በኀላ
በስሩ የኢብኑ ዐባስንና - ረዲየላሁ ዐንሁማ -  የኢማሙ አህመድን አሰር ያስቀመጠው ። የኢብኑ ዐባስ አሰር የሚከተለው ነው :–
–  ኢብኑ ዐባስ በሀጅ ጉዳይ ከባልደረቦቹ ጋር ሲነጋገር ተመቱዕ ( በአንድ ጉዞ ሀጅና ዑምራን ማጣመር ) ይበልጣል ብለው የአላህ መልእክተኛ - ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም - የተናገሩትን ሲናገሩ ሌሎቹ ደግሞ አቡ በከርና ዑመር - ረዲየላሁ ዐንሁማ - ኢፍራድ ( ሀጅን ብቻ መነየት ) ይሻላል ብለዋል ሲሉ እንዲህ ነበር ያላቸው :–

" ከሰማይ የቅጣት ድንጋይ ሊወርድባችሁ ይቀርባል ። የአላህ መልእክተኛ ብለዋል ስላችሁ አቡ በከርና ዑመር ብለዋል ትላላችሁ" ? ብሎ ነበር መልስ የሰጡዋቸው ። ሱብሀናላህ ተመልከቱ የኢብኑ አባስ መልስ እንዲሁም የሸኽ ሙሀመድ ይህን አሰር እንዴት እንደተረዳውና ሺርኩ ጣዓ ውስጥ ገብቶ ተውሂድን የሚፃረር መሆኑን መግለፁ ። ሌላኛው የኢማሙ አህመድ አሰር ነው ። ይህንንም አሰር ሸኽ ሙሀመድ እዚሁ ባብ ውስጥ ነው ያስቀመጠው ። አሰሩ የሚከተለው ነው :–

" ለሰዎች ተገረምኩኝ የሀዲስን ሰነድ ትክክለኛነቱ ካወቁ በኅላ ወደ ሱፍያን ረእይ ይሄዳሉ
አላህ እንዲህ ይላል " እነዚያ የሱን ( የነብዩን ) ትእዛዝ የሚጥሱ ፊትና ( መከራ ) እንዳይደርስባቸው ወይም አሳማሚ ቅጣት እንዳያገኛቸወ ይጠንቀቁ " ። ፊትና ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃለህን ? ፊትና ማለት ሽርክ ነው አሉ ።
ተመልከቱ አሁንም ኢማሙ አህመድ የነብዩን ትእዛዝ ትቶ ወደ ሱፍያን አስሰውሪ ረእይ የሚሄድ ሰው ሽርኩ ጣዓ ውስጥ እንደሚገባ እየነገሩን ነው ።
ሸኹም ኪታቡ ተውሂድ ውስጥ በተጠቀሰው ባብ ይህንን አሰር ያመጣው የሰለፎች ግንዛቤ ይህን ይመስላል ። መረጃን ትቶ እገሌ ካለው አልወጣም ማለት ተራ ወንጀል ሳይሆን ሽርክ ውስጥ ከቶ ከእስልምና ሊያወጣ የሚችል ከባድ አደጋ ነው ። በማለት ።
በጣም የሚያሳዝነው ሱፍዮች ጋር የነበረው የጭፍን ተከታይነት አባዜ ዛሬ በሰለፍይ ስም መስፋፋቱ ነው ። የሰለፍዮች ብቸኛ መለያ መረጃቸው ቁርኣንና ሀዲስ ሲሆን የመረጃ ግንዛቤያቸው ሚዛን የሶሃባዎች ግንዛቤ ነው ።
አንድ ሰው የዚህ መስአላ ሁክሙ እንዲህ ነው ሲል መረጃህ ምንድነው ሲባል አላህ እንዲህ ብሏል ። የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብሏል
ሶሃባዎች በዚህ መልኩ ተረድተውታል ነው ሊል የሚገባው ። እገሌ እንዲህ ብሏል አንተ ከሱ ትበልጣለህ ወይ የሚለው አካሄድ የት እንደሚያደርስ ከላይ አይተንዋል ።
ታዲያ ሰለፍይ ነን የሚሉ የጭፍን ተከታይ ዘመናዊ ሙሪዶች መዝሀባቸው ተቅሊዱል አዕማ ( የእውር ተከታይ ) የሚባለው መዝሀብ ነው ።
ዑለሞች የዚህ አይነት ተቅሊድ ሲፈቅዱ በክት መብላት ለሚፈቀድለት የደሩራ ሁኔታ ላይ ላለ ምንም ለማያውቅ ተራ ሰው ከሆነ ብቻ ነው ። ካልሆነ ከዚህ መውጣት አለበት ይላሉ ።
በመሆኑም እባካችሁን ሰለፍይነት በድምፅ ብልጫ አይደለም ። ወይም በመራጮች ካርድ ብዛት አይደለምና የጭፍን ተከታይ አባል ከማብዛት ወደ መረጃ ነፃነት መውጣት ይበጃል እላለሁ ።
አላህ ሁላችንንም ሀቅን አውቀን የምንከተለው
ባጢልን አውቀን የምንርቀው ያድርገን ።

http://t.me/bahruteka

Telegram

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka

***?*** ጭፍን ተከታይነት
1 month, 3 weeks ago
***?*** **مَرْكَزُ الْإِمَامِ ابْنِ تَيْمِيَّةَ السَّلَفِيِّ …

? مَرْكَزُ الْإِمَامِ ابْنِ تَيْمِيَّةَ السَّلَفِيِّ عَلَىٰ الْبَثِّ الْمُبَاشِرِ.
↪️ ኢብን ተይሚያ on line የእውቀት ማእከል!

ታላቅ ብስራት ለእውቀት ፈላጊ ተማሪዎች እነሆ ኢብን ተይሚያህ የኦንላይን መርከዛችን ከውስን ወራቶች ጀምሮ ተማሪዎችን ቃዒደቱ ኑራኒየ፣ የቁርአን ንባብ፣ የቁርአን ሒፍዝ እና አጫጭር ኪታቦች እያስተማረ ለከፍታ እያበቃ ይገኛል።

መርከዙ በ on line የሚሰጠው ትምህርት

1, ለጀማሪዎች ቃዒደቱ ኑራኒያ
2, ቁርአን ነዞር (በእይታ በተጅዊድ)
3, ቁርአን ሂፍዝ (ሽምደዳ)
4, የተጅዊድ ኪታቦች በደረጃ

? ትምህርቱ የሚሰጠው በ tellegram livestream ላይ ነው

⌚️የቂርአት ግዜ በተመለከተ ማታ ከ03:30 ጀምሮ ነው ትምህርት የሚሰጠው።

ለመመዝገብ ይህን አድራሻ ተጠቀሙ

1, @Alilunurun
@Alilunurun

2, @alhaqu_awelen_weakren
@alhaqu_awelen_weakren

? **"شفاء الجهل التعلم"

? "የአላዋቂነት መድሀኒቱ መማር ነው።" መልካም የትምህርት ቆይታ!**

1 month, 4 weeks ago

♻️የትምህርቱ አይነት :- የረሱል ﷺ ሲራ!!

?የዛሬው ትምህርት ረዕስ :- የረሱል ﷺ ተፈጥሯዊ ውብ ገጽታ!!

?ኪታቡን ለመከታተል ይህን ሊንክ ይጠቀሙ :-https://t.me/kidmiya_leytewhid_group/21220

?ወደ ግሩፑ ተቀላቅለው ወዳጅ ዘመዶን አድ በማድረግ ከትምህርቶቹ ተጠቃሚ ያድርጉ!!

?የ ዋትሳፕ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
??
https://chat.whatsapp.com/IVU0xHNk4agC71yx3Fm7IB

?የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
??
https://t.me/kidmiya_leytewhid_group
https://t.me/kidmiya_leytewhid_group

1 month, 4 weeks ago
1 month, 4 weeks ago

‏اللهم ارزقنا سعادة القلب وطمأنينة
‏النفس وسكينة الروح، اللهم اجعلنا أسعد
‏خلقك وأقرب عبادك إليك ،
‏اللهم إغفر لنا ما مضى وأصلح لنا
‏ما بقى واكتب لنا رضاك وعفوك والجنة
‏برحمتك يا أرحم الراحمين
.

2 months ago

?ታላቅ የ አል-ፈታዋ ፕሮግራም ከታላቁና ተወዳጁ ሸይኻችን አሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ (ሀፊዘሁላህ) ጋር ይጠብቁን!!
*?ዛሬ ሰኞ በኢትዮ አቆጣጠር ከምሽቱ 3:30 ላይ በቴሌግራም የላይቭ (የቀጥታ ስርጭት) ትምህርት ኢንሻ አላህ በኒብራስ ኦንላይን የቁርአን ት/ቤት ይተላለፋል!!*

♻️ስለሆነም በዚህ ታላቅ ፕሮግራምና እድል መጠየቅ የሚፈልጉትን ማንኛውንም ጥያቄ ከታች በተቀመጠልዎ ዩዘር ኔም በመግባት ማስቀመጥ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!!

ማሳሰቢያ:-

?ከሰአት ጥበት አንጻር ሁሉንም ጥያቄዎች ማስተናገድ ላይሳካ ስለሚችል በተቻለ ቀድመው ጥያቄዎትን ለማስቀመጥ ይሞክሩ!!

የፈታዋ ጥያቄ ማቅረቢያ ዩዘር ኔም በዚህ ይላኩ??@AM04543

?لفضيلة الشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي ( حفظه الله تعالى)

?ሊፈዲለቲ ሸይኽ አቢ ጦልሃ አቢ ዘር ሀሰን አል ወለዊይ (ሀፊዘሁላሁ ተዓላ)

?አላህ ዲናችንን ተገንዝበው ከሚጠቀሙት እንዲያደርገን እንማጸነዋለን!!

?ወደ ግሩፑ ተቀላቅለው ወዳጅ ዘመዶን አድ በማድረግ ከትምህርቶቹ ተጠቃሚ ያድርጉ!!

?የ ዋትሳፕ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
??
https://chat.whatsapp.com/IVU0xHNk4agC71yx3Fm7IB

?የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
??
https://t.me/kidmiya_leytewhid_group
https://t.me/kidmiya_leytewhid_group

WhatsApp.com

ኒብራስ ኦንላይን የቁርአን ት/ቤት

WhatsApp Group Invite

***?*****ታላቅ የ አል-ፈታዋ ፕሮግራም ከታላቁና ተወዳጁ ሸይኻችን አሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ (ሀፊዘሁላህ) ጋር ይጠብቁን!!**
We recommend to visit

Last updated 1 month, 3 weeks ago

☆- لـ نـشـر اعلانـاتــكم $ @QQQQKS
10قنوات لتمويل @XX_2S

☆آشعار☆ستوريات☆انستا☆بنات
☆-مآ أحزَن الله عَبداً الا لـ يُسعده ♡

• لـ طلب بوت حمايه💛 🔚 @VAOD_BOT

☆-1 المنشئ #حمودي_الزعيم

☆-2المنشئ #الذهبي

✹ القنـاه الاولئ علئ التليڪرام والباقي تقليد

Last updated 3 weeks, 5 days ago

سيرافقك قلبي إلى اخر العمر
- لطلب تمويل تواصل ← : @ooooow
- قناة التمويلات : @xxxxzz

Last updated 1 day, 14 hours ago