Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

ኢትዩ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ

Description
ኢስላማዊ እውቀታችንን የምንገመግምበትና የምናጎለብትበት ቻናል ነው።
ጥያቄ የሚቀርብበት ሰዓት በኢትዩ አቆጣጠር
ቀን 6:00 ( ሰዓት )
ምሽት 1:00 (ሰዓት ) ይቀርባል
ጁምዓ ሁሌም ጥያቄ አይኖርም
Advertising
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

1 year, 9 months ago

https://www.focusonability.com.au/FOA/films/2526.html
እባካችሁ ሰዎች በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ቮት አርጉኝ የናንተ ድምፅ ለእኔ ትልቅ ሽልማት ያስገኝልኛል ውድድሩ አለም አቀፍ ነው

አቡበከር ቃሲም

www.focusonability.com.au

MS in Ethiopia: Focus On Ability: Focus on Ability Film Festival

FOCUS ON ABILITY is a short film festival that will encourage the community to become more aware of the ability of people with a disability.

3 years, 11 months ago
3 years, 11 months ago

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ሰላም ውድ የኢትዮ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ ቤተሰቦች

እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት በነበረን የመጨረው ዙር ውድድራችን ላይ ብዙ ሰው የተተዋወቅን ቢሆንም አንድ ልንረሳው የማንችለውና በሁላችንም አዕምሮ ውስጥ ተቀርፆ የቀረ ወንድማችንን ተዋውቀን ነበረ።

እሱም ወንድማችን አቡበከር ቃሲም ነው።

ወንድማችን አቡበከር እዚህ ከኛ ጋር ትልቅ ተሳትፎ ሲያደርግ የነበረና የደረጃ ተወዳዳርያችንም ነበረ።

በዛን ወቅት ስለ መልቲፕል ስከለሪዮሲስ ህመም በሰፊው አስረድቶንም ነበረ። አቡበከረም የህመሙ ተጠቂ አደንደነበረ አጫውቶን በበሽታው የተጠቁ ማህበረሰቦችን እገዛ ሊያደርግ የሚችል ተቋም ለመክፈት እንቅስቃሴ ላይ እንደነበረና እዚህ የምትገኙ ወንድም እህቶች ለማህበሩ መቋቋም ከፍተኛ ድጋፍ ስታደርጉ ቆይታችሁ ነበረ።

በዚህም መሰረት የ MS ማህበር በአሁን ሰዓት ከመንግስት በኩል ፍቃድ አግኝቶ ተቋቁሟል አልሀምዱሊላህ

ቢሮውንም ወደ መሳለምያ አካባቢ በማድረግ ስራውን ጀምሯል።

ላደረጋችሁት መልካም ትብብር በሙሉ ወንድማችን አቡበከር ምስጋናውን እንዳቀርብለት መልዕክቱን አስተላልፏል። እጅግ በጣም እናመሰግናለን ውድ የአላህ ባሮች።

አሁንም ከተቋሙ ጋር በጋራ በበጎ ፍቃድ ከጎን ለመቆም ለምትፈልጉ ሙስሊም ወንድም እህቶች በርካታ ስራ ስላለ የማህበሩ አባል በመሆን ከጎኑ እንድንቆም ጠይቆናል

ስለዚህም የማህበሩ አባል መሆን የምትፈልጉ በሙሉ ተከታዮን ሊንክ በመንካት የመረዳጃ ማህበሩ አባል መሆን ትችላላችሁ።
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/HMQUqRY0HrxO3Fxe1TeeLw

3 years, 11 months ago

ሶበላን ስልጤ አልቾ ዊሪሮ አቡማሂር

ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱለሂ ወበራከትሁ አልሃምድሊላህ ሰላም ነው የናንተ መጥፋት ኢንጂ ያው የስራ ጉደይ ቀዝቀዝ ብሎወል አብዘኛ ጊዜያችን በሶሸል ሚድያ ነቆራ እያሰለፍ ነው ምን አላበት ጥያቄውን ብትጀምሩ ከልሆነም ትምህርት ነገሮችን ብትጀምርልን ቁርዓንም ኪተቡንም እንድንከፍተው ሰባብ ብትሆኑን እኔ በበኩሌ ጥያቄ ከቆማ ቡኃለ ከንባብ ተለይቻለሁ እንደ ሚመስለኝ ብዙ ሰው እንደ እኔ ነው እስቲ ወደ አህዋለችን ልትማልሱን ሰበብ ሁኑን እላለሁ እንደ ምትጀምሩም በአላህ ተስፋ አደርገላሁ

3 years, 11 months ago

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ውድ የኢትዩ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ። ሁላችሁም በሰላም በጤና በታላቅ ኢባዳ ላይ እንደሆናችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።

ስላላችሁበት ሁኔታ አጠር አድርጋችሁ መልዕክታችሁን በ @ethioislamicqabot ላይ ፃፍ አድርጉልን ባረከላሁፊኩም።

3 years, 11 months ago

ኪታብ ኡሱሉ ሠላሠህ

ክፍል ሁለት

በኡዝታዝ አቡ ሀይደር

MP3
-------------------------------------
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
ከ ኢስላማዊ እውነታ
Www.fb.com/islamawieweneta

3 years, 11 months ago

ኪታብ ኡሱሉ ሠላሠህ

ክፍል አንድ

በኡዝታዝ አቡ ሀይደር

MP3
-------------------------------------
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
ከ ኢስላማዊ እውነታ
Www.fb.com/islamawieweneta

4 years ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

https://youtu.be/KDqOvzA5TuY

የተከበራችሁ በላ! ኢላሀ! ኢለሏህ! ሙሐመዱን ረሱሉሏህ! ምእመናን እህት ወንድሞች አምላካችን አላህ እርሱ ለወደደው በጎ ዓላማ ይወፍቃችሁ እያልኩ አላህ መርጦ የሰጠንን ዲናችንን በአስፈላጊው መስዋዕትነት ሁሉ ልንጠብቀውና በአግባቡ ልንጓዝበት ግድ ይለናል አንድነታችንንም ኣጠንክረን ቁርኣንና ሐዲስን አንግበን በሰለፎች ጎዳና ላይ ፀንተን በመገኘት ኡማውን ከአክፍሮት ለመከላከል ያስችለን ዘንድ በአይነቱና በይዘቱ ለየት ያለ የደዕዋ መርከዝ አስፈላጊ ነውና ይኼንኑ መርከዝ ለመገንባት ካርታ፣ የግንባታ ፈቃድና የይዞታ ማረጋገጫ በእጃችን በመያዝ በጌታ አላህ ፈቃድ ዝግጅታችንን አጠናቀን ከአላህ እርዳታ በታች የናንተን የገንዘብ፣ የሞራልና የዱዓእ ትብብር እየጠበቅን እንገኛለን በመሆኑም
ኢንሻአ አላህ! ረመዷን 17/1441 ዓ/ሂጅራ ( May 10/2020 )★ ከዚሁ መልክት ጋር በምንለቃቸው ሊንኮች መሰረት በዋትሳፕና በቴሌግራም ግሩፖቻችን በመታደም ሰደቀቱን ጃሪያ ይሆንልዎት ዘንድ እየተመኘን ከጎናችን ሆነው የበኩሎን ድርሻ ይወጡ ዘንድ በአላህ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን
በዚህ በረመዷን ወር ለሚያደርጉልን ትብብር ሁሉ ጌታ አላህ ምንዳዎን ያልቀው ዘንድ እንማፀነዋለን
ወንድማችሁ ሙሐመድ ኸድር ዒሣ እና በሶሻል ሚዲያ አስተባባሪ እህት ወንድሞች!!!

WhatsAp
https://chat.whatsapp.com/KONJTIbSIuCHC6nzlc7f18

Telegram👇
https://t.me/joinchat/D3SI7EdgXnPPkDAypzLmYA

4 years ago
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako